ሩታ እና ፍቅር በድጋሚ ተገናኙ.አስገራሚ ጊዜ አሳለፍን🙈❤️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2024
  • #abtube #famly

Комментарии • 4,6 тыс.

  • @hamadalmulla7680
    @hamadalmulla7680 26 дней назад +199

    በሉ አላህ አንድ ነዉ ከሱ ሊላ በሐቅ በእዉነት የሚመለክ አምላክ የለም ሙሀመድ ሠለላህ አለይሂም ወሠለም የአላህ መልክተኛ ነዉ

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 26 дней назад +267

    ፍቅር ግን ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ 😢

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 26 дней назад +5

      አዎ ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ የሁላቸውንም ሒወት ያሳምርላቸው ማለት ነው አሁንእኮ ከፍቅር ይሁን ስትዪኮ ሩታንስ ረሳሻትኮ ለሁላቸውም መልካም ሒወት ይሁንላቸው

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 26 дней назад

      @@hananmekonenn813 ይቅርታ እህቴ ለሌላሰው ነው የመለስኩት

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 26 дней назад

      አሜን

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j 26 дней назад +4

      ሁላቸዉም ምርጥዬ ናቸዉ

    • @Rahma-dz2sj
      @Rahma-dz2sj 25 дней назад

      Iko bicha kanad naw ine alchilim😢😢😢

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 26 дней назад +88

    የኔ ሴት ፍቅር አቺ ልዩ ሴት ነሽ ክብርሽን የምትጠብቂ😢❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 25 дней назад

      ፋፊየ. ደምሪኝ

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m 26 дней назад +40

    ፍቅር ጀግና የሚል ቃል አይገልፅሺም በጣም ጠንካራ ነሺ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሰሺ ትለያለሺ ❤❤❤❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 26 дней назад +325

    የምር ፍቅር ጀግና የሚለው ቃል አይገልፃትም ዋው

    • @Hana-g-b8
      @Hana-g-b8 26 дней назад +1

      ዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад +1

      ​@@Hana-g-b8ደምረኛ

    • @zarfizizi2260
      @zarfizizi2260 26 дней назад +5

      በጣም ጀግና ናቸው 3ቱም እኔ ቸየ ፌቱለይ አልቀመጥም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 26 дней назад

      ደምሪኝውደ🎉 21:53

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 26 дней назад

      ​@zarfizizi2260ደምሪኝ🎉 21:53

  • @EyuelShimekit
    @EyuelShimekit 26 дней назад +279

    ዉይ ፍቅር ግን ጥንካሬሽ እስኪ ለፍቅር ጥንካሬ ላይክ

    • @user-up1yl3ct6p
      @user-up1yl3ct6p 26 дней назад

      🎉🎉🎉

    • @zehara5
      @zehara5 26 дней назад

      ❤❤

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 25 дней назад

      ❤🎉

    • @tgtg4135
      @tgtg4135 21 день назад

      እባካችሁ ጎደኞቸ የሩታ ቁጥር የሚያውቅ

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 21 день назад

      @@tgtg4135 ለምን ፈልገሻት ነዉ እኔ ላሠጥሽ

  • @tigsttube5211
    @tigsttube5211 25 дней назад +59

    ሩታ እና አብርሽን የምትወድ እርግዙነኝ እና በፈጣር በሰላም ይገላግልሽ በሉኝ ላይክ አርጉ ኝ😢

    • @ggg-275
      @ggg-275 22 дня назад

      እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ ፈታሔ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ በሠላም ይገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @QatarNew-bb2qe
      @QatarNew-bb2qe 21 день назад

      አላሀ በሰለም ሁለት ያርግሺ

    • @AbeselomDagaw
      @AbeselomDagaw 2 дня назад +1

      🙏🙏

  • @user-wb6th4zn6s
    @user-wb6th4zn6s 26 дней назад +96

    የፍቅርና የፉአድ ወዳጆች እሰኬ ወየትናችሁ🎉እነሱ ያሉበት ሁሉም ቦታ ይዋባን እምትሉ👍❤

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go 26 дней назад +416

    ፍቅር ግን ምን አይነት ጥንካሬ ነው ያለሽ በፈጣሪ የምር በጣም ይገርማል ይህን መቋቋም እኮ ከባድ ነው😢❤

    • @zeharajemal7845
      @zeharajemal7845 26 дней назад +3

      Enam garmongal wly

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 26 дней назад +2

      በጣም❤

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 26 дней назад +2

      በጣም❤❤😢😢😢

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w 26 дней назад +16

      ተያለቹ ትልቅ ደረጀ ነው የምደርሰዉ ፍቅርር ፍፍ❤❤❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 26 дней назад +4

      በጣምወላሂ እኔብሆንአለቁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 26 дней назад +387

    ፍቅርዬ ያለችበት ሁሉ ይዳምቃል ያምትሉ ለይክ 😊🎉❤😊

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 26 дней назад +4

      በጣም

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 26 дней назад +5

      Rutayem.endezaw.atgorguro.😢😢😢

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +12

      😂😂😂😂😂😂 አላልሽም

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +6

      ​@AminaYoussef-c1rላለ መሰጠት ነው መቸ ነው ፍቅር የዩቱብ ድምቀት የሆነችው

    • @user-gs6nb6el9w
      @user-gs6nb6el9w 26 дней назад +5

      በጣም የኔ ፍልቅልቅ❤❤🎉

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 26 дней назад +74

    እዚ ቪዶ ያየዉት የፍቅርን ጠንካራነት ነዉ ያየዉት እዉነቴ እኔ አልችልም😢😢😢

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 26 дней назад +4

      😢😢😢በጣም ከባዲ ነዉ ልጂቱ ጂግና ናት

    • @TigistMolla-hg7lz
      @TigistMolla-hg7lz 26 дней назад

      Yes

    • @user-qc9xg5dr3j
      @user-qc9xg5dr3j 26 дней назад +1

      ማን ሂጂ አላት አልሄዴባት እሶ ሄዴች እርካሸ

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 25 дней назад

      Enemi😢😢😢

    • @user-ok1om1il1v
      @user-ok1om1il1v 25 дней назад

      ሳይጠሯት አትሄድም ደንቆሮ ሰው ጋር መኖር አትችይም አንቺ ሰውጋር ለመኖር ግዴታ ሰው መሆን አለብሽ ርካሽ አንቺነሽእነሱ የራሳቸውን ሂወት እየኖሩነው

