Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሩ ነው የሰራሽው ስትሰሪ ምግብ ነክ ነገር ጓንት ብትጠቀሚ ለማንኛውም ነገር አሪፍ ነው ቀጥይበት 👍👏
አመሰግናለሁ ለመልካም አስተያየትሽ።
ለራሷ ነው እየስራች ያለችው ለሬስቶራንት አይደለም ለምን ጓንት ትልበስ?
Guant demo yibas ayimekerim ejishin be ye dekikaw bititatebi nw konjo
በጣ ም ቆንጆ ቺዝ ነው የሰራሸው ሰላሳየሽን አጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እህት
እኔም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መልካም ሰው ነሽ
ዋዉ እጂሽ ይባረክ በጣም ቀላል ነዉ በተለይ የተገዛ ነገር ለማኖድ ሰወች ❤❤❤❤❤
አሜን የወለላይቱ ልጅ አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ማወቅ የምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሽኝ ተባረኪልኝ❤
አሜን እናት
በጣም ይገርማል ለካ በዉድ የምንገዛዉ ቺዝ በዚ አይነት ሰርተዉ ነዉ የምሸጡልን ዋጋዉን ሰቅሎ ኑሪልን ❤👍👍
አሜን አሜን ፈጣሪ ያክብርሽ
በእጅሽ ባትጨምቂ ጥሩነው ግላብ መጠቀም ጥሩነው
እሽ ለቀጣዩ አስተካክላለሁ
እንደዚህ ማለት ነዉ ማለትነዉ ማለትነዉ ማለትነዉ...ቪዲዮ ስትሰሪ እንደዚህ አይነት የቋንቋ ልማዶችን አሶግጂ ጎበዝ በርች
አመሰግናለሁ
እህቴ በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ አሁን ሞክሬው በትክክል ሆኖልኛል ።
እውይይይ በእውነት በጣም ደስስስ ብሎኛ እጅግ አድርጌ አመሰግንሻለሁ።
ጓንት ብታደርጊ ደሞ አሪፍ ነዉ እንዳስተያየት
እሺ አደርጋለሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።
ለቤቱአ አይደል እንዴ ሆ
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
እጅግ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ አስተያየታችሁ ያበረታኛል
Thank you serchwalew betam arif new
Thanks 👍
እውነት ከሰራ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🎉♥️
አሜን! ይሰራል ሞክሪና ውጤቱን ፃፊልኝ
ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውው ደስ የሚል አሰራርነው በርቺ
አመሰግናለሁ አለሜ መልካም ሰው
በጣም አመሠግናለሁ አሁኑኑ እሞክራለሁ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ እግዜር ያክብርልኝ
በጣም ጎበዝ ውዴእናመሰግናለን በጣም ነው የምወደው
እኔም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ ያክብርሽ!
በጣም ጓበዝ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
አሜን እናት እግዜር ያክብርሽ
አመሰግናለሁ በጣም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር እክሽ ይባረክ
እኔም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
እባክሽ ካላስቸገርኩሽ ቺዝ feta ብታሳዬኝ ለሰላጣ ባጠቃላይ እወደዋለሁ
ኧረ በደስታ! ታዛዥ ነኝ
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እጅሽ ይባረክ:: በጣም ጎበዝ ነሽ::
በጣም አመሰግናለሁ መልካም ሰው ነሽ
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ትምርት አላህ ከዚህም የበለጥ ያጠክርሽ ግን ወተትና ለይሙን እደት ነዉ ማለቴ ወተትና ለይምን አንዲላይ እደማይሆን ነዉ የሰማሁት አስረጂኝ
አሜን! የናንተ አስተያየት ራሱ ያጠነክረኛል። ወተትና ሎሚ ለመጠጥ ወይንም ወተት በሎሚ ተደርጎ ለመጠጣት አይሆንም ወይም አንድ ላይ አይሄድም። ነገር ግን ችዝ ለመስራት ሎሚ የግድ ያስፈልገናል ፈሳሽ የነበረው ወተት ወደ ጠጣርነት ለመቀየር ሲትሪክ አሲድ ያስፈልገናል ሎሚ ደግሞ ሲትሪክ አሲድ ስላለው ይሄን ስራ ይሰራልናል ማለት ነው።ሎሚ መጠቀም ካልፈለግሽ ቬኔገር መጠቀም ትችያለሽ። ተረዳሽኝ?
