EMS በባህላዊ መሳሪያ የተማረኩ ወታደሮች አገራሚ ታሪክ Jan 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 88

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 10 дней назад +13

    ዋው ጀግናው ፋኖ ወንድማችን በርታልን ይህን ባንዳ ከመቀለብ አጥፉልን
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 10 дней назад +7

    ጀግና አባት ድል ለፋኖ 💚💛❤💪

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 11 дней назад +10

    ይሄው ይቻላል 👌🏽 እራስን መከላከል is basic human rights 💚💛❤️

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 11 дней назад +9

    እእንዴት እንሁንላቸው ለጎጃም ሰው። ታሪክ ያወድሳችሁ እንጅ። በእየለቱ የሚሰራው ጀግንነት ታዕምር ነው❤❤❤

  • @HfEgh
    @HfEgh 10 дней назад +6

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @sibhatwondimu900
    @sibhatwondimu900 11 дней назад +7

    ጀግና💯%💪💪

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 11 дней назад +9

    እንዲያ ነው ጀግና 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 11 дней назад +4

    አማራ ህዝብ ላይቀልድ የለም ልትጨፈጭፈው ከገባህ በዛው የመሬት ማዳበሪያ ሁነህ ነው ምትቀረው አባቴ ፋኖ አሳምሮ ነው ሚአሸንፍ ፋኖን ይዘን ወደፊት 💪💪💪💪ፋኖ💪💪💪

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 11 дней назад +6

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @ElsaGete-zb7sp
    @ElsaGete-zb7sp 10 дней назад +1

    አንበሳ ነው በእውነት በክፉ ታዞ የመጣ ድሮም ክፉ ነው በርቱ

  • @wisdom21295
    @wisdom21295 11 дней назад +5

    እንደምን ነው ጎጃም የእነ አጅሬ ሀገር የነአባደፋር
    በምሳሩ ብቻ ማራኪ ስናይፐር
    የነሱ ጀግንነት በምን ቃል ይገለጽ በምን አፍ ይነገር
    ማረከኝ ማረከኝ የነሱ ስራቸው
    ጣፋጭ ነገር ብቻ ይወጣል ካፋቸው
    ለፍቅር ብቻ እንጅ ሁልጊዜለጠላት አይዝልም ክንዳቸው
    መሳሪያ ባይዙ ባይኖርም ክላሽ ይዋጋል ልባቸው
    በቃ እነዚህን ሰዎች ካለ ሚጠላቸው
    ፈሪ ብቻ ነው
    ቦቅቧቃ ብቻ ነው ሁልጊዜ ሚቀዝን ሲጠራ ስማቸው
    እነሱ ግን ሁሌም የጀግኖቹ ጀግና የዉሃ ልክ ናቸው!!!

  • @EndaleLyew
    @EndaleLyew 8 дней назад

    ጀግና ያማራ ልጅ

  • @habtamuanley3851
    @habtamuanley3851 6 дней назад

    ጀግና

  • @meresameresa6724
    @meresameresa6724 11 дней назад +5

    እግዚአብሔር ከጭቁኖች ነዉ።

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 День назад

    ጀግናው ልበሙሉ አማረረ"በልቤ ነው ያተዋጋሁት"

  • @Alemayehu-w1e
    @Alemayehu-w1e 10 дней назад

    ጀገና ደለ ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 10 дней назад +1

    የኔ ጀግና አማራ ልቡ የታጠቀ ነው ምንለውኮ በምክንያት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 10 дней назад

    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @tadeleambelu7952
    @tadeleambelu7952 10 дней назад

    Tamiri Dha!!
    Surprising!!

  • @getahunmihret8716
    @getahunmihret8716 11 дней назад +2

    Jegna neh tarik ayresahm ayzoh ❤

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii 6 дней назад

    ጀግናም አሳዛኝም ነህ ወድም

  • @Art-f1st
    @Art-f1st 11 дней назад +1

    Absolutely ! Fano the warriors

  • @MyPs4-h7t
    @MyPs4-h7t 10 дней назад

    ጀግኖች ናችሁ ❤❤❤ለነዚህ የምን ውሀ መስጠት ነው መርዝ አጠጡቸው

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk 4 дня назад

    መከላከያ ተብዬው በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለዉን ግፍ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያወግዘዉ ይገባል በተጨማሪ አማራ ሆኖ መከላከያ ዉስጥ ያለ አፈርኩበት😢

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 10 дней назад

    ይህን ግፍ ግን አማራ ይመልሰው ይሆን አይ ብአዴን አዋረደው ይህን ጀግና ህዝብ ይመችህ

  • @b.6015
    @b.6015 10 дней назад

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖ ድል ለተገፋው አማራ ሞት ለወራሪው አራጁ አብይ