  • @user-th2ov2eh9r
    @user-th2ov2eh9r 26 дней назад +46

    ፍቅር ግን ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ ያለሽ በስምአብ❤አንድነታች አይለያቹ እንወዳችዋለን❤❤❤

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 26 дней назад +338

    አብርሽና ሩታዬ ፍቅር ያሸንፋል በሚለው የሚያምኑ ድንቅ ልጆች 😍😍

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 26 дней назад +626

    ማነዉ ዛሬ በጣም ደስስስ ያለሁ እስኪ አብርሽ ፍቅር ሩታ በአንድ በመምጣታቸዉ ደስስ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u 25 дней назад +11

    ወይኔ ፍቅር ልዩ ነሽ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የበለጠ ማረግ ያድርድሽ የበለጠፈጣሪ ይስጥሽ

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 26 дней назад +36

    የምለው ነገር ጠፋኝ ደስም😂😂😂 እያለኝ አልቅሽ አልቅሽም😢😢😢😢😢 እያለኝ ነው ያየሁት የፍቅር ቅንነት፣ የሩታ ቅንነት፣የአብርሽ ቅንነት፣ ብቻ ፈጣሪ ይሁናችሁ። በጣም የሚገርመው ደሞ የፍቅር ጥንካሬ ነው። እኔ ለሷ ከበደኝ። ሁላችሁንም❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 25 дней назад

      እህት ደምሪኝ

    • @GGu-st5vc
      @GGu-st5vc 23 дня назад

      ደመረኝ ውድ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 26 дней назад +297

    ፍቅር ያሸንፋል የምትሉ እስኪ 👍👍🙏

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z 26 дней назад +107

    ማነዉ እደኔ ፍቅርየን የሚወድ ፍቅርየ የኔ ጠንካራ❤❤❤❤

  • @user-lr4ht2tl9q
    @user-lr4ht2tl9q 26 дней назад +27

    ፍቅርዬ እባክሽ አብርሽ ማለት በዚ ሰአት ከቫይረስ አይተናነስም ርቀትሽን ጠብቂ ባይ ነኝ

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 25 дней назад +4

      አሽቃባጭ ፈልጋዉ ነዉ የሄደችዉ እሱ አልጠራትም ወረኛ

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 25 дней назад +1

      Yadfesh😮

    • @AyuAbebaw-eu3ef
      @AyuAbebaw-eu3ef 25 дней назад

      ምን ማለት ነው እራስ የማይታመን ስው
      ስው አያምንም ቆሻሻ

    • @ghfy1881
      @ghfy1881 25 дней назад

      ክፊቅናተኛ የሠወሰላምየማያስደስትሽ ጀዝባ

  • @Maria-cx3il
    @Maria-cx3il 26 дней назад +13

    ፍቅር ግን ምን ዓይነት ጥንካራ ብሸጥሽ ነው እዝጋብሄር ይጠብቅስ ❤❤❤❤

  • @user-ox9ld7yq7k
    @user-ox9ld7yq7k 26 дней назад +256

    ፊቅር እኮ ጀግነነት የሚትሉ እስኪ በለይክ አሰዩ 👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-gs1dm4tw1o
    @user-gs1dm4tw1o 26 дней назад +98

    ፍቅር ልዩው ስው አስተዋይ ነሽ የእኔ ማር መልካም ባል ይስጥሽ እህት አለም ❤

    • @user-mo2ii1il8b
      @user-mo2ii1il8b 26 дней назад +4

      አሜን ይሥጣት የኔ ልዬ ፍቅርዬ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 26 дней назад +4

      ይስጣት የኔ ስስት በቃ ታሳዝነኛለች❤😢

    • @user-ur7rr9wu3h
      @user-ur7rr9wu3h 26 дней назад +3

      አሚን ይስጣት የኔ ልዩ

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 25 дней назад

      Aminiii

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 26 дней назад +11

    ፍቅር ምን አይነት ጠካራ ሴት ነሽ ወይስ አበርሽን መጀመሪያም አታፍቅርዉም

  • @azainab2799
    @azainab2799 26 дней назад +17

    እረ አላህ እነ አብርሽን ባንድ ማአድ ያበላቸው ጌታ የሀገራችንን ፍቅር ይመልስልን አሁንስ ማነው እንደኔ የሀገርሰላም እና የስደት ሂወት መጨረሻው የናፈቀው እፍፍፍ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 25 дней назад +1

      አሚንንንን አሏህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ስዴት በቃችሁ ብሎ በሀገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም የምንኖር ያድርገን

  • @JcId-ks6np
    @JcId-ks6np 26 дней назад +87

    እኔ በጣም ነዉ ምወዳት እሩታ ግንዛሬ ፍቅር ሳያት እንባየ መጣ ከባድነዉ ፍቅርየ መልካም ዕድል ይገጥመሻል ዉዴ❤❤😢😢😢

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 26 дней назад

      Amini😢

    • @user-wb8ry3cj6g
      @user-wb8ry3cj6g 26 дней назад +6

      አረ ፍቅረኛሞች አልነበሩም አትሸወዱ

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 25 дней назад

      ​@@user-wb8ry3cj6gወላሂ በይ

  • @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620
    @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620 26 дней назад +208

