አብርሽ እና ሩታ ረሙን አሳፈሩት.በፈጣሪ ፊት ቃል አስገባቸው🙈🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 5 месяцев назад +260

    ረሙዬ ትልቅ ሰዉ ነህ ረሙን ምትወዱ 💞👍ሩታና አብርሽ ወልደቹ ከብደቹ ለመየት የብቀን 🙏

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 5 месяцев назад +2

      የኔማር❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽ❤❤

    • @samyrasamuty179
      @samyrasamuty179 5 месяцев назад

      @@saadaahmad5973 እሺ 20ቲ💗

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 5 месяцев назад

      ​@@saadaahmad5973❤❤እሽ ደሜ ደሞ ለስብብብትልቅ ደርጃ ድርሽ የርፈት እጀራ ይስጥሽ❤❤

    • @GibviFyubbd
      @GibviFyubbd 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 5 месяцев назад +96

    ዛሬ በጣም እምወዴው የሠፈሬ ትልቅ ሰዎች አላህን የሚፈሩ በድናቸው ጠካራ የሆኑ ሙተውብኛል አላህ ያፅናሽ በሉኝ😢😢😢😢😢😢

    • @eliham.ሰለምቴዋ
      @eliham.ሰለምቴዋ 5 месяцев назад

      አላህ ያፅናሽ😢

    • @abdilfetasabitu4063
      @abdilfetasabitu4063 5 месяцев назад

      አለህ ያፂነሽ

    • @zabibamuhammad7566
      @zabibamuhammad7566 5 месяцев назад

      አላህ ያፃሽ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 5 месяцев назад +2

      አላህይዘንላቸው አላህ ያፅናሽ

    • @Ekiruy
      @Ekiruy 5 месяцев назад +1

      አላህ ይረሀማቸው ያረብ እናተንም አላህ ይሶብራችሁ

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 5 месяцев назад +242

    የኔ ምርጦች ሩታየ የኔ አንደኛ ስወድሽ የአብርሽ ንግስት❤❤ረሙ ቃልህን ስላከበርክ እናመሰግናለን🎉ቤተሰብ አድርጉኝ ምርጦቸ❤

    • @ያረብቀልቤንወዳተ
      @ያረብቀልቤንወዳተ 5 месяцев назад +1

      የዋሁ ሙቢየ❤❤

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @user-zd3pw9dv8lmara
      @user-zd3pw9dv8lmara 5 месяцев назад +1

      ​@@ያረብቀልቤንወዳተየሙቢ ኣደለም የሀ ዩቱብ😛😛

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 месяцев назад

      R💋💋💋

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 5 месяцев назад

      @@ያረብቀልቤንወዳተ ሙባናትይች ያብርሽ አዷጠበቃ😋😋💕💕

  • @BetiYouTube2024
    @BetiYouTube2024 5 месяцев назад +13

    አብርሸዬ እና ሩታዬ ሁሌም ሳቁልን መቼም ተከፍታቹሁ ምየት አንፍልግም ሁሌም ከጎናቹሁ ነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 5 месяцев назад +19

    ዋዉ ይዛሬ ይለያል የኔ ማሮች ንዘላለም ንትነሩ የፈጣሪ ጋ ይጠብቃቹ ለሁሉ ነገረ እዝጋብሄር ሰለ ሆነ እናመስገና ንንር ኣብሩሽየ ሩታየ ሮሙ ዉድድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 5 месяцев назад +79

    ሩቲ የሴቶች የበላይ ይመቻችሁ ረሙየ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 5 месяцев назад +112

    ረሙ ቸኮሌት🍫🍫🍫🍫ትለያለህ ቃልህ በተግባር አሳይተሀል👍👍👍👍👍👍👍

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 5 месяцев назад +112

    አብርሽ ሀይሚን ስላስፈቀዳችሁላት እናመሠግናለን እንወዳችሖለን❤

    • @ሡሡየናቷ
      @ሡሡየናቷ 5 месяцев назад +2

      አልሚየ የኔ ጨዋ ❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 5 месяцев назад

      በጣምደስነውያለኝ

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ 5 месяцев назад

      እህትነቴ የኔ ሰው አክባሪ❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @AsterAermedo
      @AsterAermedo 5 месяцев назад +4

      አልሚነቴ ቶሎ አቅብጫቸው መጣው ቲክትክ😂❤

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 5 месяцев назад +9

    ገና ዛሬ አዋቂ ሰው አቀረባችሁ ረሙ ስርአት አደበት ዋውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 месяцев назад +35

    አብርሽዬ ባትቀና ነበር የሚገርመኝ የምር የቺ ልእልት የሆነች ልጅ ሁሉን ሰዉ አይቶ የሚወዳት ልጅ ነት ሩቲዬ የአብርሽ ንግስት ልእልቷ

