MK TV || ዜና ተዋሕዶ || ጋዜጠኞች በመንፈሳዊ ዘገባቸው የቤተ ክርስቲያንንና የአባቶች ክብር የሚመጥን አለባበስ ሊኖራቸው ይገባል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 12

  • @aynalemneri5787
    @aynalemneri5787 16 минут назад

    አቤቱ የሆነብንን አስብ😢😭

  • @KerstoseAimlaky
    @KerstoseAimlaky 2 часа назад

    ልጅ ወልዶ ማሳደግ እጂ እምነት አይወለድም(በሃይማኖት ኖረን በሃይማኖት ማሳደግ ከእግዝአብሔር የተሰጠን ህጋችን ነው መስቀል ሃይላችን ቅድስት ማርያም አማላጃችን ቅዱሳን መጎሳችን ሰማእታት እምነታችን ናት። እሮብ አስቦ ሐሙስ ፈርሞ አርብን እንደሰቀሉት አንሁን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 часа назад

    ቤተ ክህነት ቤተ መንግስት አንድ ቀን ማቃጠል ነበር😢

  • @ademasteyaw4830
    @ademasteyaw4830 7 часов назад

    Nurulin

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 16 часов назад

    ዝም አላሉም ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር ዕለት ዕለት በኪዳን በቅዳሴው እየተናገሩ እየጸለዩ ነው ሟቾችም(ሰማዕታት) ነብሳቸው እስከ መቼ አትፈርድም እያሉ እየጮሁ ነው

  • @Withincom
    @Withincom 15 часов назад

    የመነኮሰ እንደሞተ ነው ሚቆጠረው ነው ሚባለው እና ስጋቸውን የአለም ነገርን የተው አባቶች ሞትን ፈርተው ነው ወይ ክርስትያኖች ሲበደሉ ዝምታን የመረጡን ክፋ ተግባርን የሰይጣን ስራን ማውገዝ የወንጌል ስራ እንደሆነ ረስተውት ይሆን 😢😢

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 13 часов назад

    Mn abatale

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 11 часов назад

    Egzabhir yemlket enje sentun esat atfetew yechelalu esu yerdan enje.