    ፍቅርን አይቶ እደኔ ማነው የመጣው🥰

    • @user-tf6gu6xj1e
      @user-tf6gu6xj1e 26 дней назад +4

      እኔ የምር እሷን ያየሁበት ሁሉ ሮጨ ገብቸ የማየዉ ፍቅርዬ❤❤❤

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 26 дней назад

      Ine❤❤❤❤❤ fkriyee

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +15

      😂😂😂😂😂 ኩረጃ እስከ ዛሬስ ታዩየለ አስመሳይ😂😂

    • @1--tsehay
      @1--tsehay 26 дней назад +1

      😂😂🤪🤪

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 26 дней назад +1

      እኔ

  • @user-yj2gx3ee2s
    @user-yj2gx3ee2s 26 дней назад +8

    በፍቅር እምታምኑ ሁለት ጠንካራ ሰዎች እናተን አየሁ አይለያችሁ ደሞ ፍቅር ንፁህ ሰውነሽ❤❤❤❤

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 26 дней назад +17

    እኔ ስገምት ግን ፍቅርዬ አብርሀምን ከልቦ❤ አዉጥታ ፉአድን ልቦ ዉስጥ ከታለች እናም ስገምት ከአብርሀም ይልቅ ፎአድን ትወደዋለች እንደዛ ካልሆነ በቀር ፈፅሞ የማይታሰብ ነዉ እንዲሕ አይነት የልብ እኔስገምትግንፍቅርዬአብርሀምንከዉስጦ ዉልቅ አርጋ አዉጥታ ልቦ ዉስጥ❤ ፉዉአድን ልዩ ቦታ ሰተዋለች እንደዛ ካልሆነ በቀር ፈፅሞ የማይታሰብ ነዉ እንዲሕ አይነት ጀግንነት እንዲሕ አይነት የልብ ጥንካሬ🎉🎉🎉🎉

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 26 дней назад +6

      ፍቅርዬ ፉፉን አፍቅራዋለች እሱም አፍቅሯታል ግን መጠያየቅ ፈሩ አንዱ ደፋር ቀድሞ ፍቅሩን ይግለፅ ባይ ነኝ😂😂😂😂

    • @Tewahdo244
      @Tewahdo244 24 дня назад +1

      ​@@GenetGenet-vv2ztበሃይማኖት ስለ ማይገናኙ በመንፈሳዊ ጓደኝነት ይቀጥሉ እንጅ ፍቅረኛሞች ሞሆን የለባቸውም እግዚአብሔር ኣይወደውም ይህን ስራ። ዋናው ሃይማኖት ነው ሃይማኖትክ ካከበርክ ላኣንተ የምመስል ነው ማግባት ያለብን እንጂ የተለያዩ ሃይማኖት ይዘው ኣይገባም

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 26 дней назад +241

    ማነው እደኔ አብርሽና ሩታን የሚወዳቸው👍❤

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 26 дней назад +1

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 26 дней назад +4

      ፍቅርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ps6ov8mf3q
      @user-ps6ov8mf3q 26 дней назад +1

      ❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 26 дней назад +1

      እኔ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад

      ሙቸ የኛ እንግዳ ተቀባዮች ❤❤❤

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 26 дней назад +74

    ቅንነትሽ በጣም ይገርማል ካንች ብዙ ትምህርት ተምራለው ሩታዬ ማነው የኔ ሩታ ዎዳጆቼ አሳዩኝ 👍

  • @user-pi7rs4nd8g
    @user-pi7rs4nd8g 26 дней назад +13

    ወላሂ እኔ አይኑን እራስ ማየት አልፈልግም ፍቅር ግን ጀግና ሴት ነኝ የልጅ ቅመም አይዞሽ የምር ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-hg4pr6mp9y
      @user-hg4pr6mp9y 26 дней назад +1

      የፍቅርንጥንካሬይስጠን በጣምጠንካራናት

    • @user-gc4sj2qx3t
      @user-gc4sj2qx3t 26 дней назад +1

      እኔ ወላሂ የድሮ ባሌ አለበት አገር ቤት አልሰራም ብየ እሌላ ሀገር ልሰራ ነው አሱን እማላይበት ከሚስቱጋ 😢😢😢😢😢

    • @MekdesWale-cq5mh
      @MekdesWale-cq5mh 19 дней назад

      Esu eko nat alflgm yalchew fekr malt new

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 26 дней назад +12

    wow yes እዉነትም አብረሐምና ሩታዬ ፍቅር ያሸንፋል ቃል የለኝም እግዚያብሔር በሰላምና በፍቅር ያኑራችሁ ዉዶችዬ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤

  • @ssuu4227
    @ssuu4227 26 дней назад +40

    ፋቅር ግን ምን አይነት ጠንካራ ነሺ የምወጂው ሰው የሌላ ሁኖ እያየሺ መገናኘትሺ እኔ በጣም የምወደው ልጂ አግብቶ ወልዷል በእኔ ልብ ውስጥ ዛሬም አለ

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 26 дней назад +6

      ያለነው ወልዶም የፉታል የቺ ደሞ አላገባትም አልፈልግም በላ ካሜራ ደቅና አልፈልግም ብላ ነው ትታው የሔደቸው ፍቅር ተብየዋ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 26 дней назад

      ​@@Jamela-ql5ehትክክል❤ደምሪኝውደ 21:53

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 26 дней назад

      ደምሪኝ🎉 21:53

    • @MekdesWale-cq5mh
      @MekdesWale-cq5mh 19 дней назад

      Selamtfkrew new bakchew

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks 26 дней назад +349

    _ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢብ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ምርጥ ነብዩ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም 💦💦💦_

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 26 дней назад +1

      ደሚርኝማ🎉

    • @almiwo3730
      @almiwo3730 26 дней назад

      😂😂😂😂

    • @umueimran
      @umueimran 26 дней назад +3

      صلى الله عليه وسلم 🌹🌹🌹🌹

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 26 дней назад +1

      ❤S❤A❤W❤

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks 26 дней назад +10

      @@almiwo3730 አያሰቅም ሀቂቃ ብዙ ማለት ፈልጉን ግን ማለት አልፈልም ለዛ ነው ዝም ያለ ነጃ ወጣ የሚለዉ ቃል ብዙ ትርጉም አለዉ

  • @IkanusA-bs9fb
    @IkanusA-bs9fb 26 дней назад +20

    እውነት የፍቅር ጥንካሬ ወደር የለውም ትላንት የሷ የነበረ ዛሬ የሌላ ሆኖ ቤቱ በእንግድነት ስሄድኮ ታየኝ 😢 ፍቅር ምን አይነት ጠንካራ ሴት ናት የኔ ፍቅር ፍቅርዬ ፈጣር ጨምሮ ያበርታሽ ያልገባኝ ነገር ድሮም አትወደዉም ነበር ማለት ነው😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 25 дней назад +1

