Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሩ ነው በርቺ♥️
እውነት ነው እቤት የተሰራ ነገር ጤና ነው።በተለይ ለልጆቻችን።እጅሽ ይባረክ።
Wow I have to try this .. ቺዝ እቤቴ ለመስራት እስቤ አላውቅም ነበር በጣም አመሰግናለው ።አዶትዬ
በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው አዶትዬ😍😍😍
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ ወተቱ ሃገር ነኝ እሞክረዋለሁ ሞያሽን አደንቀዋለሁ
በጣም አሪፊ ነው ጎበዝ ነሽ ጤናማ ነገር ነው
Arif new bezi ketyi
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ ጎበዘዝ
ጥሩ ነው መጀመሪያ አከባቢ ቺዝ በቀላሉ አይገኝም ላልሽው ተናድጄ ነበር ከዛ ግን እኔ ባለውበት ግዜ ስትይ ኦኦኦኦኦ ረጅም ግዜ ነው ብዬ ተረጋጋው ቆንጅዬ ደስ ይላል ሞያሽ ወድጀዋለው
ቢኖርም እጅግ ውድ ነው
እውነትም አዶት እጅሽ ይባረክ
አዶት ባለሞያ ጎበዝ ያወቅሽውን የምታካፍይ በጣም አመሰግናለለሁ!!!!!!! እሞክራለሁ በተለይ ለፒዛ ጥሩ ነው እቤት የተሰራ፣፣ ተባረኪ፣
እናመሰግናለን የኮምጣጤ አሰራር አሳዬን በቤት ዉስጥ በርቺ ጥሩ አማራጭ ነዉ ከመግዛት
ጥሩ አማራጭ ነው እናመሰግናለን። የገበታ ቅቤ አሰራር ብታሳይኝ ደስ ይለኛል
እሺ እሰራለሁ
በጣምጥሩምግብነውየምታቀርቢውበርቺ
በእወነት ምን እንደምልሽ አላቅም ልዩ ነሽ የኔ ባለሙዬ እጅሽ ይባረክ
ዋው የእኔ ውብ እኮ ነሽ ከምንም በላይ ፅድት ያልሽ ቆንጆ ነሽ
I can't believe it work I try it and the result is Amazing
በሚገባን መልክ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን።
በጣም ጎበዝ ነሽ ሀገር ቤት ስገባ እሰራለው ፒዛበጣም እወዳለው አመሰግናለው ቆንጅት😘😘😘😘
Wow chiss. Ilovet
ተባረኪ ጥሩ ነገር ነው እሞክረዋለሁ ቺዝ አ.አ አለ ግን በጣም ውድ ነው እጆችሽ ይባረክ
ጎበዝ ነሽ
kazegajenew Bihuala Yegid Firj Maskemet Alebin Enda Gin Betam Enameseginalen
Awon yeged new frrij magbatu
ተባረኪ እኔም እሞክረዋለው
በርቺ ግን ቬኔገሩ በጣም ሀይለኛ ስለሆነ አፕል ሳይደር ቬኔገር ለቺዝ መስሪያ አይመከርም ጣእሙም ሽታውም እጅግ በጣም ሀይለኛ ነው። ሎሚ ጨምቀሽ ተጠቀሚ ሎሚ ካላገኘሽ ነጩን ቬኔገር ተጠቀሚ እኔ ከተሞክሮዬ ነው የምነግርሽ።
she/he is true
Ejdesh yetbarek yedi balemuya.
ቺዝ በጣም ነው የምወደው እንዲህማ ቀላል ከሆነ በየግዜው ነው የምሰራው በቃ 😊 ተባረኪልኝ አዶትዬ🙏💝
እናመሰግናለን 🥰 አላህይጠበቅሽ
እናመሰግናለን ተባረኪ ።
Waw
ፈጣሪእድሜና ጤናይስጥሺ
Wooo nice
በጣም ጎበዝ ነሽ ኢትዮጵያ ላለነዉ እንዲገባን አድርገሽ ስላስረዳሽን ተባረኬ
Bemangnawm wetet mesrat yichalal?