  • @Allamehara
    @Allamehara 11 дней назад +3

    ድልለፋኖጦርሠራዊይት።

  • @habtamuanley3851
    @habtamuanley3851 6 дней назад

    ብትለው ምናለ ሲያዝ ነው ምላሱን የሚያለሰልስ እንጅ እባብ ነው

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 10 дней назад +1

    አማራ ክማሽነፍ ውጭ ሌላ ምርጫ የለህም እንኳን ተሽንፈህ እንዲያውም መኖር አልቻልክም

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 10 дней назад

    ግንባራቸውን ብለህ አትደፋቸውም በአላህ. እንዳው እረ እባካችሁ የአማራ ህዝብ ይህንን ጭራቆች መማረክ አያስፈልግም እባካችሁ. ጨከን በሉ. እንደነሱ ጫካኝ ሁኑ እባካችሁ. እባካችሁ.

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 10 дней назад +1

    ይህ ሁሉ ግፍ እየተፈፀመ አብዛኛው የአማራ ወጣት አልባሌ ቦታ ቁጭ ብሎ ይመለከታል።

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 10 дней назад

    እንዳው የአማራ ባንዳወች ህዝባቸው እንድህ እየተጨፈጨፈ እያዩ አብረው እየጨፈጨፉ. ምን አይነት ጭካኔ ነው በአላህ. እረ የአማራ ህዝብ. ቁጭ ብለህ ከመሞት. ይዘህ ሙት ምንም አማራጭ የለም

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 10 дней назад

    የአብይ አመድ ሴራ ግን ሰማችሁ ህሉን ማጨድ ማቃጠል መብላት ከብቱን ማረድ አማራን ማጥፋት ነው አላማው።

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 11 дней назад +1

    ፋኖ መላዕክት ለማስናቅ እየፈለገ ይመስለኛል የኦሮሞ ፕለቲካ በመልኩ ካልተጋፈጡት የሠው ደም በልቶ የሚጠግብ አይደለም

  • @emru2030
    @emru2030 11 дней назад

    ይኸ ሁሉ ግፍ ምን ያመጣ ይሆን ይህ አምበጣ ሠራዊት ኢትዮጵያን ሊያፋፋት ቀርቶ አጥንቷን አስቀራት።

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 11 дней назад

    አፈር ይብሉ አባ😢😢

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 11 дней назад

    መከላከያ ተብዬው ሞራሉ የዘቀጠ እንኩቶ በዱላ መሳሪያውን የሚያስረክብ ቆሻሻ የአሳማ ስብስብ ነው ።ድል ለጀግናው ፋኖ !!!

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 11 дней назад

    ማብላታችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 10 дней назад

    እንዲህ ነዉ አማራ በቃ ካለ በድንጋይ በዱላ ጣሊያንን መሳሪያዉን እየተቀበለ ነዉ ነፃ ያወጣህ ዛሬ ማንም ልጋጋም ከቀዩ እየመጣ መጫወቻ መሆኑ በጣም ያቃጥላል።😮😮😮

  • @fe-mq4dh
    @fe-mq4dh 11 дней назад +2

    ከብት ስትማርክ ጠምደህ እረስበት እንጂ የምናባቱ አጠገብህ ማቆም ነው
    😡😡😡🗡🗡🗡🐄🐄🐄

  • @ጋሻውደሣለኝ
    @ጋሻውደሣለኝ 10 дней назад

    በወሬ ጀግና ለመሆን መሞከር ያሥቃል ማርያምን የሚሠማህ የለም። ነገር ግን ሞኝ ባያፈር የሞኝ ዘመድ ያፈር ይላሉ አባቶቻችን በጁንታው ጊዜ የሠማህውን ወደራሥህ ቀይረህ ትቀደዳለህ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 10 дней назад

      ምን ለማለት ፈልገህ ነው አማረኛ አስተካክለህ ፃፍ ????????????

    • @EndaleLyew
      @EndaleLyew 8 дней назад

      ደንቆሮ ጋላ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 10 дней назад

    ቋሪት የወዶች አገር

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 День назад

    ስትያዙ የምትቅለሰለሷት ነገርስ

  • @Aflafikr22
    @Aflafikr22 11 дней назад

    አቦ ይመቸው

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 8 дней назад

    አፈር ብሉ አፈርብሉከብቶች ከናንተ ምን ይጠበቃል

  • @b.6015
    @b.6015 10 дней назад

    ሲማረክ ይቀጠቀጣል እያገሳ መጥቶ መግደል ነበር

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 10 дней назад

    መከላከያ አይወርስም ቺግር የለበትም.. ይቺን ይቺን yichin

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 10 дней назад

    semareke mengest begde selametan al saymarek befet yegebrawen habet gn saywedem nber

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 11 дней назад +1

    ተብታባ ጋላ ፎክረህ መጥተህ ስትማረክ ተገድቼ ምናምን ውዳቂ ፋንድያ !አማራ ማለት ይህ ነው !ጀግንነት !