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 5 месяцев назад +97

    እናንተ ትለያላቹ አንድላይ ሲያምሩ🎉❤❤

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 5 месяцев назад +125

    ረሙ ቃል አጠረኝ ለአተ😢😢😢😢😢😢

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 5 месяцев назад +59

    ወይ ረሙ እንዴት ደስ የምል ልጅ ነው ጨወታ ስያምር 😂😂😂አብርሽ ቅናት 100😂😂

  • @Xoyibaamahammad-yo7tu
    @Xoyibaamahammad-yo7tu 5 месяцев назад +25

    አብርሽዬ ሁሌም ከጎንህ ነን አይዞህ ወንድሜ አንተን ከፍቶህ ማየት አንፈልግም ሁሌም ሳቅልን ሩታዬ የኔጀግና አንቺም ኑሪለት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ፍቅራቹሁን የጨምርላቹሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadiyaHadiya-o8h
    @HadiyaHadiya-o8h 5 месяцев назад +35

    ይሄን ቪዶ እደኔ ማነው በሳቅ የጨርሰው. አብርሽ እና እሩታ. እራሞ እኖዳችሁ አለን. በራሞ ቤት እጠብቃለን ሁላችሁንም. እራት ጋብዙት እራሞን❤❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 месяцев назад

      እረሙ በጣም ተጫዋች ነህ በመጀመሪያዉ ቪዲዮ አሰደግጠህኝ ነበር አብርሸ ደግሞ በጣም ቁምነገረኛ ነዉ በጣም ነዉ የምወድለት በርታ አብርሸ❤❤❤❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 5 месяцев назад +84

    ረሙዬ ድሮም እወድሃለዉ አሁንም ይብስ ወደድኩህ ጎበዝ ነህ በጣም በቃልህ መሰረት ሩታዬንና አብርሽን ስላስደሰትክልን❤❤

  • @Haym65
    @Haym65 5 месяцев назад +244

    ዋው አብርሽዬ ብቅርቡ ሰርግ እጠብቃለን ምትሉ ላይክ ስጡኝ

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 5 месяцев назад +2

      እሱማግባትአይፈልገግምብርነዉእጂ😂😂😂😂😂

    • @ghj5689-u3h
      @ghj5689-u3h 5 месяцев назад +2

      ​@@Ismil-c8c አይባልም በምን አወቅሽ መጥፎ ንግግር አትናገሪ ገንዘብ ፍቅርን አይገዛም😢

    • @Haym65
      @Haym65 5 месяцев назад +3

      @@Ismil-c8c ማን አለሽ ላለፍለግሽ ቪድዮቻው ያለ ማየት እኮ ነው

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 5 месяцев назад

      @@Ismil-c8c ወሬኛ አወራሽ በቃ ቆሞ ቀር መቼም ቢሆን አብርሽን መሆን አችይ

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 5 месяцев назад

      @@MahiFkr-xp7uo ምድረአሮጊትማለትነዉ፣ሴትኛአዳሪሁላ፣ዝምበሉእሲ

  • @salimaariga7634
    @salimaariga7634 5 месяцев назад +36

    አብርሽ የኔ ጀግና እንዳታለቅስ ጠላቴ ያልቅስ እኛ ሁሌም ከጎኔ ነኝ❤❤🎉🎉

  • @የአሜን
    @የአሜን 5 месяцев назад +4

    እረሙ አደኛ ቃሉን አክባሪ ነው እሩታዬ አብርሽ አምሮባችዋል ደሞ ፈጣሪ አይለያቹ እሺ ሁሌም በደስታ ያኑራቹ❤❤🎉

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 5 месяцев назад +26

    እወነተኛ ፋቅር እናተጋ ነዉ ያለዉ በዙ መሰዎትነት ከፋላቹ እዝህ ደረሳቹ አሁንም ፋቅራቹን ይጨምርላቹ ለዝህም ነዉ ሁሌ የሰዉ ፋቅር ሚሰጣቹ ዉጤታማም ምትሆኑት አላህ ይጠብቃቹሁ

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 месяцев назад

      አሚን❤❤❤🎉

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 5 месяцев назад +731

    ሩታና አብርሽ ይጋቡልን የምትሉ❤50kአስገቡኝ❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 5 месяцев назад +73

    አብርሽ ለቤተሰብ ለኦዲየንስ ባልህ ክብር ያንባውን እንባ እኔንም ሆዴን አስባስከኝ አብርሽና ሩታ የፍቅር ተምሳሌቶች❤️❤️❤️❤️

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 5 месяцев назад

      @@almazjanka8624 ❤❤❤😘😘

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 5 месяцев назад +2

      የምር አወ የኔ የዋህ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 5 месяцев назад +2

