This is heartbreaking. I hope and pray the child is not being used and abused as a form of making money. This people and the condition of the child needs to be investigated. Dani and your wife, what an amazing people. You both did a good did, don't regret it. May God reward you in heaven.
Dear It has nothing to do with the government when people come to talk on the media you should have to ask if they are happy to show their face for privacy reasons so he chose not to be filmed. That is the reason why they shut behind his back.
እባካችሁ ለዝህ ልጅ መልስ ስጡት አግባብ አደለም።
ሰው መልካም ስሆን ሞኝ ሆኖ አደለም።
መሲ በእውነት ይሄንን ሰው እፈላልጋችሁ
ገንዘቡን ምን እንዳደርገው ለህዝብ ማሳወቅ አለባችሁ ይሄ ቀላል ገንዘብ አይደለም ይሄ ጉዳይ ለወደፊት ሌሎቹ
እንዳይረዱ እድል ይዘጋል አስቡበት
Exactly kalhone yimelse enesu lelela mestet yichilalu
Yehanin lij gin awkewalew
የአባትና የእናት ራስ ወዳድ መሆን በጣም ያሳዝናል ወላጆች ልቦና ይስጣችሁ አሁንም ቀርባችሁ ለዚህ መልካም ሰው ያለውን ነገር አስረዱት!!! ለሌሎች ተረጂዎችም እንቅፋት አትሁኑ።
እውነት ብለሻል የሩቅ ሰው እንዲህ እያሰበ በረዳ እናት እና አባት ለግል ጥቅማቸው ብለው ህፃኑን ያለመታደጋቸው ያሳዝናል😢
እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ ምን አይነት መልከም ሰው ነህ ከባለቤትህ ጋር ልጆችህን ሁሉ በጸጋ በሞገስ ያሳድጋቸው❤❤❤
ወንድሜ አንተም ሆንክ ባለቤትህ ይደረጋችሁት ነገር ቀላል አይደለም ደሞም ትክክለኝ ነገር ነው::ይወጣችሁትን አግዛብሄር በእጥፍ ይጨምርላችሁ እናተ በጣም መልካም ቤተስቦች ናችሁ ተባረኩልኝ እግ ልጆቻችሁን ይባርክ ለቁም ነገር ይብቃላችሁ ንፁህ ልብን ማን ይገኝታል❤
በናንተ፣በክል፣ብሆን፣ጥሩ፣ነዉመስዬ፣ሰዉ፣ብር፣ጠምቶታል፣፣
ገንዘብህን የሰጠህው ሰው ዘርህ ይባረክ በሂወትህ ሁሉ ደስተኛ ሁን መልካም ሰው ነህ እግዚያብሔር ይባርክህ አብዝቶ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አንተ የቻልከውን አድርገሀል በተረፈ እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ። በወጣ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ይስጥህ፣ ልጆችህ ይባረኩ ፣ ትዳርህ ይባረክ።
ምን መታደል ነው 🙈🤭😭 😭😭 በዚህ ልክ መልካም እነት በወጣ ይተካልህ ስሉስ ቅዱስ በበረከት ቤትህን ይባርኩልህ ሁሌ ሰጪ እንጂ ተቀባይ ኣያድርግህ የዘር ዘር ይውጣልህ ተባረክ ተባረክ ኑሮህ ሁልም ያማረ ያበበ የስኬትን ጥግ ያብዛልህ 😮😢 ኡፈይ እንዴት ደስ ይላል መልካም እነትህ በእመቤቴ ያንተም ልብ እሚያርፈሸበት ደስ ምትሰኝበት ምላሽ ያሰማህ ወንድምኣለምዬ እነሱንም እንግዲህ ከእግዚአብሔር ጋ ምላሻቸውን እንጠብቃለን 🤲 መሱዬ ኣንቺ እኮ ትለያለሽ እማ ኑሪልን እንዴት እንደምወድሽ እኮ አበባዬ 💐😍😘🙏
Amen
የሰው ልጅ ስላለው አይሰጥም ለመስጠት መሰጠትን ይጠይቃል በአንተና በባለቤትህ ልብ ዉስጥ የምታየዉ ቅንነታችሁህ ነው 👌👌👌👌👌👌👌!!!!!!!!