Vinegar betam beza eko
በጣም እናመሰግናለን የኔልዩ
wow
So nice konjiye
Gobez
እናመሰግናለን አዶት ፣ከመግዛት ጤነኛ ነገር ቤት መስራት ይሻላል ተባረኪ
Yenye konjo le mejemeriya geze new yayewhosh. Betam gobez eji yebarek. Melkesh konkjo Srash konjo. Betam harif.👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤❤❤❤❤🌹
ቺዝ እቤቴ ለመስራት እስቤ አላውቅም ነበር በጣም አመሰግናለው
That is good
ejochish yebareku ehete
Gobez, thank you for sharing
አመሰግናለሁ
እንኳን አሳየሽኝ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
I like it I love it
ስራዎችሽ ሁሉ ልክ እንደአንቺ ውብ ናቸው አዶትዬ
አንቺ ደሞ ቅን ልጅ ነሽ
ሜርዬ በጣም አመሰግናለው
@@AdotEthiopianfood ወዴ አገር የለን ሰዎች ማማ ወይም ማንኛውም ፍሬሽ ወተት ይሆናል እንዴ
Looks like paneer
yene konjo after long time I see you
Maweke efeleg neber tebarikilgn
እናምስግናለን
Yelam wetet ayhonm????
Waww u give us simple and perfect method .share us like this method we 10qs to share this sis
እጅሽ ይባርክ በጣም ነበር እምፈልገው ከምር
በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው አዶትዬ👌 Thank you for sharing!
Wow it looks so simple to do it. Thank you konjo for sharing
Thank you yene wed
ይመችሺ የኔወድ
ጥሩ ነው እናመሰግናለን እንሞክረዋለን።
Ye lam wetat say fela new ?
Thanks
Iheko aybenaw
Tankes alot
በርቺ
ስፈልገው የበረ ነው አመሰግናለሁ 😘
ጎበዝ በርቺ😍
Thankyou sister to share us May God bless u
began des yilal...berchi...ayibna chise liunet alew?
Nice. I'll defiantly try to make it.
Konjo new betam
can i use this cheese for pizza and lasagha?
WOW 👌
እኔም ሞክሬ ነበር በቬኒገ ነገር ግን እንደ አይብ ነበር የሆነብኝ ፒዛ ላይም ሳደርገው አልቀለጠም ነበር በጣም አመሰግናለው አሁን በአንቺ መንገድ ሞክረዋለው ተባረኪ
ባለሙያ
ቤት ውስጥ እንደሚዘጋጅ አላቅም ነበር በተለይ ለሀገር ቤት በጣም ነው ሚጠቅማቸው እናመሰግናለን
ቀላል ይጠቅመናል በጣም እናመሠግናለን ።ለጤናም ጥሩ ነው❤
ወተቱ ላይ ምንድነው የጨመርሽው በጣም ጥሩ ነው
i Love you this❤️❤️❤️💛💛💛
አዶትቴ የኔ ቆንጆ .እንዴት ያለሽ ምርጥ ባለሙያ ነሽ..በተለይ ስለ እናቶቻችን ስለ ሀገር ቤት ስታነሺ ..እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
የኔቆንጆተባረኪ
Be hulum aynet wetet mesrat ychalal
አንቺ ምርጥ ነሽ ዋዉ
ደሴ የለም አሉ ከ አ/ አ እያመጡ ነው ፔዛ የሚሰሩት ይገረረማል ጥሩ አስተማርሺን
ባለሜያነሽ ማሻአላህ
ኣዶትየ ጎበዝ ነሽ ለመጀመርያ ጊዜ ቺዝ በቤት ውስጥ ሲዘጋጅ ኣየው በርች እኔጋ ደሞ ብቅ በይ ኣበረታችኝ
ደምሬሻለው።ደምሪኝ ማሬ
አቦ ይመችሽ እህቴ አስቲ በላይክ ግጩኝ
Be mekina enji be like aygechem
seleseteshen mereja enamesegnalen
Adotye you did great homemade is preferable 👌👍🏼thank you for sharing tebarekiligne sis🙏🏾❤️
አንደኛ ነኘ ጥጌን ይዤ ላዳምጥ
Tsion Tube ኣትጋፊ ኣረ
Erbakech Ethiopia selemataki new cheez betam ale
💚💛❤ጎበዝ፣አመሰግናለው፣ስላስተማርሽኝ
ጎበዝ ነሺ ከንጽህና ጋ
wowww.arif nw gin tukisi wateti nw weyis harera nw
what is peper town
Thanks Konjo betam enamsegnalen
Egziyabher ybarksh tru amarach le ene le ljoche Asayeshin 100 Gram 170 birr Slegeba Slehone Ethiopia wst Metekem Eyefeleku Megzat tche neber
ማንኛውንም ወተት መጠቀም አንችልም?