      በጣም የኔ የዋህ😢

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 5 месяцев назад +320

    የዛሬው ያበደ ነው ዋው በሉ አብርሽና ሩታን እና ረሙን የምትወድው ላይክ አርጉኝ 😘😘😘👌👌❤

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 5 месяцев назад +1

      አብዳዋልማለትሽነው

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤ 0:01

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 5 месяцев назад +2

      ​@@gshshsnsn7376 ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ምነው ብርቅ ነው እንዴ ላንቺ መዝናናት ወይስ ቅናታም ነገር ነሽ ምነው የሰው ደስታ የማይሰደስትሽ ከሆንሽ እጂህ አኪም ይይሽ በሽታ ስለሆነ ተግባባን 👍👊

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 5 месяцев назад +1

      አለባበሷንነውየተመቸሽወላምኑ አላህይምራችሁበሥ እሰይእሠይእያላችሁበፖትልነዷችውነው እነሱለብርታውራዋል

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 5 месяцев назад +1

      ​@@gshshsnsn7376አረ ባክሽ ብር ብር አትበይ ብር ማን ይጠላል አኔቺ ብር አትወጂም ምን ትፈላሰፉቢኛለሽ ያግኝው ሰርተው ለፉተው ነው ምነውእነሱ ማግኝታቸው አስቆጨሽ 😂👊

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 5 месяцев назад +13

    አብርሽዬ የኔ ጌታ ራታዬ የኔ ጣፉጭ ፊጣሪ ደግሞ ለሰርጋችሁ በስላም ያድርሳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤❤❤❤

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 5 месяцев назад +7

    ረሙ የኔ የዋህ የምር ምርጥ ጥሩ ፀባይ ያለክ ልጅ ነህ አይለያችሁ ሩትየ አብርሽየ ፍቅራችሁ እደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ እወዳችሇለው❤❤❤❤❤

  • @GenetAwele
    @GenetAwele 5 месяцев назад +39

    ረሙ ትለያለክ ሩታዬ የኔ አስተዋይ ማንም እዳሰሚ ጉዞ ወደፊት 🎉🎉

  • @yilaktube
    @yilaktube 5 месяцев назад +57

    ደስ ይላል እኔንም ሚዜ እንዳትረሱኝ❤👍👍😂

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 5 месяцев назад +60

    ያብርሽ ያሩታ የራሙ አድናቂዎች #👍👍

  • @Tsehay219
    @Tsehay219 5 месяцев назад +20

    አብርሽ ስቀና ነው የዋለው😂😂😂😂😂😂 አይዞህ አብርሽዬ ቻለው😂😂😂 ሩታዬ የኔ ቆንጆ♥️♥️♥️ እኔ እወደችሃለው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 месяцев назад +6

    በጣም ታምራላችሁ ሩታዬ ሁሉም ነገር ያመርባታል❤❤❤❤ረሙዬ ቼኮሌት congregation for 100k ❤❤❤ጎበዝ ቃል አክባሪ ነህ❤❤❤

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 5 месяцев назад +85

    ረሙ የኛ ጀግና ቃልህን አከበርክ ጎበዝ ሩትዬ እና አብርሽ በርቱልን ፍቅራቹ ለዘላለም ያድርግላቹ ❤❤❤

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤ 0:01

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 5 месяцев назад +1

      የኔ ልዩ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽ❤❤

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 5 месяцев назад +273

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @heyuti
      @heyuti 5 месяцев назад +5

      ፊዳከ አቢዋኡሚ ያረሱለሏህ ሰ ዐ ወ ትክክልወላሂ አላህይህድና

    • @fafi_habeshawit
      @fafi_habeshawit 5 месяцев назад +2

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 5 месяцев назад +1

      ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @ሰምረ
      @ሰምረ 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤ሶሎለሁ አለህ ዎሰልም❤❤

    • @amriaamri8494
      @amriaamri8494 5 месяцев назад +1

      ሠላለሁ አላሂ ወሰልም🎉🎉🎉

  • @samira7639
    @samira7639 5 месяцев назад +73

    አብርሽ እና ረሙ በጣም ነው ዘና ያምታረጉ አሳቃቹኝ በእዉነት ደስ ስትሉ አንድ ሳአት ሙሉ ብታወሩ ቪዲዮ አይጠገብም ሩታዬም ዉድድድ 😂❤❤❤❤😂😂❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 месяцев назад +25

    አብርሽዬ የእነት ኮራሁብህ ሞት ካለየን በቀር ማንም አይለየንም ስትል እንባየ መጣ የኡነት ፈጣሪ ሁለየም ከናተ ጋር ይሁን የኔ ዉዶች ሩቲዬ ደግሞ የምታኮራ ምሰት ነት❤❤❤❤❤❤❤❤ ወለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 5 месяцев назад +14