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩትምርትነው😘😘😘
እኔም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።
እጂሺ ይባረክ ስላሳየሺን እናመሰግናለን ግን አንደዚህ አይነት ነገር ስትሰሩ ጓንት ብትለብሱ
እሺ አሜን እናት። ጉዋንት ከትኩስ ነገር ጋር አብሮ ከሄደ እንለብሳለን።
ኢትዮ ከገባው ሞክረዋለው እጅሽይባረክ
አሜን በሰላም ለሀገርሽ እንዲያበቃሽ እፀልያለሁ።አመሰግናለሁ
I did this before but it doesn't give mozzarella tast ,like any cheese..But you did perfectly. Continue finding new ❤again
Thank you for your kind words
ጀግናነሽ በርች❤
አመሰግናለሁ እናት መልካም ሰው ነሽ
በርች ማሻ አላህ👍
እሺ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Arifi new gin goti argi ejishi leyi 👍👍
እሽ አደርጋለሁ። እግዜር ያክብርልኝ
ማርያምን ተባረኪ እኔ ወተት ቤት ከፍቼ ተሰቃይቼ ነበር ተባረኪልኝ
አሜን እግዜር ያክብርሽ
አሪፍ ነው
በእውነት በጣም ጓበዝ ነሺ እጂሺ ይባረክ
አሜን አሜን ፈጣሪ ያክብርሽ እንኳን አደረሰሽ መልካም በአል ይሁንልሽ
አሪፍ ነው ቀለል ያለ አሠራር ነው
በርቺ ጎበዝ
እሺ እናት አመሰግናለሁ
Wow 👌👌👌
Thanks 🙏
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት ❤በሃገራችን የቺዝ ኣይነቶት በጣም ውድ ነው
አመሰግናለሁ እግዜር ያክብርልኝ
የእውነት ጎበዝ ነሽ
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
እጅሽ ይባረክ❤❤❤
አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርሽ
በጣም አሪፍ ነው በእውነት እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለው ግን ጥያቄዬ የሱፐር ማርኬት ወተት ( full fat ) ይሆናል ???
አመሰግናለሁ።እውነት ለመናገር የሱፐር ማርኬቱን አልሞከርኩትም ነገር ግን ብዙ ያልቆየ ከሆነ ሊሰራ ይችላል።
Please lemesrat flege lomi 5fire new gn 10tbs alhonem wefram new betam lela lechmerbt weys yehe yebkale
VERY good sister i learn
Thank you for your kind words 🙏
በርች ለኢትዮጵያ ሞያ እንድማር ሰብ አድርጌሻለሁ ለቤትሽ አድስ ነኝ
እንኳን ወደ ደሳሳ ጎጆዬ በሰላም መጣሽልኝ። እጅግ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መልካም ሰው ነሽ።
Gobez berch ❤❤
አመሰግናለሁ እግዜር ያክብርሽ
እናመሰግናለንበጣም❤❤
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ያንቺን አይቼ ሠርቼ ልጆቼና ባሌ ገዝተሽ ነው እንጂ ሠርተሽ አይደለም አሉኝ በጣም አመሠግናለው ቺዝ መግዛት ቀረ