      ደምሪኝ ማር🎉

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 25 дней назад +1

      ውይ አበሻ ሲለያዪ መከራሲቀራረብ መከራ እሳ ባትወደው እ ቤር የምትወደወወ ምርጥ አፍቃሪ ሰጠው እቤር

    • @user-li4fu2lu5b
      @user-li4fu2lu5b 25 дней назад

      የምር ያጠራጥራል እደት ችላ ሄደች

    • @ghdt7801
      @ghdt7801 25 дней назад +2

      ያስብላል ብቶደው ኖሮ ይኸን ያህል አቅም አይኖራትም ነበር

    • @IkanusA-bs9fb
      @IkanusA-bs9fb 22 дня назад

      @@pickalemayou1153 እስት አፋችሁንአትክፈቱ አዎ አትወደውም ስለናቀቻቸው ነው እንደማትፈልገው ድሮም ብሆን አንድ የራስሽ የሆነን ሰው ሌላ ሰው ለዚያም ሴት ሆና ከተለያዩ በቅጡ ወር ባልሞላ ጊዜ መጥታ አፈቀርኩ ስትለው እኔ በፍቅር ቦታ ብሆን የምወደው ከሆነ የራሴ ሰው የሌላ ሆኖ ማየት አልፈልግምና ይቅርታ ልበለው እላለው ፍቅር ግን ስለማትፈልገው ዝም አለች ስሟግን ስጠፋ ወደሚዲያ መጥታ መልስ ሰጠች እንጅ የሚትወደው ፍርቅር የአብርሽ ፍቅር ብኖርባት ለበቀል ትነሳሳለች ግን እሷ እንደማትወደው ማረጋገጫ በእንግድነት ስጠሩ ወደ ቤታቸ ው ሄዴች ፍቅር ጀግና ና ቆፍጣና ናት

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 26 дней назад +9

    የዚህ ሁሉ ውጤት ፍቅር ነች ስለ አብርሽ አንድትም ነገር ትንፍሽ አላለችም ከራሷ ስራ ውጭ ያኔ በቻናሏ እንደመጣች ከፍ ዝቅ ብታደርግህ ስምህን ብታጎድፍ ፊት ለፊት እንኳ አትተያዩም ነበር ሌሎች ግን ያሌ የሌለውን እያወሩ ሊያባሏችሁ ተነሱ ለሁላችንም ልብ ይስጠን

    • @allall8995
      @allall8995 25 дней назад +2

      ፍትሀዊ መሆን ትልቅነት ነው እነሱ ታርቀዋል ፍቅር ናት ሩታ ናት እያላችሁ አትለቅልቁ ደግሞስ እሷ ስለሱ ታወራ አልነበር እርሱ ነዉጅ አንድት ትንፍሽ ያላለው ጀግና አብርሽ በጣም ሚገርም ልጅ ነው

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 26 дней назад +53

    ግን ያብርሺ እና የፍቅር መታረቅ በጣም ጡሩ ነው በናተ ምክኔት ቤተሰቦቻችሁን የሜሳደቡት ያርፍ አሉ

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z 26 дней назад +55

    እኔ ግን ፍቅር ምን አይነት ጠንካራ ልብ ነዉ የተሰጠሽ እኔ ግን አልችልም የቀድሞ ፍቅረኛዬ ከለላ ሴት ጋር ሆኖ ቤቱ መሄድ አብረዉ ማሳለፊ ያገረሽብኛል ማፈቅረዉ ከሆኔ ይመስለኛል ፍቅር አብርሽን ብዙም አታፈቅረዉም ነበረ እንድ ምንም ያልመሰላት

    • @user-eg6pp7jd9x
      @user-eg6pp7jd9x 26 дней назад +2

      እረ እኔ ዘልዬ ነው የምስመው

    • @user-mb7cf7qq1h
      @user-mb7cf7qq1h 26 дней назад

      🎉kkkkkkkkkk

    • @user-bl3fc1vg4f
      @user-bl3fc1vg4f 26 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @medinegni7792
      @medinegni7792 26 дней назад

      እና ያገርሽ እያልሽ ነው 😂

    • @user-kq2tf5og2q
      @user-kq2tf5og2q 26 дней назад +1

      ሰዉ እሚወደዉን አብሮመኖር ባይችልም ደስታዉ ሊያስደስት ይገባል ደስታዉን እማይወዲ ከሆነዱሮም አይወደዉም ነበርማለትነዉ እናማ አደብያዙ

  • @MamMm-tu7cy
    @MamMm-tu7cy 26 дней назад +43

    አቤት ኮሜንታተሮች ግን በጣም ገረማችውኝ ???? 😡 ሩታ ምኗ ተነካ እና ነው የማትቀበላት እሰቲ በፍቅር ጫማ ውሰጥ ሆናችው አሰቡ ሆሆሆ እኔሰ የገረመኝ የፍቅር የልብ ጥንካሬ እና ትእግሰት እውነትም ፍቅር ነሽ የፍቅር አምላክ የእረፍት እና የደሰታን የታመነን ቤት ይሰራልሽ ❤

  • @user-nw9nk2lc3m
    @user-nw9nk2lc3m 26 дней назад +24

    አባ ፍቅር ተመቸችኝ እኔ ተሳቀቅሁ እሷ ግን ፈታ አለች ከምር ጀግና ሴት ናት❤❤❤❤

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c 26 дней назад +75

    እንዴ ሩታ አድናቂዎች ግን አስተዋይ የለም በጣም ቅን ናችሁ የፍቅር ግን ስሬስ ቀናተኛች ናቸው ሩታን ስንት ነገር ሲሏት ሲሰድቧት ሩታ እስከመጨረሻ ልብሽን አይቀይረው የኔ አስታዋይ አብርሽም የዋህ ነህ ፈጣሪ የሚወድውን ነው ሰው የሚወደው ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ደምረኛ