    ሩሙዬ እናመሰግናለን ቃልህን ስለጠበክ አብርሽ ሁሌም በኛ ኩራ መቸም አናሳፍርህም የምትሉ👍ሩቲዬ የኔ ሞደሊስት ዉድድድ 💓💓💋💋💋

  • @meditube147
    @meditube147 5 месяцев назад +36

    ሩሙ እናመሰግናለን ሩታዬ እና አብርሽዬ እንዳችዋለን እኛም ቃል እንገባለን ሁሌ ከጎናቹ ነን❤❤❤❤❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕💕🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

  • @ሀይሚ-የሩታ
    @ሀይሚ-የሩታ 5 месяцев назад +53

    ረሙ በጣም ትለያለህ የምር ጎበዝ የምንፈልገውን ነገር ጠቅለል አርጎ 😢😢😢😢😢

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 5 месяцев назад +287

    ማነው እደኔ ሌላ ፖሮግራም እያየ እነ እሩታ ሲመጡ አቋርጦ የሚመጣ😂😂ስወዳችሁኮ🎉🥰🥰❤❤

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 5 месяцев назад +2

    ዋው ረሙ ትልቅ ሰው ማሻእላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 5 месяцев назад +12

    ኣብርሽየ ኣታልቅስ ወንድሜ ለሰው ያለህ ክብር ያስከብርሃል ኤርትራውያን ሳንቀር ነው ምንከታትልህ በዚህ ኣጋጣሚ ❤

  • @ekrammuhammedhgyt3480
    @ekrammuhammedhgyt3480 5 месяцев назад +21

    😂😂😂😂አይ አብርሽ የዛሬው ቅናት ረሙ ቸኮሌት እናመሰግናለን ቃልህን ስላከበርክ

    • @zuzumchale
      @zuzumchale 5 месяцев назад

      ደምሪኝ🎉

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 5 месяцев назад +17

    ማሻ አላህ ረሙዬ ካንገትህ ያደረከዉን ስላወለከዉ ደስ ብሎኛል

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 5 месяцев назад +6

      ቀጣይደሞ ከሀጅነብይሴት እድርቅ ምኞታችነው በድኑ እድጠነክርያረብ

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 5 месяцев назад +2

      @@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ ኢንሻአላህ ያረብ

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 5 месяцев назад +49

    እረሙ በጣምተጨዋች ልጅነዉ እደት እዳሳቃችሁኝ😂😂❤እሩታየ እና አብርሽ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ጥላታችሁ አይኑ ይፍሰስ💕💕💕

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 месяцев назад

      አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @SeidAden-rs8nk
    @SeidAden-rs8nk 5 месяцев назад +8

    ለአቺ ማንኛዉ አይነት መሰዊት ቢከፈል የአስብሻል ❤❤❤❤ነገሩ ልጁም ምርጥ ቤተሰብ ያስደገዉነዉ😊

  • @ed4bb
    @ed4bb 5 месяцев назад +2

    ሩሙ ግን በጣም አስተዋይ ልጅ ነዉ ከምር ያላሰቡኩትን ነገር አየሁበት🎉

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 месяцев назад +73

    ሩቲዬ የኔ ፈንድሻ ሰዉድሽ እኮ የአብርሽ ንግስት ልእልቱም ነሽ የኔ ባለ ሞያ የአብርሽ ቀበጥ የኛ ድምቀት የኛ እቁወች የምር ፍቅር እስከ መቃብር ብየ አለሁ የኔ ዉዶች❤❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 5 месяцев назад +54

    ሩታ ቀሽት እኮ ናት የኔ ሞዴል አይለያችሁ ፈጣሪ ❤❤❤

  • @LiyaTube719
    @LiyaTube719 5 месяцев назад +35

    ፈጣሪ አይለያቹ የተባረከ ትዳር እንመኛለን❤❤❤

    • @FetyaAhmed-sy2ey
      @FetyaAhmed-sy2ey 5 месяцев назад

      ሊያየ የኔ ትቡካ ❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 5 месяцев назад

      አሜን ሊያ ❤❤❤❤

  • @genetige5701
    @genetige5701 5 месяцев назад +7

    እውይ ሩታዬ አፈረቺ ደሞ የሱ ማፈር መተፋፈራቸው ዋው ❤ እስከመጨረሻው ተፈቃቀሩ ❤ እናመሰግናለሁ ረሙ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 5 месяцев назад +2