አተመልካም ሰዉነህ ከፈጣሪ ታከኘዋለህ አብዝቶ ይስጥህ ዘርህይባረክ የዘራህዉያፍራ
ጥሩ ስዉ ለማወቅ ክፉ ሠዉ ይኑር ነዉ ጥሩ ሠዉ ነህ አላህ ይጨምርልህ ምነዉ የአሁኑ ተረጂወች ከችግራችዉ ከወጡ በሁላ ምላሻቸዉ ክህደት ሆነ እረ ተዉ ፈጣሪንም ሠጫችሁን
ወንድም ኮመንት ሰጥቼ አንተን ሳላመሰግን ወጣሁ አይደለም ባንተ በዘርህ ምንም እንዳያሳይህ ፈጣሪ በቅፉ እድሜ ሰቶ ከነቤተሰብህ ያቆይህ ክፉ አይንካህ ወንደሜ
አንተ ወንድሜ ልብህን እግዚአብሔር የባረከህ አሁንም ካለህ በላይ ይባርክህ 🙏የነሱን ነገር እንካን ተዉአቸው
ተባረክ ወንድሜ ከነቤተሰብክ ፈጣሬ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እናተ ቤተሰብ የተባላችሁ እውነት በልጁ ነግዳችሁ ገንዘቡን ከበላችሁ ፈጣሬ አመድ ያርጋችሁ!
Amennn yadergelachwe😢😢😢
ደግ ሰው የደግ መጨረሻ ነህ። እግዚአብሔር ይቁጠርልህ። የሰጠኸው በሰማይ ቤትህ ያርግልህ።😊
ሰው የዘረውን ያጭዳል መልካምነትሕ እጥፍ ድርብ አድርጐ ይከፍልሃል ወንድማችን👐
ለምን ተደበቁ ገንዘብ ባንረዳ በንባ እግዚአብሔር እንዲረዳቸዉ ፀልየናል ብዙ ሰዉ እጁን እንዳይዘረጋ ሁሉም ይፈራል አንተ ግ ን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ጌታየ ተባረክ
አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በጣም ደግ ሰው ነህ። እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይስጥህ። የልጁ ቤተሰቦች ግን ወጥታችሁ እንድታስረዱ።
👉👉👉አንተ መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏፡፡
አሜን❤
❤❤❤❤❤❤Amen betami
Amen 🙏 Amen 🙏🥲
እግዚያብሔር ይባርክህ አቶ ዳንኤል may God bless your kid and all family and stay blessed...you have such a big heart ❤
❤
እውነት በዚህ ዘመን እንዲህም አይነት ሰው አለ እውነት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ ልጆችህን ይባርክልህ ቤትህ በበረከት ይሙላ ጎበዝ ነው ይሄንን ሁሉ ሰቶም ፊቱን አያሳይም ዛሬ አንድ ሺ ስተው ብዙ ያሳያሉ አንተ ግን በስውር ነው እውነት እመብርሀን ትስጥህ❤❤❤❤❤
Batm egzehabr yastew
አንተ ደግ ኢትዮጲያዊ አይዞህ ልብህ አይውረድ ከለጋስነት አትቆጠብ ለአንተ በረከት አለው ይህ የእግዚአብሔር ባህሪ ነውና ለገንዘብ የሚ ሸነፉ ሰዎች ግን በጣም ሞኞች ናቸው ለተቀለመ ወረቀት ሲረቱ ህሊናቸው ከብሩ ወይም ከወረቀቱ ቀሎአል ባይ ነኝ
ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ
በጣም ነው የማሳዝን አይዞህ ወንድሜ አንተ ጡሩ አድርገሀል 💚💚
በጣም ያሳዝናል ለጋሾችን እጃቸውን ሊሰበስቡይችላሉ በትክክል ብሩ ለትክክለኛ አላማ መዋል አለበት