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 26 дней назад

      ማነው በላይቭ ሁሌ ፍቅር እዲናት እከሌ እዲነው ሲል ሚያመሸው አላየሁም ብትዪ የሻላል

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 26 дней назад +212

    ፍቅር አሸናፊ ነው የAr❤❤ቤተሰብ 5000 k አስገቡን 🙏

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz 26 дней назад +11

    እኔ እወድሻለሁ በሚለው ሙዚቃ ፍቅርና እሕብርሽን አስታወሳለሁ😢😢

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k 26 дней назад +8

    ደስ ትላላቹህ ሰውች ከነዚህ ተማሩ ፍቅር ያሻ ንፍል በጣም ነወ ደስ ያለኝ ለው ልጅ ክብር አላቺህ ሁሌም ደስ የሚል ኑሮ ይሰጥቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hajera-tube
    @Hajera-tube 26 дней назад +121

    ዛሬ ኮሜት የምፅፈው ለመዳም ቅመሞች ነዉ በጣም እወዳችሗለሁ❤🎉በሰው ቤት የምትኖሩ ለኛም አንድ ቀን አልፎልን በሀገራችን የምንኖር ያድርገን ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 26 дней назад +226

    አንደኛነኝ ከፍቶኛል እስኪ የአብርሽናየሩታዬ ወዳጆች 👍😢

  • @Aberhamgeza
    @Aberhamgeza 25 дней назад +5

    ፍቅር ጠንካር የሚያስብል ነገር አለ ብዬ አላስብም ምክኒያቱም እሷ ራሷ አይደለች አልፈልግም ያለችው so እንዲያሁም የጣለችውን ሩት ወስዳ የፍቅርን ጥጉን አሳየች ልትደነቅ የሚገባው ሩት ነች ብዬ ነው የማስበው !!!!!❤

  • @Jana-fy2hz
    @Jana-fy2hz 26 дней назад +8

    ❤❤❤😊😊ፍቅር ና ፉፉየ የኔ ማርች 😊😊😊❤❤❤ ሩታ ና አብርሽም ምርጥ ናችሁ ይመቻችሁ😊😊❤❤❤ በተረፈ ፍቅር እኔ ልጂ ስወልድ ያንች አይነት ቆንጂየ ጠንካራ ጀግና ኩሪ ሴት ልጂ እድትሆልኝ ምኞቴ ነው 😊😊❤❤በጣም እወድሻለሁ የኔ ወርቅ አንድ ቀን እደማገኘሽ ተስፍ አለኝ እዴ እግዚአብሔር ፈቃድ ከፉፉ ጋ 😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d 26 дней назад +128

    ❤❤የኔ ሴት ሩታዬ የፍቅር ሰዉ
    ምንም ስሪ ሁሌም እደግፍሽ አለሁ
    በስራሽ ዉጤታማ ስኬታማ ከፍ
    ብለሽ እዳይሽ ምኞቴ ነዉ
    አብርሽ መልካም ወጣት
    ፍቅር እና ፉአድ ምርጥ ልጆች

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 26 дней назад +3

      በትክክልል❤❤❤ንግስቷ ሁለየም እወድሻለሁ❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 26 дней назад +3

      በትክክል እኔም❤❤🎉

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 26 дней назад +2

      ጎበዝለእሩታየ እሚሆን ቃል እኮ ታጣ

    • @user-xo6sx5kv3s
      @user-xo6sx5kv3s 26 дней назад +2

      ብትክክል🎉

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m 26 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo 26 дней назад +49

    ሩታ ፍቅር ኣብሩሽ የምትዉዱ አንድ ላይ በመምጣታችዉ የተደሰታችሁ 👍👍👍

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3s 26 дней назад +5

    ሩታየ ልዩ ሴት ነሽኮ አንቺ በራስሽ የምትተማመኒ ልዩ ተፍጥሮ ያለሽ ሴት ስውድሽ ፍቅርም አብርሺም ፎአድም ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @user-vc9sh8my3u
    @user-vc9sh8my3u 26 дней назад +8

    እውነትፍቅራቸው አዲነታቸው ደሥ ይላል ❤❤❤ፈቅር ጀግናናት ሁሉንነገር ተቆቁማ መሄዶ🎉🎉🎉🎉

  • @eseyineshtamir
    @eseyineshtamir 26 дней назад +116

    ይች ሩታ ምትባል ልጅ ግን እውነት ድርሰት ካልሆነ መሸለም ያለባት ልጅ ነች የእውነት ይችን ሴት ያገኘሀት ጌታህን አመስግ ሆ እኔ የሆነጊዜ ማግኘት እፈልጋለሁ ❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 26 дней назад +4

      በጣም ❤❤❤

    • @user-vr9ue4kg5j
      @user-vr9ue4kg5j 26 дней назад +4

      በጣም እውነት😢😢❤❤❤

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 26 дней назад +14

      እውነት ነው ድራማ ሁኖ ለራሱ የ እውነት ካደረጉትም መሸለም አለባት አባይ ቲቪ ይቅረቡ ሩት ፈጣሪ ይሁንሽ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 26 дней назад +11

      ጌታን እውነተኛ ፍቅረኛሞች ናቸው ባለፈው ብሩክ እየማለ መፃፍ ብችል ታርካቸውን ብፅፍ ደስይለኛል ብሎል።

    • @user-wo6fr3xq7r
      @user-wo6fr3xq7r 26 дней назад +3

      በጣም የኒ የዋህ እሩታዬ የኒ ልዪ ሥሥት የምልልሽ❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 26 дней назад +763