    በረሙ ቀልድ የለም የኔ ጀግና❤❤❤አንተም የህይወት አጋር እንድታገኝ ፈጣሪ ይርዳህ❤❤❤❤

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 5 месяцев назад +20

    ረሙ ቃልህን ስለጥብክ እናመስግናለን ሩታይ ንግስት❤❤

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 5 месяцев назад +25

    መቼም ቢሆን አብረሽና ሩታ በሰው ወሬ ቢሆን በፊት ነበረ መቼም አይለያዩ እመብራን መሃላችሁ ትግባ ረሙ ቸኮሌት ትችላለህ ቃል አክባሪ ነህ ምርጥ ጓደኛ ሁን❤😢

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 5 месяцев назад +13

    ረሙዬ መልካም ሰው ቃሉን አክባሪ 🎉🎉 አብርሽ አስተዋይ አብረን እንደግ በይ ጎበዝ መልካም ሰው 🎉🎉 ሩታዬ ልዬ ከሁሉም ተግባቢ 🎉🎉

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 5 месяцев назад +2

    A R ይሄን ቃላችሁን እንደ ማታጥፉ ሙሉ ባለ ተሰፉ ነኝ የኔ ውዶች አይለያችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 5 месяцев назад +26

    አብርሸዬ የዋህ ቶሎ እንባው ይቀድማል ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሡሡየናቷ
    @ሡሡየናቷ 5 месяцев назад +24

    ረሙ ትልቅ ሠው ጨዋ ነው በጣም በዛላይ እናቱን አክባሪ❤

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo 5 месяцев назад +9

    አብርሽዬ ሁሌም ከጎናቹ ነን😢እሩትዬ የኔ ጨረቃ የምሳሳልሽ ጭቀቴ ስወድሽኮ መወለድ ቋቋ ነው የኔ እህት

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 5 месяцев назад +12

    ረሙ የሚባለው ልጅ ግን በጣም የሚስቅ ልጅ ነው የምር😂😂😂

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 5 месяцев назад

      ትክክል😂😂😂😂😂😂😂

  • @SosinaGirma-j6u
    @SosinaGirma-j6u 5 месяцев назад +2

    ረሙዬ ተባረክልን በየሄድክበት ፈጣሪ ይከተልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 5 месяцев назад +58

    ረሙ በጣም ጨዋታ አዋቂ ደስ የሚል ልጅ ነው ፈታ ያደርጋል😂ጥንዶቹ ይስመርላቹ

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 5 месяцев назад +14

    እርሙ ምን ብየ ልኮምት ብቻ የልብህን፠መሻት ይሙላልህ በጣም መልካም ልጅ ነህ ❤❤❤❤

  • @salimaariga7634
    @salimaariga7634 5 месяцев назад +23

    በጣም ደስ ብሎኛል አብርሽ አንተ ክበርልኝ ለሰው ክብር አላችሁ የጋሽዬ የልጆች እንወድሃለን ደግሞ haimen ስላስፈቀድክ በጣም ደስ ብሎኛል ክላስ እስከሚስ ከእናንተ ጋር የሚያስቸግር ነገር ካለ አብረን ከጎናችሁ ነን🎉🎉🎉🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 месяцев назад +5

    አብርሽዬ እሩትዬ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለማየት ያብቃን❤❤❤እረሙዬ የኔ የዋህ የምር ትለያለህ❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 5 месяцев назад +2

    ረሙን የምትወዱ በላክ የኔ ውዶች አብርሽ እና ሩታየ የኔ ልዩወች ሁሌም ሳቁልን❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @Rutaye
    @Rutaye 5 месяцев назад +22

    ወይኔ የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታል😢😢😂😂ሩታየ የኔ ስስት የፍቅር ተምሳሌት ❤❤❤የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ መዓረይ💋🍫😞ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ የኔ ሱሶች🥺🥰🥰🥰ረሙዬ የኔ ቃል አክባሪ ❤❤thank you my brother 🥰🥰🥰

    • @Missy-y2c
      @Missy-y2c 5 месяцев назад

      እኔስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @marymahod
      @marymahod 5 месяцев назад

      እኔም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ngatngat2286
      @ngatngat2286 5 месяцев назад

      እኔም😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 месяцев назад

      R💋💋💋

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 5 месяцев назад

      @@Rutaye እኔስ ❤❤❤😂😂😍

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 5 месяцев назад +57

    ሩታዬ አስቀኚው አብርሽ ሲቀነ ደስ ይለኛል😂😂😂

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 5 месяцев назад

      😂🥹🥺🫣🤦🤦🤦💋

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk 5 месяцев назад +25

    አብርሽዬ ቅናት😅😅😅😅ወላ በሳቅ እረሙ እሚናገራቸው ቃላቶችዘናነው የምያረገው😊😊

    • @zuzumchale
      @zuzumchale 5 месяцев назад

      ደምሪኝ🎉

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 5 месяцев назад +1

    ረሙይ የኔትልቅ ትልቅ ሁንልኝ ማንም አስቦት አያውቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMohmeed-z9d
    @SaraMohmeed-z9d 5 месяцев назад +2