❤😢❤😢❤😢ኦ ኖ ጉድ በማርያም እኔም በብዙ ጌዜ ተሸወጃልው የኔ ብር ግን ትንሽ ተንሸ ነው ቢያንስ ኢትዮጵያ ገንዘብ 10,ሺ 10,ሺ ሶስት ጌዜ ለበጎ አላማ ብይ ሰልክ ተክጃለው 😢😢ግን ጡሩ ስራ ለራስ ነው እግዚአብሔር የሚወደው እናልህ ወንድሜ በዚህ ልብ ተጎድቷል ግን ደግ ስራ እዳታቆም አንተ ም ሚስት ህም እደዛው ❤😢
25ሺ ዶላርኮ በጣም ብዙነው ሰውየው በጣም መልካም እና ጀግና ሰውነህ
እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰብህን ይባርክ ❤
ይገርማን እራስ ወዳድ መሆን አላሳከሙት ከሆነ ጨካኝ ናቸው 😢 አንተ ገንዘብ የረዳህቸው ሰው ግን በጣም ጥሩ እና መልካም ሰው ነህ በእውነት በወጣ ይተካህ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤
ሀገራችን ግን ምን ጉድ መጣብን ወላጅም እህት ወንድምም ባልም ልጅም እርስ በእርስ ተጨካከንን ያአላህ አላህ ወይ አንተ ጠብቀን
ወንድሜ ከምንም በላይ ጤናህን ይስጥህ አንተ ተባረክ ግን ይሔ ነገር በጣም እየተደጋገመ ነው አንዳንድ ሰዎች ተቸገርን ብለው ከቀረቡ በኋላ በጣም በሚገርሙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ችግሮች እየተቀረፉ ነበር ግን አንዳንድ ሰው ብሩን ሲይዝ በጣም እየሳሳና ለመወሰን እየተቸገረ ነው እናንተ አንድ ግዜ የሚበልጥባችሁን አድርጋችኋል እባካችሁ ነገ የእውነት ተቸግሮ ለሚመጣው ሰው አስቡ አባካችሁ ቶሎ የሚደነግጥ ሰው እንደሞኝ መቁጠር አግባብ አይደለም የልጅህ አባት ያርግህ ተባረክ
እውነት ልጁን ካላሳከሙት በጣም አዝናለሁ በስደት የምንኖር እኮ ከከልጆቻችን አፋ ላይ ነጥቀን ነው የምንልከው😢
በጣም የደሃ ሃብታም መሥለን የምን፠ረዳው የተረፈን መሠላቸውአደ
😢ልክ ብለሻል
ትክክል ነሽ እማ😢 በሰድት አንድም ቀን አልደላኝም😢 ግን እርዳለው በተቻለኝ አቅም😢❤
ትክክል
አሁን ግን መጠቀቅ ይበጃል ከፈጣሪ ነው የሚያጣሉት
እንደዚ ዓይነቶች ናቸው ሰውን ለመርዳት የሰጪን ልብ ዝቅ ያደርጋል:
ማርያምን እድለኛ ነበሩ እግዚአብሔር ያዘጋጀላቸው መልካም ስው ማሳዘን መልካም አይደለም
Awo bunti
የዳኒ መልካምነትን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ።✍️ካላሣከሙት ግን በጣም ያማል💔
በ ህግ ይጠየቁ በልጆች ስቃይ ወላጆች ሊጠቀሙ አይገባም ግፍ ነው
Bitikilll metyke new yalbachwe😢😢😢
በእውነት የልጁ ቤተሰቦች ብሩን ወስዳችሁ ይሄን ሕፃን ልጅ ካላሳከማችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል ጥፍትም ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው የሌሎችን ዕድል የሚዘጉት እኛ በውጪ ዓለም የምንኖር ሰዎች ገንዘብ እንዴት ብለን እንደምናመጣ እኛና አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ሰው እንዴት በገዛ ልጅ ላይ በዚህ መልክ ይጨክናል ያለውን ነገር በዚህ ሚድያ ቀርቦ ያለውን ነገር ካላሳወቁ በልጃቸው ስም እየነገዱ ነው አንተ ግን ሲበዛ መልካም ሰው ነህ አይዞህ ልብህ አይሰበር ሁሌም ቢሆን ሰጪ እንጂ ተቀባይ አትሁን እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥህ
አላህ ኪስህን ሙሉ የድርግልህ በርግጥ ልብ ይሰብራል ዋናው ንያህ ነው ውጤቱን ማየት ባችልም ማድረግ የለብህን አድርገሃል ገንዘብህን ይባርክልህ ወንድሜ መሰልህን የብዛልን
To support for someone that’s blessed from America is not easy, I would like to say thank you and bless you and your family..🙏
መሲዬ ሌላ ግዜ የሚረድ ሰዎች ስታቀርቢ በደንብ መረጃ አጠናክሪ አብዛኛው ልመና ነው የያዙት
We can say all most all
@@jeff.t7778 yea
መሲዬ ገንዝብ መጥፎ ነው አጓጉቶአቸው ይሆናል ስው ተጨካክኖአል ልቦና ይስታቸው
ስው ራስ ውዳድ ሆኑአል
እነዚህ መጥተው መልስ ካልሰጡ በልጁ ተንጠላጥለው ማፍያዎች ናቸው እንተ ግን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ሰጢ እንጂ ተቀባይ አያድርግህ ልጆችህን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልኽ
አሁን አሁን ተቸገርን የሚሉ ሰዎችን መርዳት በጣም ከባድ እየሆነ ነው ምን ጉድ ናቸው
በጣም
የልጁ አለመታከም እኮ እዳው ለወላጅ ነው ስለዚህ ገንዘቡን ካላሳከማቹበት በጣም ብልግና እና ነውር ነው🤨ብር ሰጪው ግን ንግግርክ እራሱ ደግነትክን ያሳያል ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ
በጣም ያሳዝናል ወንድሜ አንተ ግን መልካም እና ደግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ባወጣህበት ጨምሮ ይክፈልህ ! ሰዎቹ ግን ገንዘቡን ለራሳቸው ጥቅም ካደረጉ በጣም ያሳፍራል።
መሲ ላንችም ትልቅ ትምህርት ነው:: መስዬ አንቺ ነገሩን ሁሉ ምታይው በድሮ ነው::እየሆነ ይለው ግን አትዘንጊ ዘንድሮ ይውም ስወ ዋጋ ባጣበት ቁስ በከበረበት ስው በየጎዳናው በሚታረድበት .....እረ ስንቱ መሲ እና አንችም ስታቀርቢ በቻለሽ መጠን ጀርባቸውን አጥኝ እህቴ እወድሻለው አክባሪሽም ነኝ መልካም የስራ ዘመን መስዬ😘💕❤️💐💐💐💐
በትክክል
በትክክል
ደጎችን የብዛልአንተ የወጣት አዋቂ ዕድሜ እና ጤናመርቆ ይሰጥህ
ግን ቤተሰቦች ብሩን ወሰዳቹ ልጅ ያለበትን የህክምና ሁኔታ አሳውቁ እንዴ ሰው አጅን ሌላ የተቸገረ እጃቸው አንዳይዘረጋ ነው የምታረጉት ሰው ሲሰጥ ተርፎት አየደለም አድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥክ ይባርክክ ገንዘቡን ይሰጠከው ሰው።
ይገርማል እኔ በጠና ታምሜ ጴጥሮስ ሆስፒታል ሰርጀሪ ተሰርቼ በሞትና በህይወት መካከል ዉስጥ ሆኜ እህቴ ሞተች ወይስ ተረፈች አላለኝም ውስጤ ተሰብሮ በአጋጣሚ እሄንን ፕሮግራም ስመለከት ምን አሰብኩኝ በቃ ለአቶ ዳንኤል የርህራሄ መንፈስ እንደተሰጠው ለወንድሜ ደግሞ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ብቻ ምንም ማለት አልፈልግም ጠልቿኋለሁ ለማለት አልፈልግም ምክኒያቱም የእግዚአብሔር ወንድሙን የምጠላ ነፍስ ገዳይ ነው ይላል ።ስለዚህ እስቲል ናዉ እወደዋለሁ !!!