    የአብርሽ እና የሩታ ፍቅር
    እውነተኛ ነው የምትሉ👍👍
    የሩታ እህት ንግግር አጠራጥሮኝ ነገር😅

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 26 дней назад +23

      እኔእራሡ ዛሬየሣማት መሠለኝ ከፈሯን😂

    • @AfariKsa-uq6om
      @AfariKsa-uq6om 26 дней назад +17

      ትዳር እየመሩ ነው እኮ 😂😂😂

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 26 дней назад +4

      Ewunet.new❤❤❤

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 26 дней назад +28

      አዉ የዉነት ነዉ ፍቅርና አብርሽ ግን ለስራ እንጂ ፍቅረኛሞች አልነበሩም

    • @TedilaLemma
      @TedilaLemma 26 дней назад +11

      ለላ ታርክ ውስጥ ናቸው😂

  • @rfduv1457
    @rfduv1457 26 дней назад +4

    ሁሉም ፍቅር ያሸንፋል ምቱሉ እስት♥️
    ኣብርሽ ሩታየ እምወጃቹ በፍቅር ያንራቹ

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 26 дней назад +4

    አብርሽና ሩታዬ ከመቸውም ቀናቶች በላይ የዛሬዋን ቀን ነው የፈራሁት እንግዳ አቀባበላችሁ በጣም ቆንጆ ነው ግን ግን የነዚህ ልጆች አመጣጥ እንዲሁ ፈርቻለሁና አብርሽ አንተም ሩታዬም ራሳችሁን ጠብቁ የናንተ መልካምነት በጣም ነው የምወድላችሁ እኔጃ በጣም ስለምወዳችሁና ስለማከብራችሁ ምንም ነገር እንቅፋት እንኳን እንዳይነካችሁ ከልብ የመነጨ ምኞቴ ነው የነዚህ ልጆች መምጣት በሁለት አይነት መንገድ እዩት ጠርጥሩ አንድ በመልካም አንድ በመጥፎ ለማንኛውም እመበቴ ከነልጇ ትጠብቃችሁ እወዳችሗለሁ በጣም በጣም በጣም

    • @linaali8761
      @linaali8761 26 дней назад +1

      የሰይጣን አስተሳሰብ እናሱ ስራቸዉን ይሰራሉ እናተ ታሟርታላችሁ በሰዉ ዉስጥ ሽክ አታስገቡ እጭ መጥፎሰዉ ሁሉም ሰዉ እደሱ መጥፎሜስብ ነዉ ሚመስለዉ

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey 26 дней назад +112

    ፍቅርን ጠልታቹ ሩታ የምትወዱ ሩታን ወዳቹ ፍቅርን የምትሰድቡ ትምህርት ይሁናቹ በማታቁት ነገር ገብታቹ ነገር ከምትፈተፍቱ የራሳቹ ህይወት ኑሩ የምሻላቹ ይሄ ነው

    • @ዩትብ
      @ዩትብ 26 дней назад +3

      ትክክል በማያገባቸዉ ገብተዉ ሲይቀባጥሩ ግርምነኮ የሚሉኝ እስኪ ኑዉ እንደማመር እህቶቸ❤❤❤❤❤

    • @MekyaSeid-pn5cl
      @MekyaSeid-pn5cl 26 дней назад +3

      በጣም ወላሂ ይመችሽ ❤❤❤❤❤

    • @alemtube97682
      @alemtube97682 26 дней назад

      ፍቅር ቁጥብ ናት❤

    • @rihanaribaa
      @rihanaribaa 26 дней назад +1

      እደው ምን ላርግሽ በማያገባቸው እየገቡ

    • @eilhamAbdela
      @eilhamAbdela 26 дней назад +1

      በጣም ጥንካሬዋን ስወድላት😢😢😢😢

  • @user-dj7wz1sz1j
    @user-dj7wz1sz1j 26 дней назад +15

    እሩቲ ለመስተናገድ እና እግዳ አቀባበል ትችያለሺ ዉብ ሴት ለሰዉ ያላት ክብር ስወድላት❤❤❤❤❤ግን እራሺን ጠብቂ😢

  • @AmusedBlueLake-fs5rw
    @AmusedBlueLake-fs5rw 26 дней назад +6

    እኛ የመዳም ቅመሞች ደክሞን እንኮን አንተዋችሁም የመዉደዳችንብዛት እናተን በማሰብ❤❤❤ ስትጣሉ ስራዉ እራሱ ያስጠላል ምንም ይበላችሁ እዳትለያዩ ❤❤❤❤

  • @user-jk3ek7qr2t
    @user-jk3ek7qr2t 25 дней назад +4

    ሩታዬ የአብርሽ ንግስት ሁሌም ድመቁልን ግን በዚህ አጋጣሚ ፍቅርን ሳላደቅ አላልፍም ❤❤

  • @hiwotYereda
    @hiwotYereda 26 дней назад +122

    የእውነት በጣም መልካም ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይህን ልብሽ አይቀየርብሽ ሩታዬ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን እማ❤❤❤

    • @user-wo6fr3xq7r
      @user-wo6fr3xq7r 26 дней назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@@user-wo6fr3xq7rደምረኛ

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 26 дней назад +36

    ሩታዬ የኔ የዋህነሽ እኮ ስወድሽ የልቤ ነሽ አንቺን ደስታኛ ሚያራገሽ ነገር ከሆነ ኢሺ ይመቸቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarayalo-i6b
    @sarayalo-i6b 26 дней назад +5

    የኔ ሩታነቴ ለሁሉም ቀና ልብ ነው ያለሽ ስስቴዋ ኑሪልኝ

  • @DfghXcbh
    @DfghXcbh 26 дней назад +1

    ፍቅርየ አንችኮ ጀግና ነሽ የውነት ልዩ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dh1co9nl5k
    @user-dh1co9nl5k 26 дней назад +106

    ላይክም ኮሜትም የመጀመርያ ነኝ 😂😂ማነዉ እደኔ ዘበኛ ሆኖ የቆየ👍👍😂😂

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 26 дней назад +55

    _ለፍቅር እና ለኣብርሽ ለሩታዬ ሰላም እንድ ወረደ ለሃገራችን እና ለህዝባችን ሰላም ያምጣልን ፈጣሪ አሜን፫ በሉ 👍🎉❤_

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 25 дней назад +2

    ሩታ ግን ደስ ያላት አትመስልም 😉

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 25 дней назад +2

    ሩቲዬ አንድ ነገር ልበልሽ ማለት ቦሀላ እንዳትጎጂ የምር ይቅርታ ማለት ጥሩ ነዉ ግን መቃራረብ አያስፈልግም የምር የህትነት ምክሬ ነዉ የኔ ዉድ ደግሞም ሰለ ምወድሽ ነዉ የኔ ልእልት