እሰይ እንኳን ሀሪፍ ሆነልሽ ሰርተሽ ውጤቱን ስላሳወቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርሽ። ችዝ መግዛት ቀረ
ተባረኪ
አሜን እግዜር ያክብርልን
ohh great
Yeah I tried my best
ሰላም ችዙ ግን ፒዛ ሰሰራበት አይቀልጥም ምንደነው chegeru
ችዙን እኔ እንደሰራሁት ሰርተሽ በደንብ እስኪለጠጥ አሽተሽዋል?እንደዛ ካደረግሽ ልክ እኔ መጨረሻ ላይ ሞክሬ እንዳሳየሁት መቅለጥና መለጠጥ ይኖርበታል።በረዶ ቤት ድንገት ብዙ ቆይቶ ከሆነም ለመቅለጥ ግዜ ይፈልጋል
አሪፍ ነው ወዳውየታለበው ወተት ይሆናል ወይስ ወተቱ የዋለ ያደረ መሆን አለበት
አመሰግናለሁ። አዎ ወድያው የታለበ ወተት ነው የተጠቀምኩት የዋለ ከሆነ ፕሮሰሱ ሳይጀምር ይበጣጠሳል
ጎበዝ ነሽ
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርሽ
ዋው
ያወተቱ ፎቶ አሰይኝ ዉዴ ጎበዝ
እባኮ ቪዲዮውን ከመጀመሪያ ጀምረው እስከ መጨረሻው ይመልከቱ።
በጣም ሃሪፍ ነው ተባረኪ
አሜን እናት ፈጣሪ ያክብርልኝ
i like it
Thank you
Wow wow ❤🎉
Thanks
Fantastic
በጣምጎበዝ ለኢትዬ ይጠቅመናል ❤❤❤
አመሰግናለሁ እናት
Waw batam aref nawe batam sefalgawe ynabar selasayshen kalb enamsgnallne
Enem ejeg adrege amesegenalehu fetari yakbereleg
Gobez nesh berchi,tikus wetet newu wayis wulo yadere?
አመሰግናለሁ። አዎ ትኩስ ወተት ነው
Gobez 👍
Wow thsnks
Thank you for your time
Enameseginalen
Enem amesegenalehu egzer yakbereleg
ከፕሮቫለኒ ቺዝ ጋር ልዩነት ካለው ብትነግሪን።
ብዙውን ግዜ ሞዘሬላን እና ፕሮቫለኒ ችዝን የሚያመሳስሉ ሰዎች አሉ እኔም እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ አንድ አድርጌ ነበር የማያቸው አንድ የሚያደርጋቸው ግን የምንጠቀመው የወተት አይነት ነው ማለትም ለሁለቱም የላም ወተት ነው የምንጠቀመው። ነገር ግን ችዞችን ለመስራት የምንጠቀማቸው ግበአቶች፣የእሳት ላይ ቆይታ፣የጣእም ልዩነት፣የጥንካሬ መጠን፣እንዲሁም ከተሰሩ በኋላ የቆይታ ግዜያቸው እና ምግብ ላይ ለመቅለጥ የሚወስዱት ግዜ ይለያያል። በአጠቃላይ ሞዘሬላ ችዝ ቀላል ነው ለመስራት
ሎሚውን መጨመር በጀመርሽ ሰዓት እሳት ጠፍቶ ነው ወይስ እሳት ላይ እያለ!?
እሳቱ ጠፍቶ ነው ነገር ግን እዛው ሙቀቱ ላይ እያለ ነው ሎሚውን የጨመርኩት
@@AFOMI7-2015 እሽ እማ
ለምላሹ ስለዘገየሁ ይቅርታ
👍
Amesegnalehu yekeniyeley thank you
Enem amesegenalehu fetari yakbereleg
እናመሠግናለእን
🎉
ለስት ጊዜ ነው የሚቆየው?