ምን ያህል እግዚአብሔር የመረጠው ቅን መልካም ልብ ያለው ውይይ በድንግል ይህንን ያህል በሰው ልጅ መሰዋት መክፈል ስጦታህ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ልጁም ታክሞ በሙሉ ጤናው ቆሟ አይተህ ለመደሰት ያብቃህ እናትና አባት ገንዘብ አያሳስታችሁ በልጅ የመጣ ገንዘብ የግል ህይወት ካዋላችሁት ጤናማ ህይወት አይኗራችሁም 😢😢
ወይኔ እንዴት ጥሩ ስው ነህ።
በሰዎች ደግነት መጫወት ምንም አይጠቅምም ልጃቸዉን ካላሳከሙትና ብሩን ለራሳቸዉ ካዋሉት
በልጃቸዉ ህይወት ነዉ የቆመሩት ሀበሻ የምድር መርዝ በሽታ እንደሆነ በየቀኑ አያየነ እየሰማን ነዉ አንተ ሰዉ በወጣ ይተካልህ ለሚቀጥለዉ ትምህርት ይሁንህ
አንተ ግን ጌታ እየሱስ ዘርህ ይባረክ መጥፎ ፈፅሞ አያግኝህ
ገንዘብ. ከልጅ.አይበልጥም.እባካቹ.መልስ.ስጡ.እናትና.አባቱ.ወንድም.ላንተ.እድሜና.ጤና.ይስጥክ.ሰወቹ.በህግ.መጠየቅ.አለባቸው😭😭😭😭
እኔ ልጄ 7 ጨርሶ ወደ 8 ሊገባ ጥቂት ቀናቶች ቀርተውታል መቀመጥ መብላት መሄድ ማውራት አይችልም ዳይፐር ነው የሚጠቀመው ግን የሚከብደው ከ5 ቦሀላ ነው ስቃዩ ሀዘኑ እየጨመረ ሚመጣው ባሁን ሰአት እኔ በሚሞቱ ሰዎች እቀናለሁ ይሄን ስቃይ ከማይ ምናለ ብቶስደኝ እላለሁ እንደዚ አይነት ልጅ ሲወለድ ማንም አያስጠጋም እሱ ደግሞ የበለጠ ስቃዩን ይጨምረዋል የሚያሳክምለት አጊንቶ ካላሳከመ ዛሬ ትነሽ ስለሆነ አይከብድም ነገ ግን እኔ ያለሁበት ቦታ ላይ እንደሚገኝ እርግጠኛ ነኝ ሲነጋ ሲመሽ እራሴን ላጥፋ እልና እሱን ማን ይዘዋል እላለሁ አልችልም መኖርም መሞትም አልተፈቀደልኝም እናም ወንድም ይሄን እያነበብክ ከሆነ እኔ ምመክርህ ልጅህን ሳይረፍድብህ አሳከም ገንዘቡን ሌላ ነገረ ላይ አውለኸው ከሆነ ሸጠህ አሳክም ገንዘብ እንዳያታልልህ ለማለት እወዳለሁ ልጅህ አድጎ ባንተ ምክንያት እንደዚ ሆኖ ከቀረ አትጠራጠር ልትመልሰው የማትችለው ስቃይ ውስጥ ትገባለህ አትሸወድ ልጅ ከምንም ይበልጣል ማደጉም አይቀርም እንደዚ ሁሌ አታቅፉትም ስታወርዱት ነው ከባዱ
አይዞሽ
የኔናት አንቺንም ፈጣሪይርዳሽ ብርታትና ጥንካሬ ይሁንሽ
አሜን አመሰግናለሁ
አይዞሽ አላህ ያሽርልሽ
❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት መልካምነታችሁሁን አይቀይርባችሁ
በህግ ይጠየቅ
This is heartbreaking.