    ረሙየ አናመሰግናለን ሩታየንና አብርሽን ሰለጋብዝክልኝ አግዛቤሄር ያክብርልን❤❤❤❤❤❤ደስ ይላል❤❤❤

  • @sabboontuuwallaggaalixaa
    @sabboontuuwallaggaalixaa 5 месяцев назад +5

    Bagaa Nagan dhuftan❤❤

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 5 месяцев назад +36

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦቼ ማነው አብርሽ እና ሩታ እንዴን የሚወዳችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 5 месяцев назад +54

    😢ኣብርሽየ እና ሩትየ ኣልቅሳቹ ያስለቀሳቹን ለኛ ምን ያህል ቦታ እንዳላቹ ጠንቅቀን እናውቃለን ለዛ ነው እስከ መጨረሻ ከ ጥላት ጋ ምንፋለመው ሁሌ እንደግፋቸዋለን እንወዳቸዋለን የኔ ትርታዎች💪❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 5 месяцев назад +2

      Anchi demo bexam mitileyi kelbshi sew yemitiweji seti neshi allhi yibelxi yiwedish bizu bota ayishalew silensu sinesa ayschilishim more wudddi❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 месяцев назад +2

    ረሙ የኔ ጀግና ቃልህን አከበርክ ጎበዝ 👍
    ሩታዬ እና አብርሸ በርቱልን ፍቅራቹ ለዘላለም ያድርግላቹ 🙏❤❤❤
    ረሙ ቸኮሌት እናመሰግናለን ቃልህን ሰላከበርክ🙏

  • @AminaYoussef-c1r
    @AminaYoussef-c1r 5 месяцев назад +6

    አብርሽየ ስለ ኦደንሶቹ ሲያወራ እባ አነቀዉ የኔ የዋህ ሩታየ የኔ ልዩ❤❤❤❤

  • @mhirat
    @mhirat 5 месяцев назад +72

    ሩተዬ ማ የፍቅር ምንጭ ነች ያምትሉ አብርሽ ቀነ😅😅

  • @የማር
    @የማር 5 месяцев назад +19

    አብርሽና ሩታየ መቸም አይለያዩም እዲለያዩም አንፈልግ😢😢😢😢😢😢

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 5 месяцев назад +20

    አቤት አብርሽ ቅናት አለበት እኔም አትበል አላለም 😂😂😂😂😂 አምሮባችኋል እረሙ ጎበዝ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 месяцев назад +1

      በጣም ቅናታም ነው 😂😂😂 አሰቃዬው ይሷን ለማዬት እራሱ ይሷም እንደዚያው 😂😂😂

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 5 месяцев назад

      😂😂😂

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 5 месяцев назад +1

      እኔእራሡ ባሌን ዘመድምብኮን ሴት ሥሥምብኝ አለዉድም 😂😂

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 5 месяцев назад

      @@alahamalaham አረ ባክሽ ያንችስ ከፋ ክክክክክክ

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 5 месяцев назад

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 እሱን እንደዛ ሲል እኔ ለራሴ በሱ ፋንታ የምር ጨንቀኝ።

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 5 месяцев назад +1

    አብርሽዬ ያተን እሩህሩህ መሆን ሁሌም አቃለሁ አልቅሳችሁ አሰለቀሳችሁን አሁንም ሁሌም ከጎናችሁ ነን አይዞን ኡፍ❤❤❤❤❤

  • @راز-د3ذ
    @راز-د3ذ 5 месяцев назад +2

    ረሙዬ ምርጥ ልጅ ቃሉን አክባሪ ሩታዬ ና አብርሽ አኮ የበዙ ነገር ምሳሌ ናቸዉ

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 5 месяцев назад +21

    አብርሺና ሩታ መቸም አይለያዩም❤❤❤

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 5 месяцев назад +9

    አብርሽ ሲቀና ደስ ሲል የእውነቱን ነው የሚቀና

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb 5 месяцев назад +22

    በጣም ደስ ብሎኛል ማለት ነው አብርሽ ወንድሜ ሁሌም ከጎኔ ያለ ነው ሁሌም ደሞ አንተም ወደፊት ነው ስትከፋ ማየት አልፈልግም ሩታዬም ስታለቅስ ማየት አልፈልግም ሁል ጊዜ ፈጣሪ ከጎናችሁ አይለይም ሁልጊዜም እወዳችኋለሁ 😢😢🥰🥰