    • @wewee848
      @wewee848 10 дней назад

      Atisedebu ebekechhu

  • @techawatch
    @techawatch 11 дней назад

    ይሄንን አረመኔ ሰራዊት ማርኮ መቀለብ ጥቅሙ ምንድን ነው? ኦሮምኛ ተናጋሪ መሆናቸው ራሱ የሚናገረው ምስጢር አለ የኦሮሞን ወጣት ወደ ጦርነት እየማገደው ነው፡

  • @SerGo-w4g
    @SerGo-w4g 9 дней назад

    Atikededu,yeamara,tiliku,chigir,gura,gura,gura,,behayla ds,10,almarekachihum,,tultula,

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 6 дней назад

    አማራ ሞኙ ሰው አማኙ አደፋውም ነበር

  • @AabGeta
    @AabGeta 11 дней назад

    Ay amhara ,yimechish abo !!!!!!

  • @WendaWenda-j7i
    @WendaWenda-j7i 11 дней назад

    ምንድነውየፈራ መሰለኝ

  • @bekalumolla2794
    @bekalumolla2794 11 дней назад

    ሸኙት በደንብ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 11 дней назад

    Egzio Meharene Kiristos

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 10 дней назад

    fano jel nw ende eyareguhe marekehe tekelebaleh

  • @fikaduassefa-i2w
    @fikaduassefa-i2w 10 дней назад

    ሰዉን ለዶላር መሰብሰቢያ ሰዉን አጃጅሉት የነቃለት ትበላለህ ድል ለፋኖ ፋኖ ማነዉ? እርሥበራሱ የማይግባባ ሆዳም ነተን ካልበላ የማይተኞ

  • @Sara-mp2qc
    @Sara-mp2qc 10 дней назад

    Enati awerewoch

  • @Samuel8080
    @Samuel8080 11 дней назад

    አይ ልብ 😭😂😂😂

  • @Miliniym
    @Miliniym 10 дней назад

    ለዚ መራራት የለብህም ግንባሩን ብለህ ጣለው

  • @tensayedesalegn5597
    @tensayedesalegn5597 11 дней назад

    Lemenden new yalegedelew ye Amhara chegeru yeha new deg bemehone yaterefkew telat new genbarun atelewem yehanen tenbe..

  • @ጋሻውደሣለኝ
    @ጋሻውደሣለኝ 10 дней назад

    የውሸት ነገር አፉን እየው ሀሀሀሀ

  • @Bedlu-ረ7ገ
    @Bedlu-ረ7ገ 9 дней назад

    ይህ ግማታም የግማታም ልጅ ከመዝረፍ በቀር ምን አባቱ ያዉቃል

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 10 дней назад

    የማይታመን ወሬ !! አታፍሩም ?

  • @gslawtgistu1298
    @gslawtgistu1298 11 дней назад

    endagatami ale

  • @henryg6618
    @henryg6618 10 дней назад

    He look like smoker exactly like birhanu jula 🤣

  • @kumelachewaga8831
    @kumelachewaga8831 11 дней назад +1

    ጣሬ ብላ ገመድ አፍ ውሸት መሆኑ ከአነጋገሩ ያስታውቃል 2:15 ያለውን አዳምጡ ቤት ልሰራ ብዬ የሆነ ባህር ዛፍ አለኝ የተከልኩት ልተከል ስሄድ

    • @Abdslegn
      @Abdslegn 10 дней назад

      አመንክ አላመንክ ያ የልጅ ጉዳይ አይደለም ልጁ ተማርኬያለሁ እያለህ አይደል መቸ ነው የብልጽግና ካድሬ ፍርፋሪ ለቃሚወች እውነታውን የምትቀበሉት በጊዜው ከቦታው ነበርክ ? ትክክል ነው ከቦታው ሲያለቅቁት ሌላ ቦታ ላይ ደግሞ ይሰራል ከአካባቢው ራቅ ብሎ እንዲህ በተደጋጋማ በደል አድርሰውኛል ለማለት ነው የአንተ ምላስ ጤፍ ሊቆላ ይችላል እርሱ ግን እየዋሸ አይደለም እውነታ አለው ምስኪን ገበሬ ሁኖ እንጅ የደረሰበትን በደል እንኳን በትክክል መግለጽ ያልቻለው

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd 11 дней назад

    😂😂😂

  • @عبدالله-س1خ9ج
    @عبدالله-س1خ9ج 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @عبدالله-س1خ9ج
    @عبدالله-س1خ9ج 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Truth-12
    @Truth-12 11 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @WholAfrica
    @WholAfrica 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