እረ ለኢትዪ ይጠቅማል ኢትዪ የለም አሉ ሰለማያቁበት እጂ የላም ወተትሞልቶ አመሰግናለሁ ስሄድ እሰራለሁ ኢንሻአላህ እፈልገዋለሁ
Wetetu yerega new?
Thank you for showing us that is amusing teknik.
አዶት ጥፍር ቀለምባለመቀባትሽ ደስ ይላሌ
ጥሩ ነው በርቺ♥️
እውነት ነው እቤት የተሰራ ነገር ጤና ነው።በተለይ ለልጆቻችን።እጅሽ ይባረክ።
Wow I have to try this .. ቺዝ እቤቴ ለመስራት እስቤ አላውቅም ነበር በጣም አመሰግናለው ።አዶትዬ
በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው አዶትዬ😍😍😍
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ ወተቱ ሃገር ነኝ እሞክረዋለሁ ሞያሽን አደንቀዋለሁ
በጣም አሪፊ ነው ጎበዝ ነሽ ጤናማ ነገር ነው
Arif new bezi ketyi
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ ጎበዘዝ
ጥሩ ነው መጀመሪያ አከባቢ ቺዝ በቀላሉ አይገኝም ላልሽው ተናድጄ ነበር ከዛ ግን እኔ ባለውበት ግዜ ስትይ ኦኦኦኦኦ ረጅም ግዜ ነው ብዬ ተረጋጋው ቆንጅዬ ደስ ይላል ሞያሽ ወድጀዋለው
ቢኖርም እጅግ ውድ ነው
እውነትም አዶት እጅሽ ይባረክ
አዶት ባለሞያ ጎበዝ ያወቅሽውን የምታካፍይ በጣም አመሰግናለለሁ!!!!!!! እሞክራለሁ በተለይ ለፒዛ ጥሩ ነው እቤት የተሰራ፣፣ ተባረኪ፣
እናመሰግናለን የኮምጣጤ አሰራር አሳዬን በቤት ዉስጥ በርቺ ጥሩ አማራጭ ነዉ ከመግዛት
ጥሩ አማራጭ ነው እናመሰግናለን። የገበታ ቅቤ አሰራር ብታሳይኝ ደስ ይለኛል
እሺ እሰራለሁ
በጣምጥሩምግብነውየምታቀርቢውበርቺ
በእወነት ምን እንደምልሽ አላቅም ልዩ ነሽ የኔ ባለሙዬ እጅሽ ይባረክ
ዋው የእኔ ውብ እኮ ነሽ ከምንም በላይ ፅድት ያልሽ ቆንጆ ነሽ
I can't believe it work I try it and the result is Amazing
በሚገባን መልክ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን።
በጣም ጎበዝ ነሽ
ሀገር ቤት ስገባ
እሰራለው ፒዛ
በጣም እወዳለው
አመሰግናለው ቆንጅት😘😘😘😘
Wow chiss. Ilovet
ተባረኪ ጥሩ ነገር ነው እሞክረዋለሁ ቺዝ አ.አ አለ ግን በጣም ውድ ነው እጆችሽ ይባረክ
ጎበዝ ነሽ
kazegajenew Bihuala Yegid Firj Maskemet Alebin Enda Gin Betam Enameseginalen
Awon yeged new frrij magbatu
ተባረኪ እኔም እሞክረዋለው
በርቺ ግን ቬኔገሩ በጣም ሀይለኛ ስለሆነ አፕል ሳይደር ቬኔገር ለቺዝ መስሪያ አይመከርም ጣእሙም ሽታውም እጅግ በጣም ሀይለኛ ነው። ሎሚ ጨምቀሽ ተጠቀሚ ሎሚ ካላገኘሽ ነጩን ቬኔገር ተጠቀሚ እኔ ከተሞክሮዬ ነው የምነግርሽ።
she/he is true
Ejdesh yetbarek yedi balemuya.
ቺዝ በጣም ነው የምወደው እንዲህማ ቀላል ከሆነ በየግዜው ነው የምሰራው በቃ 😊
ተባረኪልኝ አዶትዬ🙏💝
እናመሰግናለን 🥰 አላህይጠበቅሽ
እናመሰግናለን ተባረኪ ።
Waw
ፈጣሪእድሜና ጤናይስጥሺ
Wooo nice
በጣም ጎበዝ ነሽ ኢትዮጵያ ላለነዉ እንዲገባን አድርገሽ ስላስረዳሽን ተባረኬ
Bemangnawm wetet mesrat yichalal?