ችዙ በረዶ ቤት ውስጥ በላስቲክ በደንብ ተጠቅልሎ ከተቀመጠ እስከ ስድስት ወር መቆየት ይችላል። ነገር ግን አንዴ ከተፈታ ከሰባት ቀን በላይ ባይቆይ ጥሩ ነው ወይም ደሞ ቴስቱ ሲቀየር መጠቀም የለብንም። ስለዚህ ከሰራን በኋላ አንዴ ለመጠቀም የሚሆነንን ያህል እያሸግን በረዶ ቤት ማስቀመጡ ጥሩ ነው።መረሳት የሌለበት በረዶ ቤት በቆየ ቁጥር ስንሰራው ለመቅለጥ የሚወስደው ግዜ ረዘም ይላል ስለዚህ ትንሽ ትንሽ እየሰራን ፍሬሽ ፍሬሹን ብንጠቀም መልካም ነው። ምላሼ አጥጋቢ ነው?
Ere chrash almetalgnm
mozzarella cheese with milk,whey and yoghurt,ሞዘሬላ ችዝ ለየት ባለ አሰራር#cheese mozzarella recipe
ruclips.net/user/shortsUg00y5ktA8M?si=wv9kmFqp05MMaVxw
እስቶቩን ካጠፋሽ በኋላ እጋለው ላይ ነው የተውሸው???
በመጀመሪያ ስቶቬን ዝቅተኛው ላይ አድርጌ ነው የጣድኩት ከዛ ካጠፋሁት በኋላም እዛው ነው የተውኩት ወተቱ ለብ ብቻ ስላለ ካወረድኩት ይቀዘቅዛል ሎሚውን ስጨምር የበለጠ ይቀዘቅዝ እና ችዙ በአግባቡ አይወጣልኝም። በተቻለ መጠን እሳቱን መቆጣጠር መቻል አለብሽ እሳቱ ከበዛ ችዝ መሆኑ ቀርቶ ደረቅ አይብ ይሆናል።ምላሼ አጥጋቢ ነው?
@@AFOMI7-2015 በጣም አመሠግናለሁ🙏❤
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርሽ
ለብ ካደረግሽ በኃላ ሎሚ ስትጨምሪ ጥደሽው ነወይ
እሳቱን አጥፍቼ እዛው እንዳለ ነው ሎሚውን የምጨምረው
ስንት ደቂቃ እንጠብቀው ሳይፈላ
dekikawu yeleyayal be ejachen eyayen leb eskil metebek newu
Btm gize tifejalesh
hariff nw
Amesegenalehu
የቀረውን ውሀ የፒዛ ሊጢ ነው ምና ቦካበት
አዎ ሊጡ ላይ ጨምረን መጠቀም እንችላለን
❤
እንዴት ደሰ እንዳለኝ
Be mama mesrt yehalle enda yena ehte
ማማ ወተት ፈልቶ የቀዘቀዘ ነው ወይም ለችዙ የሚያስፈልገዉ ፋት የወጣለት ነው ስለዚህ በሱ አይሆንም።
የ ታሸገ ወተት መሆን ይችላል
የታሸገ ወተት ፈልቶ ቀዝቅዞ ስለሚታሸግ አይሆንም ወተቱ ለብ ብቻ ነው ማለት ያለበት። ምናልባት ሳይፈሉ የሚታሸጉ ወተቶች ካሉ እነሱ መሆን ይችላሉ።
Gobez
ሎሚ ስለተጨመረበት ነው እንደ ላስትክ የሆነው?
አዎ ሎሚው ነው እንዲለጠጥ ያደረገው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ያኑርልን
Ye lam wetet nw yetetekemshew betam arif honelesh
Amesegenalehu.Awo ye lam wetet newu wanawu ye esatun meten mekotater newu wetetu meflat yelebetem leb becha newu malet yalebet.
OK yene enat berchi goobeez nesh
Le melkam ena aberetach asteyayeto ahunem bedegami keleb amesegenalehu egzer yakbereleg!
ኢነም ከቸልሺ ያኢጂ ጓቲ አዲርግ
ጎበዝ!!!