  • @user-gy9dd3cm7j
    @user-gy9dd3cm7j 26 дней назад +53

    ሩታ እኮ የዋህነሽ 😢 ፍቅርየ ጀግና ነሽ❤

    • @የማር
      @የማር 26 дней назад +2

      ❤❤❤

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 26 дней назад +1

      Fkriyee jegina nesh berchi yene inat anchi nigist nesh hulem ashenafi nesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 26 дней назад +1

      ፍቅርዬ❤❤❤

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si 26 дней назад

      😅😅😅

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 26 дней назад +2

      በጣም የዋህ ነት ሩታዬ

  • @semiha-sh2nk
    @semiha-sh2nk 26 дней назад +24

    ፍቅርን ና ፉአድን ውድድድድድድ ❤❤❤❤እሳቸው ለማየት ለመጀመሪያ ግዜ ይቶብ መግባቴ

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 26 дней назад +15

    ፍቅርዬ አቺ ብቻ ደስተኛ ሁኚ አቺ የሌለሽበት ሚድያው አይደምቅም ጥንካሬሽ ግን ሳላደቅ አላልፍም ጀግና ነሽ ፍቅርዬ ቃላት አጣሁልሽ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dud-vo6mb
    @Dud-vo6mb 26 дней назад +2

    ሩታ የሰዉ ፍቅርኛ ቀመትሽ ፍቅር አስቀይመሽ ይደብራል አብርሽም እሩታም አስመሳይ ናቸዉ ፍቅር ግን ጠንካራ ጀገና ነች

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 26 дней назад +40

    አብርሽና እሩታዬ የፍቅር ተምሣሊቶች እኮ ናችሁ ማርያምን ትለያላችሁ❤❤ጠላትን ወደኋላ እናተን ወደፊት ብቻ❤❤❤🎉🎉🎉ፍቅርዬ ስለተገናኛችሁ በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ❤🎉🎉

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 26 дней назад +19

    የፍቅር አድናቂ ነኝ😊 የኔ ጠንካራ ጀግና ሴት❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 26 дней назад +3

    ፍቅርዬ የኔ የዋህ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ ትልቅ ጥንካሬ ነው ከዚህም በላይ ጠካራ ሁኝ

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e 26 дней назад +1

    እሩታየ የኔ ጥበበኛ ትህትና አማልቶ ሠቶሻል አብርሼ የኔየዋህ ፍቅር የኔጠካራ ፍአድ የጒዴኛ ጥግ ፍቅራችሁ አድነታችሁ በዝሁ ይቀጥልላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 26 дней назад +59

    ውነት ለመናገር አብርሽና ሩታ እንዲሁም ፍቅር የብዙ ወጣቶች አራያ ናቸው ገና ብዙ ነገር እጠብቃለው በዚሁ ቀጥሉ ምንም ክፉ አይንካቹ እስኪ አሚን በሉ❤❤❤❤

  • @RonyCell-kr5bp
    @RonyCell-kr5bp 26 дней назад +59

    የኔ ፍቅር 😥የኔ ሁሉም ነገር እዎድሻለው የኔ አካሌ ♥️ሁሌ ጊዜ አሰባልዎ የኔ አለሜ 😭የኔ ህዎቴ

    • @user-oh6mb2ue7j
      @user-oh6mb2ue7j 26 дней назад +3

      ይሄ ሁሉ ለማነው ምን ሽንቴ ሚርንዳ ይሁንልኝ አላችሁ ክክክ😅😅😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 26 дней назад

      ​@@user-oh6mb2ue7jደምረኛ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 26 дней назад

      ​@@user-oh6mb2ue7j🤣🤣😀😀ደምሪኝማአቺው 21:53

    • @HuggTh
      @HuggTh 26 дней назад

      ​@@user-oh6mb2ue7j😂😂😂😂😂😂

    • @GGu-st5vc
      @GGu-st5vc 23 дня назад

      ፍቅርን አለማድነቅ አይቻልም. ❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 25 дней назад +2

    ሁለት ንግሰቶች እሩታየና ፍቅር ሁለቱ ንጉሶች ፉአድና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ዉዶች እሩታየ የትንሸ ትልቅ ሆነሸ ፍቅረሰላም አዉርደሽ አሰታርቀሻቸዉ ለዚ በመብቃታችሁ በጣም ነዉ ደሰ ያለን❤❤❤❤❤

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 26 дней назад +2

    የኔ ቆጆ ሩታዬ አብርሽ የኔ መልካም እህት ተባረኩ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቹሁን ይባርከው ተባረኩ አሁን ቤታቹሁ በበረከት ሙሉ ያድርገው ፈጣሪ ፍቅርን አንድነትን ደስታ ያድላቹሁ በእውነት በጣም መልካም ❤ የእማዬ እናየጋሽዬ ልጆች ደግነት ከቤተሰቡ ነው ለኝም ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h 26 дней назад +52

    እኝኝኝኝኝኝኝኝ የጋሽዬ ልጆች ፍቅር ልደፋኝ ነው ሁሌም የማይሰለቹ የማይጠገቡ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 26 дней назад

      እኔስቡትይ❤❤❤❤

    • @MBaba-xq5oi
      @MBaba-xq5oi 26 дней назад

      እና ታዳ የመዳም በረኪና አለልሽ እኮ ለምን ቀመስ አድርገሽ አታይውም. ሞክሪው. ይወጣልሻል.

  • @Senayit12
    @Senayit12 26 дней назад +21

    አብርሽ እና እሩታ ልዑል እግዚአብሔር ከአስመሳይ እና ከተንኮለኛ ሰዎች ይጠብቃችሁ

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 26 дней назад +1

    I am so proud for both ofyou! God bless you❤❤❤

  • @user-of7yx6pu2c
    @user-of7yx6pu2c 26 дней назад +9

    ሩታየ ብጣም ነው የመወደሽ ግን አንደ ነገር ለነገረ አስተወለ ባህላ የቆጨሽለ ሩታየ ከልቤ ስለመውደሽ ነው ብአንች የየሁት ነገር ሰለ አለ ነው ውዴ ግን ብፆሎት ጥያቅ ነው እና ትደራ ከፍለገሽ 3ቀን ስብኤ ግብ ብማርያም ብእንች ላይ መንፈስ አለ እባክሽ ሩታየ ውደ ቤትስብሽ ተመለሽ ስለመንፈስት አውቃዋሎ የመምህር ተስፍይ አበራ ገጣሚኝ ስሚ ስለአንች በጣም የጨንቅኝ ሩታየ ❤❤❤