Vinegar betam beza eko
በጣም እናመሰግናለን የኔልዩ
wow
So nice konjiye
Gobez
እናመሰግናለን አዶት ፣ከመግዛት ጤነኛ ነገር ቤት መስራት ይሻላል ተባረኪ
Yenye konjo le mejemeriya geze new yayewhosh. Betam gobez eji yebarek. Melkesh konkjo Srash konjo. Betam harif.👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤❤❤❤❤🌹
ቺዝ እቤቴ ለመስራት እስቤ አላውቅም ነበር በጣም አመሰግናለው
That is good
ejochish yebareku ehete
Gobez, thank you for sharing
አመሰግናለሁ
እንኳን አሳየሽኝ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
I like it I love it
ስራዎችሽ ሁሉ ልክ እንደአንቺ ውብ ናቸው አዶትዬ
አንቺ ደሞ ቅን ልጅ ነሽ
ሜርዬ በጣም አመሰግናለው
@@AdotEthiopianfood ወዴ አገር የለን ሰዎች ማማ ወይም ማንኛውም ፍሬሽ ወተት ይሆናል እንዴ
@@AdotEthiopianfood ወዴ አገር የለን ሰዎች ማማ ወይም ማንኛውም ፍሬሽ ወተት ይሆናል እንዴ
Looks like paneer
yene konjo after long time I see you
Maweke efeleg neber tebarikilgn
እናምስግናለን
Yelam wetet ayhonm????
Waww u give us simple and perfect method .share us like this method we 10qs to share this sis
እጅሽ ይባርክ በጣም ነበር እምፈልገው ከምር
በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው አዶትዬ👌 Thank you for sharing!
Wow it looks so simple to do it. Thank you konjo for sharing
Thank you yene wed
ይመችሺ የኔወድ
ጥሩ ነው እናመሰግናለን እንሞክረዋለን።
Ye lam wetat say fela new ?
Thanks
Iheko aybenaw
Tankes alot
በርቺ
ስፈልገው የበረ ነው አመሰግናለሁ 😘
ጎበዝ በርቺ😍
Thankyou sister to share us May God bless u
began des yilal...berchi...ayibna chise liunet alew?
Nice. I'll defiantly try to make it.
Konjo new betam
can i use this cheese for pizza and lasagha?
WOW 👌
እኔም ሞክሬ ነበር በቬኒገ ነገር ግን እንደ አይብ ነበር የሆነብኝ ፒዛ ላይም ሳደርገው አልቀለጠም ነበር በጣም አመሰግናለው አሁን በአንቺ መንገድ ሞክረዋለው ተባረኪ
ባለሙያ
ቤት ውስጥ እንደሚዘጋጅ አላቅም ነበር በተለይ ለሀገር ቤት በጣም ነው ሚጠቅማቸው እናመሰግናለን
ቀላል ይጠቅመናል በጣም እናመሠግናለን ።ለጤናም ጥሩ ነው❤
ወተቱ ላይ ምንድነው የጨመርሽው በጣም ጥሩ ነው
i Love you this❤️❤️❤️💛💛💛
አዶትቴ የኔ ቆንጆ
.እንዴት ያለሽ ምርጥ ባለሙያ ነሽ..በተለይ ስለ እናቶቻችን ስለ ሀገር ቤት ስታነሺ ..እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
የኔቆንጆተባረኪ
Be hulum aynet wetet mesrat ychalal
አንቺ ምርጥ ነሽ ዋዉ
ደሴ የለም አሉ ከ አ/ አ እያመጡ ነው ፔዛ የሚሰሩት ይገረረማል ጥሩ አስተማርሺን
ባለሜያነሽ ማሻአላህ
ኣዶትየ ጎበዝ ነሽ ለመጀመርያ ጊዜ ቺዝ በቤት ውስጥ ሲዘጋጅ ኣየው በርች እኔጋ ደሞ ብቅ በይ ኣበረታችኝ
ደምሬሻለው።ደምሪኝ ማሬ
አቦ ይመችሽ እህቴ
አስቲ በላይክ ግጩኝ