I hope and pray the child is not being used and abused as a form of making money.
This people and the condition of the child needs to be investigated.
Dani and your wife, what an amazing people. You both did a good did, don't regret it. May God reward you in heaven.
እ/ር ይሰጦኮ ቤተሰቦችህን ይባርክልህ ግን በጣም ያሳዝረናል አበት ልጁ ላይ ሲጨክን ያማል
እኛ ስንቴ ተሸውደን ተበልተን ነው አሁን በሚረዱት ሰዎች ብቻ እርዳታ በተለይ የእክምና ብር አንሰበስብም አንድ ተወካይ እና በሚረዳው ሰው ግዜአዊ አካውንት ተከፍቶ ቀጥታ ለእክምና ተቋሙ ነው የምንከፍለው ህክምናው ሲያልቅ ቢተርፍ ለሌላ ታካሚ ነው ምናውለው እንጂ በህመም ምክንያት ሰውን ኑሮ አናቋቁምም ! ስለዚህ የምትረዱ ሰዎች በተለይ ይሄንን ያህል ብር ስትሰጡ ከእናንተ ወገን አንድ ሰው አብሮ አካውት ላይ እንዲሆን ማድረግ ይሻላል ያለበለዚያ እንዲህ መዘረፍ ነው ።
ምን ያድርጉ ብሩን ሲያዩ ባርቆባቸው ነው ይዘው የጠፉት 😢😢😢 መስሏቸው ከወንድማችን ሊሰወሩ ይችላል ግን ከእግዚአብሔር ስ ? 😢😢😢 ምን አለች በሉ ነገ ያለቅሳሉ ከፍለው የማይጨርሱት መከራ በቤታቸው ይመጣል ስንት አመት ሊኖር ይሆን ? ሰው ሞትን አዝሎ እየዞረ መሆኑን እንዴት ይረሳል 😢😢😢
መሲዬ እንደኔ እንደ እኔ እንዲህ ነገር ውስጥ ቢበቃሽ ባይ ነኝ
በእውነት ያማል!!!!
እግዚአብሔር ያወጥሀውን በጤና በፍቅር እጥፍ አድርጉ ይመልስልህ ልጆችህን ቤቴህን በእጥፍ ይባርክልህ ወንድሜ የእውነት በጣም የምታስቀና ወጣት ነህ ❤❤
❤
አቶ ዳንኤልና ባለቤቱ ዘር ይዉጣላችሁ ።የተወለዱት ልጆቻችሁ 👨👩👦👦ይባረኩ ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ በህይወት ዘመናቹህ ሁሉ ከመልካምነት አትጉደሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ባልና ሚስት ካንድ ውሀ ይቀዳል ሁለታችሁም በጣም መልካሞች ናችሁ ግን ለምን እንደዚህ ማሳከም ካልፈለጋችሁ ለምን ሚዲያ ላይ ወጣችሁ ልጅን መለመኛ ለማድረግ ነው ? እንግዲህ ባእድ ሰው ለልጁ አስቦ ሲያደርግ መቼም ከወላጅ የቀረበ ማንም የለም ልጅን ካላሳከሙት ተቀበልዋቸው ለሌሎች እንዳይረዱ ልታረጉ ነው በጣም ያሳዝናል
እመቤቴን የሰው ጥግ ነህ ቃላት የለኝም
ፈጣሪ በወጣ እጥፍ አድርጎ ይተካልህ መልካም ልቦች የሚያገኙት የተመረጡ ናቸው አሁን አሁን ግን የሚስማው ነገር ከባድ ነው ልቦና ይስጠን
በስማም እንዲህም አይነት እግዜር የባረከው አለ በዚህ ዘመን ተስፋ ጨርስን እንዳንቆርጥ ያደርገናል ደግ ስው አልቁዋልና ብለን እንዳናስብ
እውነት መልካምነገረ የሰራችሁት ጥሩ ሁኒታ ማወቅጥሩነው😢😢😢❤አሳውቁዋቸው ካላሰከማችሁ ብሩ ለሌላሰው ስጡ⁉️⁉️😭