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን!
Firg kelele ayhonm
ዘይነብ ፍሪጅ የሚያስፈልገን ብዙ ሰርተን ረጅም ግዜ ለማቆየት ነው ነገር ግን አሁን ሰርተን ለመጠቀም ከፈለግን ግዴታ አይደለም
ፍረሽ ወትት ማለት ነው
አው ፍሬሽ ወተት ነው።
አመሰግናለው እጂሽ ይባረክ❤
እኔ እሄንን በጣም እፈልገው ነበር
አሁን ሰራዋለው
ውጤቱን ፃፊልኝ ሀዮ
ሎሚ ጨምረሽ ሚክስ ያደረግሽው እሳቱ ከጠፋ በሗላ ነው አይደል?
አዎ እሳቱ ከጠፋ በኋላ ነው
አወ እማ
Ok tanks
እግዚአብሔር ይስጥሽ ኢትዮጵያ ሄጀ ለመስራት ጠቀመኝ
አመሰግናለሁ። ፈጣሪ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ።
@@AFOMI7-2015እህት አመሰግናለሁ እኔ ራሱ ሀገር ከገባን እዴት እንደምናዘጋጅ ሳስበው ግራ ይገባኝ ነበር በተለይ በቤት በቀላሉ ማዘጋጀት አሪፍ ነው
@@neimatemam1204 ብቻ በሰላም ሀገርሽ ግቢ እንጅ ሁሉ በእጅሽ ነው።
@@AFOMI7-2015 ኣሚንን እህት አመሰግናለሁ በርቺ
75% ውሀ ነው ወተት ለከለከር ነው ሚጨመረው ኢትዮ ንፁህ ወተት የለም ያው ቤቱ ሚያልብ ብቻ ነው ንፁህ ወተት ሚያገኙት
Gobaz.barch.watat.bet.kifch
ይሄ ዘይት ነው በቃ
አይከብድም ዘይት እና ቺዝ አንድ ማድረግ
አሜን አሜን እናት ፈጣሪ ያክብርልኝ
በዚህ ዘመን ግዜ የሚሰጥ መልካም ልብ ያለው ሰው ነው ግዜዎን ሰጥተውኝ ስለተመለከቱ እና ለ ቅን ልቦ ታላቅ አክብሮት አለኝ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

I did this before but it doesn't give mozzarella tast ,like any cheese..
But you did perfectly. Continue finding new ❤again
Thank you for your kind words
ጀግናነሽ በርች❤
አመሰግናለሁ እናት መልካም ሰው ነሽ
በርች ማሻ አላህ👍
እሺ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Arifi new gin goti argi ejishi leyi 👍👍
እሽ አደርጋለሁ። እግዜር ያክብርልኝ
ማርያምን ተባረኪ እኔ ወተት ቤት ከፍቼ ተሰቃይቼ ነበር ተባረኪልኝ
አሜን እግዜር ያክብርሽ
አሪፍ ነው
አመሰግናለሁ
በእውነት በጣም ጓበዝ ነሺ እጂሺ ይባረክ
አሜን አሜን ፈጣሪ ያክብርሽ እንኳን አደረሰሽ መልካም በአል ይሁንልሽ
አሪፍ ነው ቀለል ያለ አሠራር ነው
አመሰግናለሁ
በርቺ ጎበዝ
እሺ እናት አመሰግናለሁ
Wow 👌👌👌
Thanks 🙏
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት ❤በሃገራችን የቺዝ ኣይነቶት በጣም ውድ ነው
አመሰግናለሁ እግዜር ያክብርልኝ
የእውነት ጎበዝ ነሽ
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
እጅሽ ይባረክ❤❤❤
አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርሽ
በጣም አሪፍ ነው በእውነት እጅሽ ይባረክ
እሞክረዋለው ግን ጥያቄዬ የሱፐር ማርኬት ወተት ( full fat ) ይሆናል ???