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 5 месяцев назад +2

    ጎበዝ ረሙ ቃልህን አክብርሀን እሩታየ የኔ ሴት❤❤❤❤❤

  • @SaadaMuhammed-r5d
    @SaadaMuhammed-r5d 5 месяцев назад +1

    አብርሽና እሩታየ ሁሌም ተጎናችሀነን እንውዳችሀለን ውደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QUeenየአያቴቅምጥል
    @QUeenየአያቴቅምጥል 5 месяцев назад +16

    ረሙአብርሽ ወድሜንዛሬአቃጥለህ ልደፍዉነዉእደ 😂😂😂😂😂አብርሽወድምአለም አታልቅስ እኛምእንወድሀለን የናተንደስታማየት ነዉየምፈልገዉ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @عادلالعضيل
    @عادلالعضيل 5 месяцев назад +47

    ያአብርሽ እና የሩታ እዲሁም ረሙ አድናቂወች ሰላም ብያለሁ ለምንድ ነው ላይክ ማታደርጉላቸው አይከፈልበትም ላይክ አረጉላቸው ጡሩ ነት ለራስ ነው ምቀኛ ስለበዟባቸው ነው ከጉናቸው እንሁን እንዶራችን ፍቅር ያቸንፋል

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 месяцев назад +2

      ትክክል

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 5 месяцев назад +2

      ​@@ekrem24-r6x ያኛ ሳዉ ምቃኛ ነዉ እይታም ቀነሳበቸዉ እነዚ ብደ ህዚብ ነዉ😢😢❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 месяцев назад +2

      በትክክል ሊጥላቸዉ የሚፈልግ ብዙ አለ ግን የእግዜብሔር ይበልጣል

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 5 месяцев назад +31

    እንባየ መጣ ቃል ሲያስገባቸው የኔ የፍቅር መምህሮች ጠላት በዛባቸው አይዟቹሁ ጠንክሩ ለማንም ወሬ ቦታ አትስጡ የቀና ብዙ ያወራል

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 5 месяцев назад +1

    ረሙየ የምር ሰው ነህ ዝነኛ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 5 месяцев назад +1

    አብርሸዬ እሩታዬ እግዜብሔር እሰከመጨረሻዉ አይለያችሁ ደሰታችሁን ያሳየን አይዞችሁ እሩታዬ የእዉነትሽን ሰለሳቅሽ በጣም ደሰ ይላል በርቺ ጋባዥችንም በቃልህ ሰለተገኘህ እግዜር ያክብርህ በጣም ይሔ እራት እንደሚሳካ አምን ነበር ለተመልካች ክብር ይገባል🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @hanawloed4034
    @hanawloed4034 5 месяцев назад +10

    አብርሽየ እና ሩታዬ ሁሌም ሳቁልን መቼም ተከፍታቹሁ ማየት አንፍልግም ሁሌም ከጎናቹሁ ነን❤❤❤❤

    • @user-ex5su3ox4xb
      @user-ex5su3ox4xb 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤👍👍👍😢😢😢

  • @kidsttube
    @kidsttube 5 месяцев назад +21

    ረሙየ ቃል የለኝም ጌታን ፈጣሪ ያክብርህ🙏❤ከልብ እናመሰግናለን እድህ ደስተኛ ስላረካቸው ወድማችን ክበርልን❤❤❤

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 5 месяцев назад +29

    ራሙ ይመችህ አስቀነው 😂😂 ራሙ ትክክል ነህ ኢኛም ኢንድትስቅ ነው ምንፈልጋው ሩታዬ ሁሌም ሰቂልኝ❤❤❤🎉

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 5 месяцев назад +3

    እረሙ አንተም ተማር ለምትመጣው ባለቤትክ አይለያቺሁ በቃልህ በመገኜትህ ጎበዝ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaAhemed-k9t
    @FatumaAhemed-k9t 5 месяцев назад +3

