Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔማ እደው ስደቴን ወደድኩት ለካ ሊያስተምረኝ ነው ቃለሂወት ያሰማልን
እውነት ነው ብዙ ተምረናል ለመምሕሮቻችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለሒወትን ያሰማልን አሜን
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ እውነት ነው እህቴ
ቃለህይወትን፡ያሰማልን
Amen Amen Amen kalhewt yasemalen
ትክክል
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜና ጤና ይስጥልን
ኣሜን ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
Aeeeeennnnn
አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን፣በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር፣አሜን አሜን አሜን ።
በእውነት ለወንድማች ቃሌ ህይወት ያሠማል በቤቱ በቃሉ ያጥናል አሜን እንኳ ተሰደዱኩ ስዴት ለኔ ትምህሪት ቤት ናት ወንድማች በእድሜ በጸጋ ይጠብቅል ክፉ አይንካክ የተዋህዶ እንቁች ኑሩልን እማምላክ ታኑርልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን።
Kalehoiwt yasmaln amen3
እንደው እግዚአብሔር የኔን የደካማዋን ነፍስ እንደት ታደርጋት ይሆን አሜን፫ የህይወትን ቃል ያስማልን
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኞም የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን ስርአቱን ይዘን እንፀልይ ዘንድ የቅዱስ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃልህይው ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እረጋ ያለ ትምህርት ❤👏👏👏
በወር አበባ ጊዜ የፀሎት መፀሀፍ ይያዛል ወይስ አይያዝም ?
ይያዛል@@oo4597
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒዓለም ይርዳን በሕጉና በቃሉ እድንመራ በጎ
እግዚአብሔር ለብርቱ ፀሎት ያብቃን ለፀሎት የሚያነሳሳ ህሉናን ያሳድርብን
እናተንም ፅፈው ያስቀመጡልን አባቶቻችንም ቃለሂወት ያሰማልን አሜን!!!!
በእውነት መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
እኔማ የዚህ ልጅ ድምፅ በጣም ነው ደሰ የሚለው ብዙ ትምህር አገኘሁ እኔም እንኳን ተሰደድኩኝ ሀጢያቴ ልክ እንደ አሸዋ የበዛ ነው እንደ ፍቃድህ ይሁን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን ለአባታችን እኘም በስመኖ 30:60:100 ያማር ፍሬ እንድነፈ እግዚአብሄር ይርደን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
ውንድማችን እናመሰግናለን እዳተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሠማልን ወድማቺን እድሜና ጤና ይሥጥልን
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሠማልን ድያቆን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላኽ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን 🤲💝💝💒 አቤቱ አንተ መፍራት በለልባችን ጨምር አሜን🤲💒💒💒
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን እድሜን ጤናን ይስጥልን🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊❤️🌷❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷❤️❤️🌷❤️❤️
ቃለ ሂይወት ያስማልን እጅግ ደስ የሚል ትምርት ነው እግዛብሄር ይጨምርልህ ቡዙ ተምረናል እናመሰግናለን።
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
Kalhywet yasmalen
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክለወት እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ 🤲🤲🤲🤲
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው የአገልግሎት ዘመንህን ይባረከው አሜን ያላወኩት አሳውቀህኛል እና ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ወንድምችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የልባችንን በር ይክፈትልን ዘውትር እሱን እንድናስብ እንድናመሰግን ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልንእናመሰግናለን የእድሜ በጤና ይጠቅልን
እቤቱ አምላኬ ሆይ ደካማ ባርያክን በፀሎት እንድበረታ እርዳኝ አይነ ልቡናዬን አብራልኛ ጠዋትና ማታ እንዳመሰግን እርዳኝ እርኩስ መንፈስን አርቀ ቅዱስ መንፈስን አቅርብልኝ እንደ ቸርነት እኔ እማ እፊትህ መቆም የማይገባኝ ባሪያ ነኝ አባቴ ስል ልጄ በለኝ ተመስገንልኝ በቸርነት ስላቁየኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መልካም ሱባዬ ይሆንልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
ቃልህይወት ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ሱሙ የተመሰገነይሁን አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
አሜን፫በኡነት ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህወት ያሰማል መምህራችን በድሜ ና በጠና ያቆይልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድምችን በእውነት ትምህርት ህ መንፈሳዉይ ህይወት የማለሰልስ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከእዝህ በላይ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን በመባይል መፀለይስ ይቻላል መፅሃፍ ማግኝት ለማንችል
አዎ ትቻለሽ እህተ አለም ! ቤተክርስትያን ወስደሽ በስልኪ ላይ መጸለይ አይቻልም
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ ብዙ ነገር አስተምረንሀል ለእኛ ለሰሚወቹ የምንሰማዉን ቃል እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳትርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርብን አሜንንን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር !!!
ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በእውነት በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ያስተማርከን የመከርከን ውንድማችን ዲያቆን ጥበበ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ በእድሜ በፅጋ ያቆይልን ይህ ትምህርት ለመናፍቃኖች ጥሩ መልስ ነዉ እነሱንም ልቦና ስጥቶቸው ወደቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናት ቤተ ክርስትያናቸው እንዲመጡ እግዚአብሔር ይርዳቸው ።ማስተዋልን ይስጣቸው አሜን ፣አሜን፣አሜን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ስለ ምትሰጠን ት/ት
*ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት በጣም ነው የሚወደድ ቻናል ነው ያላችሁ በርቱ*
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መሰደዴ ለበጎ ነው አንድም ፈተናን ቻልኳት አንድም እምነቴን በልቦናዬ ተማርኳት 🙏🙏🙏ለነገም ተስፋ አለኝ በምስጋና እንደ ምቆም በቤተ መቅደሱ።አሜንንን በስደት ያላችሁ ውድ የእምብርሃን ልጆች በቅድስ ቤቷ ለመቆም ፍቃዱ ይሆንልን ዘንድ ትለምንልን
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልንወንድማችን ጥበበ ማሞ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህአሜን አሜን አሜን ።
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት የዘመንህን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በፆሎት ላይ ውግያ ስመጣን እጄን እግሬን ያው ሁሉ ሰውኔቴ ያንፈራግጠኛል ምን ላድርግ ቁም ብየ እያለሁ ይጥለኛል ከዛ እነሳለሁ እንደዛ እያልኩ ነው ምፀልየው ና ምክር ለግስሉኝ♥♥♥
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጌታ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ እኛንም በቃሉ እንድንኖር የቃሉ ባለቤት ይርድን
Facebook - -facebook.com/mahederetewahedoMore Video RUclips- ruclips.net/user/MahedereTewahedo ፌስቡክ ገፃቸዉ ይሄ ነዉ ሼር አርጉ እየገባችሁ።ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን
አሜን አሜን ወንድማችን ቃለህውት ያሰማልን አሜን የጌታ ቸርነት የድግል አማላጅ አይለያቹ አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስምልን መምህሮችን በእድሜ በጠኔ ይጠብቅልን አሜን
Thanks
J
ወንድሜ ቃለሂወት ያሰማንን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እመብርሃን ትጠብቅህ
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን።🕊🕯🕊🕯🕊🕊🕯🕊🕯🕊🕯
ጽጌማርያምቃለህይወትያሰማልን እድሜናጤናይድጥልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሠማልን የእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልንእግዚአብሔርየሰማነውን በአደበታችን ያሳድርብን አሜን👏
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለሂወት ያሰማአልን መምህር
አቤቱ አምላኬ ሆይ በፅሎት በምነሳ ሰሀት አንተ ከኔ አትለይ አጥያተኛ በደለኛ ነኝ እርዳኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን የሠማነውን በልቦናችንን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን
ኦ አምላኬ ድንቅ ትምህርት ነዉ ቀን ለህይወት ያሠማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
ለዎንሜቻችን ቃልይውትህን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን ሥለሁሉም ነገር እግዚሐቤኦር ይመሥገን
Amen amen3
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በውነት እኔ ሃፂያተኛዋ ብዙ እየተማርኩነውና ይበርቱ መምህር ስላደረገንሁሉ ቸሩ አምላክ ይመስገን አሜን ፫
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና ጤናያርዝምልን። እኛም የሰማነውን በልባና ያሳድርብን አሜን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምርት ቃለሂወት ያሰማልን !!!
ቃለ ህይወት ያስማልን ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ ነው እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልኝ አሜን!
ወለተ ወልድቃለህይውትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን። ፀጋእን ያብዛልህ። አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ለሁላቹም ቃለ ህይወት ያሰማልን አረጅም እድሜከጤናጋ ያድልልን ።
ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛልን
ቃለ. ህይወት. ያስማልን. ለመምህራችን. አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እኛም በተማርነው ያማረ ፍሬ የምናፈራ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜንን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🏻❤⛪ቃለ ህይወት የስምዓልና
ቃለህይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።መምህር
ቃለይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
የህይወትን ቃል ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን
አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
እዉነት መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልንእኛም የሰማነዉን በልቦናችን ልን ሰሚወች ብቻ ሳንሆን ፈፃሚወችም ያድርገነ አሜን አሜን አሜን
That's really helpful most people they don't including me kip it up jesus christ our lord bless you
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ።
እግዚአብሔር ይመስገን አዘጋጁንም አቅራቢውንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አሜን አሜን አሜንየሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ለሰማያዊቱ እርስት ሁላችነንም ያውርሰን አሜን
ለአስተማረን ለመከረን ለገሰፀን መምህራችን በእዉነት የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ በረከቱን እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን ቃሉን ሰምተን የምንተገብር እንሁን አሜን
I really appreciate for the information you put out🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽‼️
Kaile heiweit yasemailen meinegst semait yawerseilein
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን ፀጋው ያብዛላችህ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ
ቃለህይውት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠመልን አባታችን
እኔማ እደው ስደቴን ወደድኩት ለካ ሊያስተምረኝ ነው
ቃለሂወት ያሰማልን
እውነት ነው ብዙ ተምረናል ለመምሕሮቻችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለሒወትን ያሰማልን አሜን
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ እውነት ነው እህቴ
ቃለህይወትን፡ያሰማልን
Amen Amen Amen kalhewt yasemalen
ትክክል
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜና ጤና ይስጥልን
ኣሜን ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
Aeeeeennnnn
አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን፣
በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር፣
አሜን አሜን አሜን ።
በእውነት ለወንድማች ቃሌ ህይወት ያሠማል በቤቱ በቃሉ ያጥናል አሜን እንኳ ተሰደዱኩ ስዴት ለኔ ትምህሪት ቤት ናት ወንድማች በእድሜ በጸጋ ይጠብቅል ክፉ አይንካክ የተዋህዶ እንቁች ኑሩልን እማምላክ ታኑርልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን።
Kalehoiwt yasmaln amen3
እንደው እግዚአብሔር የኔን የደካማዋን ነፍስ እንደት ታደርጋት ይሆን አሜን፫ የህይወትን ቃል ያስማልን
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኞም የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን ስርአቱን ይዘን እንፀልይ ዘንድ የቅዱስ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃልህይው ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እረጋ ያለ ትምህርት ❤👏👏👏
በወር አበባ ጊዜ የፀሎት መፀሀፍ ይያዛል ወይስ አይያዝም ?
