የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 64 | የሰናፍጯ እና እርሾ ምሳሌ | Matthew Teaching 64 | By Abraham T/Mariyam
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- #እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#የሰናፍጯ_እና_እርሾ_ምሳሌ
📖 ማቴዎስ 13:31-33
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta
God is Great all The Time ❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤
Amen
ጌታ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁላችሁም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ. የቃሉን እውነት የገለጠላችሁ እናንተም ሳትበርዙ ታዛችሁ የምታገለግሉ በሙሉ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛላችሁ።❤❤❤🎉🎉🎉
ዶ/ር አብርሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! የእነሆ ንጉሥሽ teams ተባረኩ!🎉🎉❤❤❤
GOD bless you and your family Dr Abraham
😊
Blessed 🙌
በጌታና በወገኖች የተወደዳችሁ ወገኖቻችን ተባረኩልን ዶክተር አብርሽ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ❤
....መንግሥተ ሰማያት ሰው ወስዶ(በአላማ ሆን ብሎ ..) በእርሻው የዘራትን የሰናፍጭ ቅንጣት ትመስላለች በአደገች ጊዜ ግን ከአታክልቶች ትበልጣለች (ቤተክርስትያን ተጽዕኖዋ ትልቅ ሰፊ ነው አትመስልም ግን ትበዛለች ትሰፋለች .... እርሾ ሊጥን አንደሚያቦካ ... ትንሽ የስተት ትምህርት እንደቀላል ሊታይ አይገባም ልንጠነቀቅ ይገባል .. ...አሜን የገባንበትን የእግዚአብሔርን መንግስት በብዙ መረዳት ማወቅ ይሁንልን በዚህም ዘመን በመልካም ተጽኖ ቤተክርስትያንን ያስቀጥል ... 👏👏👏 በመንግስቱ ..በፍጻሜ ጠርተው በፊቱ በሙላት ወደደስታው መግባት ያድርገልን በጸጋው ያበርታን 👏❤️👏ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ የምንወድህ ውድ ወንድማችን
ዶ/ር አብርሽ👏❤️👏❤️ ጌታ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ 👏❤️👏 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ብዙ ጸጋ ይብዛላችሁ 👏❤️👏
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!.
❤አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለኔ ፀልዩልኝ
Egziabiher yibarikih wendime Abraham xega yibzalih.
Thank yoy💥🙏
ተባረኩ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በረከቶቻችን ናችሁ❤❤❤
አሜን አሜን ዶክተር አብረአም ጌታ አብዝቶ ይባርክ❤❤❤
Dr Abrshye እግዚአብሔር ይባርክህ ! ጌታ ይርዳን 😢
ተባረኩ equipped
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
Thanks
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