    አላህእዳይለያችሁ ለፍቅራችሁም ለምቀኛምለሸረኛም የዘላለምፍቅርያርግላችሁ አብርሽናእሩታ መዝናናወቸእወዳችኋለሁ

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 5 месяцев назад +21

    የሩት ደጋፊዎች
    🇪🇹💪🌹🇪🇹
    ደጋፊዎች ይለያሉ ሰው በማክበር
    በታዘዙት ሁሌም ቃል በተግባር
    የሩትየ አድናቂዎች ልዩ ናቸው
    ለአላማ ወደፊት ፈጣን ናቸው
    አስተዋይ አደበኛ በንግግር ያምናሉ
    ሲወዱ ወደዱ ሰዉ ያከብራሉ
    💖ፍቅር 💖
    እያወቁ ሲሸወዱ ጊዜ ይሰጣሉ
    ለወደዱት ሟች ለመሆን ያስባሉ
    ለጠላት አሳልፈው አይሰጡም አምናለሁ
    በማዳም ቅመሞች እውነት እተማመናለሁ
    🌹
    የሩትየ አድናቂዎች ፍቅር
    🌹ናችሁ🌹
    ይታያል ከርቀት ውዴታችሁ ቀርቦ
    ድምፃችሁ ይሰማል በዝምታ ታጅቦ
    የማይኮሩ በማንነት ፈጣሪን ይፈራሉ
    ለቃላቸው ተጠንቅቀው በግልፅ ያወራሉ
    በኮንፊደስ ቀና እያሉ ያስረዳሉ
    በእርጋታ የተካነ አነጋገት ያሰማሉ
    ሩትየን የወደደ በፍቅር ይወዳሉ
    በእሷ የመጣውን ንቀው ይሄዳሉ
    በዝምታ አሸንፈው ያስጮሀሉ
    የአብረሽ ሩት ደጋፊ እያስባሉ
    ጀግና ናችሁ በስም ባላቃችሁ
    በእምነት ፁኑ ወረት የሌላችሁ
    ብዕሬ ፃፊላቸው ለጀግኖች እያለኝ
    ወረቀቱ ፈክቶ ነጩ እያማለለኝ
    ቃሉ ተደብቆ ተቀመጠ በህሊና
    አይውጣ አለኝ ያንሳቸዎል ምስጋና
    ሩትየን የወደደ በፍቅር ይወዳሉ
    በእሷ የመጣውን ንቀው ያልፋሉ
    አብርሽ ቢሆን በሩት ከመጣ
    ይሸኙታል መልሰው ከመስመር ከወጣ
    እንዲህ ናቸው ወዳጆቿ የሩታ
    ልባቸው በፍቅር በእሷ የተመታ
    🌹እንወድሻለን ሩታ🌹
    ይታያል ከርቀት ውዴታችሁ ቀርቦ
    ድምፃችሁ ይሰማል በዝምታ ታጅቦ
    ሰላም ፈላጊ የተጣላ አስታራቂ
    ሩት በወዳጆችሽ ሁሌ ድመቂ
    አንልም ቀደኋላ የፈሰሰ ላይመለስ
    እንሻገር በፍቅር እጅ ለእጅ እንገስግስ
    አመሰግናለሁ

    • @Hhfh-e6y
      @Hhfh-e6y 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gogoa5084
      @gogoa5084 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 5 месяцев назад +1

      አትበጥረቂ እነሱ እየኖሩነዉ እየሰሩ እናተግን ሁሌ ስለሰዉስላወራችሁ ወይአትጠቀሙ ቱ ምንአስጠላኝ አጭቃባጭ ሰዉ እኔ ሰዉን በሰዉነቱ አከብራለሁ ከዛዉጭግን ስራፈቶችናችሁ ሁሌስለሠዉ

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 5 месяцев назад

      @@محمدمحد-ف2مሀሀሀሀሀሀሀ

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 5 месяцев назад +1

      የኔጀግና🌷🌷🌷🌷🌷🌷💯💯💯

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 5 месяцев назад +12

    አይ ረሙ እኔም እየኖርኩ ነው አላለም የኔ ቢጤ ድሃ ረሙዬ ኢንሻ አላህ አላህ ሷሊኋን ይወፍቀናል ለሁላችንም ❤❤❤❤

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 5 месяцев назад +7

    ረሙየ ሲያወራ እንዴት እንደሚያምርበት አቦ ይመችህ❤❤

  • @mekdsdesalgni
    @mekdsdesalgni 5 месяцев назад +6

    አብርሽየ ለምድነው እባ የሚቀድምክ የኔ የጓህ እግዚአብሔር ፍቅራችህን ያብዛላችህ እሩታየ የኔ ደርባባ እረሙየ አሣዘከኝ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 5 месяцев назад

    ሁሌም ከጎናችሁ ነን አብርሸና ሩታየ ወዴፊት የጋሸየ ልጆች ሴት አክባሪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn 5 месяцев назад +40

    ወይኔ ዛሬ ሆደቆሰለ በሳቅ አብርሽ ቅናትህ ሲያምር😂😂😂😅😅❤❤❤❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 5 месяцев назад

      😂wonte🥰🫶💋

    • @SaraEtupia
      @SaraEtupia 5 месяцев назад

      ደምርኝ😅😅😅😅😅😅

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 5 месяцев назад

      @@SaraEtupia እሽ መልሽ💕

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 5 месяцев назад

      @@emoydseta2899 ደምሪኝ😁💕