ይሄ ጉዳይ ዝም ብሎማለፍ የለበትም በደንብመጣራት አለበት ሚዲያላይ በውሸት ልጆቻቸውን ሚዲያላይ እያቀረብ በነሱ የሚጫወቱ ብዙ አጭበርባሪዎች እየተጋለጡ ነዉ አሳዉቁን እውነቱን ሌሎች መታገዝ የሚገባቸው ሳይታገዙ ይቀራሉ ❤❤❤❤❤
እግዚዎ መጨረሻውን ያሳምረው የኔ የዋ ፈጣሪ ይጨምርላቹ እነሱማ ዘነበላቸው ዶላር ይብላኝ ለህጻኑ😢
ለጋሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ አንዳንድ ወላጆች በህፃኑ ስቃይ እየተደሰታቹህ የምትኖሩ መሰላቹህ በፈጣሪም በህግም ትጠየቁበታላቹህ።
ጀግና ነህ ወንድሜ
ልጁ መታከም አለበት እወነትህን ነዉ ገንዘብ ከበለጠባቸዉ የማይረቦ ናቸዉ
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይሰጣችሁ ምርጥ ልብ ነው ያላችሁ ጤናችሁን ይሰጣችሁ አምላክ
የሌሎቸችን እድል ለመዝጋት እየተደረደራችሁ ነው የኛሐገር ሰው መቸእንደሚማር እግዚአብሔር ይወቀው
ከሰውሕይወት ገንዘብ ሚበልጥባቸው እኔ እንኳ ሦሥትጊዜ ስለተሸወድሁ ለእምነት ቤቴ እንጅ እንዲህ ላለነገር ትቻለሁ ሰውመርዳት ምትፈልጉ ቀጥታ ለመሠረት በዙ ላኩ ተከታትላ ታስፈፅማለች ብዬ አምንባታለሁ
ጌታ ፡ እየሱስ ፡ አብዝቶ ፡ ይባረክህ ፡ ዳኒ❤
ወይኔ አተ መልካም ሰው ነህ በወጣ ጨምሮ ይስጥህ ደግ ልብነው ያለህ❤❤❤
❤
አዉነት ነዉ መሰይ ከጀረባ መቅረፅ ለምን ያገራችን መንግሰት ያሳግተዋል ዉንድሜ የህፅኖ አምላክ ይጠብቅህ ዘረህ ይብዛ❤❤
Dear It has nothing to do with the government when people come to talk on the media you should have to ask if they are happy to show their face for privacy reasons so he chose not to be filmed. That is the reason why they shut behind his back.
ወይ ጉድ መጥፋቱ መልስ አይደለም እግዚአብሄር ይባርክህ ከነ መላው ቤተሰብህ በወጣ ይተካ ሰውየው ግን መልስ መስጠት ለዳኒ የአይምሮ እረፍት ሲባል❤❤
አቶ ደንኤል ከናባለቤትህ መልካም ልብ ጌታ ስለሠጠህ እግዚአብሄር ይበርክህ
መሲዬ ለዚህ አይነት ነገር አንድ መላ አድርጉ። ስለ እውነት ከሆነ ውጭ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ማታለል ግፍ ነው በዚህ ዘመን ዓለም በኢኮኖሚ ችግር እያለ ሳይተርፈን ሃገራችንን ማሳብ በረከት ነው ይታሰብበት እላለው።
😢በዚም ልክ መልካም ሰው አለ ለካ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለክ የሚሰጡ እጆች የተባረከች ናት❤❤
በደንብ አውቀው ነበር አሁን ላይ የት እንዳለ አላውቅም ,እኔ ከሀገር ውጪ ነው ያለሁት,
ምን አይነት ጥሩ ሰው ነህ
በጣም አዝናለው በዉነት ሌሎች እንዳይረዱ መንገድ ይዘጋሉ
መርዳት ጠላው እማምላክን!!