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy 26 дней назад +2

      የመምህር ተስፋዬ ተማሪ አችም ስለሆንሽ አኮራሽኝ በርች

    • @user-of7yx6pu2c
      @user-of7yx6pu2c 26 дней назад

      እሺ እንየም 2አመት ነው የመምህር ተስፍየ የሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ሩታየ የዋህ ስለሆንች ስይጣን ብስው ላይ አደራ ስው ብትምኛት ቁጥር የዝሙት መንፈስ የብዳ መንፈስ ወዘተ ስለመግባ ነው እንየ ራሱ ስው የመመከረ አይደለሁም ቆሽሽ እና ሃጣየተኝ ነኝ

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy 26 дней назад

      ​@@user-of7yx6pu2cበርች እንዳልሽው የሆነ ችግር እዳለባት በደንብ ያስታውቃል በፀሎት ብጠነክር ጥሩ ነበር ግን ልጅቷ በጣም በየዋህነት ነው የምትኖር የመናፍስ ሴራ ያልገባት ስለሆነ ላይፏ በጣም ከባድ ይሆናል ብቻ ለሁሉም ሰላም ይስጠን

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t 26 дней назад +138

    ማነው እደኔ ፍቅርን አይቶ የመጣ🎉🎉🎉❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 26 дней назад +62

    በእመቤቴ ምን አይነት መታደል ነው የኔ ንፁህ ሴት እሩታየ ይህ ሁሉ ፍቅር ያንች ንፁህነት ነው እግዚአብሄር አይቀይርብሽ አይለያችሁ እንዲ በፍቅር መኖር እየተቻለ ብቻ መታደል ነው የኔ ብርቱ

    • @Zehara9
      @Zehara9 25 дней назад +1

      ሀኒየ ደምሪኝ

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 25 дней назад +2

      እሩታዬ የሴቶች ተምሳሌት ናት ስንል በምክንያት ነዉ ከነተረቱም ከፍትፉቱ ፊቱ ይባል የለ እስኪ እዪዋቸዉ የፊታቸዉ ፈገግታ ደሰ ሲል ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

    • @user-li4fu2lu5b
      @user-li4fu2lu5b 25 дней назад

      እረ ይሄ. ንፁህነት አይደለም ያችኛይቱ ህመሙሟ እኔን ተሰማኝ እደራስ ነው ማየት ፍቅርን አደነኳት

  • @LidiyaMengsetu
    @LidiyaMengsetu 26 дней назад

    Nure legn teleke sewe nachu enate tebareku demaachu yerezeme. God bless you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanawitazezewTge
    @amanawitazezewTge 25 дней назад +1

    እውነት፡እሩታየ፡በጣም፡ትልቅ፡ሰው፡ነሽ፡ተባረኪ፡እግዚአብሔር፡አምላክ፡ያልታሰበ፡እንጀራ፡ይስጥሽ፡ተባረኪ

  • @user-em1dw6rk3p
    @user-em1dw6rk3p 26 дней назад +34

    ፍቅርን ሳላደንቅ አላልፋም ሁሉን በሆደ ቻል አርጋ ጀግና

  • @TiiiToiri
    @TiiiToiri 26 дней назад +23

    እሩትየ የኔ ልእልት የምወድሽ የማከብርሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስተኛ ሁነሽ ኑሪልኝ ክፉሽን መስማትም ማየትም አልፋልግ የኔ ጀግና ሴት ይህ ሁሉ የአንች ውጤት ነው 💐💐

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 25 дней назад +2

    Amen you r right God is good all the time 🙏

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 26 дней назад +4

    ፍቅርዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም ቅን ሴት ነሽ ዉድድድ ሩታ ፈጣሪ ሞገሱን ይጨምርልሽ።

  • @rabiahussan9599
    @rabiahussan9599 26 дней назад +63

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ በሞቴ ለይኩኝ 😢 ፍቅርየ የኔ ሴት ❤❤❤❤

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 26 дней назад +89

    አብርሽዬ ና ሩታዬ ፍቅር ናችሁ የምትሉ በላክ👍👍👍❤❤❤ሩታዬ የኔ ቅምም ለሰው ያለው ክብር 🎉🎉🎉

  • @ZxcvbnmZxcvbnm-ig8zu
    @ZxcvbnmZxcvbnm-ig8zu 26 дней назад +2

    ፍቅርዬ ያቺን ጥንካሬ ይገርማል ውድድድድድ

  • @henokalem1582
    @henokalem1582 25 дней назад +2

    ይሄ ነገር ግን ጥሩ ቢሆንም ጉዳቱ ግን ያመዝናል : መጨረሻውን ያሳምርልሽ ሩታ አስተዋይ መሆን አለብሽ : እንደዚ መቶ መሰነባብት ምናምን ከበዛ ጥሩ አይሆንም

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 26 дней назад +50

    ኧረ እሩታየ እና አብርሽ በናታችሁ በመቆዶንያ ይሁን ሰርጋችሁ እውነት ከምንም በላይ እዛ ብትጋቡ በጣም ደስ ይላል ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 26 дней назад +1

      እኔ እራሱ ብየ ነበር ዱባዬ ለመዝነነት ቢሄዱ ጥሩ ነበር

    • @Betty12194
      @Betty12194 26 дней назад

      @@KelemEshetu-ju3plenem eza bihon desi yilal

  • @HailCity-hm6pn
    @HailCity-hm6pn 26 дней назад +61

    ،ማነው እደኔ ፍቅርን የሚወድ ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ብርቱ❤

  • @fatumakadere-cf9si
    @fatumakadere-cf9si 26 дней назад

    mashallha mashallha alha.yicamirlachu🎉🎉

  • @AlemWithAlem
    @AlemWithAlem 25 дней назад +1

    ሩታዬ ምን ላርግሽ እንዴው አብርሽ በድጋሚ ፍጣርን አመስግን ስለ ስጦታህ መልካም ሴት ለባሉዋ ዘውዴ ናት