ይገርማል ሰው እንዴት በወለደው ልጁ ቁማር ይጫወታል ?
ሲቀጥል ሰውዬው ባለጌ ነው ነገ ለሌላው የተቸገረ ሰው እንዳይረዳ ነው የሚያደርገው ገንዘብህን የሰጠኸው ሰው ግን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
አቤት ክፉ ዘመን አረ ልብ እንግዛ ሰዎች እባካችሁ።
እውነት ነው ልጅ ቢታከምበት መልካም ነበር ባለጉዳዩም መልስ ስጥ ለሌሎች እንቅፋት አትሁኑ መሲ መልካም ሰው ነሽ 💕💕
ልጁ ከላሰካሙት በጣም ያሳዝናል ምንም አይሙላ የሰውህዎይት መደን ነው ምቀድመው የዋንቲያ ሲገርመን አረ ምንአይነት ህሊና ቢስናቸዉ ሰው ተርፎት እኮ አይደላም የምረደው 🤔
ወይኔ እንደት ያለ መልካም ሰው ነህ እግዚአቢሄር ይባርክህ ማውቅማ ዬግድ ነው ያን ያህል ገዘብዎስዶ ዝም ማለት እማ አይሆንም ምንእይነት ጭካኔ ነው :: እንዲያውም ዬበለጠ ማድረግ ነበረበት ካብራኩ ዬወጣ ገንዘቡን ለራሱ ካዋለ መከሰስ አለበት
ቤተሰቦች በማጭበርበር ክስ ሊመሰረትባቸው ይገባል ልጁም ለአሳዳጊ ተሰቶ በሥርዓታክሞ መዳን አለበት. ይሄ ጉዳይ በዝምታ ሊታለፍ አይገባም. ልጁ ለአቅመ አዳም የደረሰ ቢሆን በዝምታ ያልፈዋል ብዬ አላስብም
አላህ ይጥቀምህ ውድም እነሱም የሆነ ችግር ላይ ይሆናሉ ተርጋግቶ ማየት ነው የሚሻለው❤❤
ሰዎቹን የሚያውቅ ሰፈራቸው ያለ ሰው ስለሰዎቹ የሚናገር ሰው ቢኖር ጥሩ ነው ።ገንዘቡን ንብረት ገዝተውበት ከሆነ ንብረቱ ተሽጦ ልጁ እንዲታከም ቢደረግ አሰክመነዋል ካሉ የወጣውን ወጪ ደረሰኝ እንዲያቀርቡ በህግ መጠየቅ አለባቸው ። ገንዘቡ አለ ካሉ ልጁ ድኗል ካሉ ለሌላ ችግረኛ ቢሰጥ ጥሩ ነው ።በዚህ ሁኔታ ወደፊት ማንም ሰው የእርዳታ እጁን መዝርጋት አይችልም ።
በህግ መጠየቅ ከተቻለ ቢጠየቁ በነሱ ምክንያት እኮ የተቸገረ የታመመ ለመርዳት እምነት ሊጠፋ እኮ ነው
❤❤❤ዳኒ እግዝአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ሰላም በረከት ከነቤተሰቦችህ ይሙላልህ እመብርሀን ጥላከለላ ትስጥህ ለነሱም ከልጃቸው ጠፊ ብር እንዳይመርጡ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ብዙ የሂወት መስዋእት ዋጋ ያስከፍላል😢😢😢😢😢
ብሮ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
What a beautiful soul they have the doners God bless ur family
መሢያችን ኑሪልን
አይዞክ ወንድሜ አንተ በልጀችህ ታገኘዋለህ
God bless you. Ayzoh you have done what you can.