ይያዛል@@oo4597
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒዓለም ይርዳን በሕጉና በቃሉ እድንመራ በጎ
እግዚአብሔር ለብርቱ ፀሎት ያብቃን ለፀሎት የሚያነሳሳ ህሉናን ያሳድርብን
እናተንም ፅፈው ያስቀመጡልን አባቶቻችንም ቃለሂወት ያሰማልን አሜን!!!!
በእውነት መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
እኔማ የዚህ ልጅ ድምፅ በጣም ነው ደሰ የሚለው ብዙ ትምህር አገኘሁ እኔም እንኳን ተሰደድኩኝ ሀጢያቴ ልክ እንደ አሸዋ የበዛ ነው እንደ ፍቃድህ ይሁን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን ለአባታችን እኘም በስመኖ 30:60:100 ያማር ፍሬ እንድነፈ እግዚአብሄር ይርደን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
ውንድማችን እናመሰግናለን እዳተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሠማልን ወድማቺን እድሜና ጤና ይሥጥልን
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሠማልን ድያቆን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላኽ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን 🤲💝💝💒 አቤቱ አንተ መፍራት በለልባችን ጨምር አሜን🤲💒💒💒
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን እድሜን ጤናን ይስጥልን🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊❤️🌷❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷❤️❤️🌷❤️❤️
ቃለ ሂይወት ያስማልን እጅግ ደስ የሚል ትምርት ነው እግዛብሄር ይጨምርልህ ቡዙ ተምረናል እናመሰግናለን።
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
Kalhywet yasmalen
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክለወት እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ 🤲🤲🤲🤲
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው የአገልግሎት ዘመንህን ይባረከው አሜን ያላወኩት አሳውቀህኛል እና ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ወንድምችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የልባችንን በር ይክፈትልን ዘውትር እሱን እንድናስብ እንድናመሰግን ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እናመሰግናለን የእድሜ በጤና ይጠቅልን
እቤቱ አምላኬ ሆይ ደካማ ባርያክን በፀሎት እንድበረታ እርዳኝ አይነ ልቡናዬን አብራልኛ ጠዋትና ማታ እንዳመሰግን እርዳኝ እርኩስ መንፈስን አርቀ ቅዱስ መንፈስን አቅርብልኝ
እንደ ቸርነት እኔ እማ እፊትህ መቆም የማይገባኝ ባሪያ ነኝ አባቴ ስል ልጄ በለኝ
ተመስገንልኝ በቸርነት ስላቁየኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መልካም ሱባዬ ይሆንልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
ቃልህይወት ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ሱሙ የተመሰገነይሁን አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
አሜን፫በኡነት ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህወት ያሰማል መምህራችን በድሜ ና በጠና ያቆይልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድምችን በእውነት ትምህርት ህ መንፈሳዉይ ህይወት የማለሰልስ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከእዝህ በላይ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን
በመባይል መፀለይስ ይቻላል
መፅሃፍ ማግኝት ለማንችል
አዎ ትቻለሽ እህተ አለም ! ቤተክርስትያን ወስደሽ በስልኪ ላይ መጸለይ አይቻልም
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ ብዙ ነገር አስተምረንሀል
ለእኛ ለሰሚወቹ የምንሰማዉን ቃል እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳትርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርብን አሜንንን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር !!!
ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በእውነት በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ያስተማርከን የመከርከን ውንድማችን ዲያቆን ጥበበ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ በእድሜ በፅጋ ያቆይልን ይህ ትምህርት ለመናፍቃኖች ጥሩ መልስ ነዉ እነሱንም ልቦና ስጥቶቸው ወደቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናት ቤተ ክርስትያናቸው እንዲመጡ እግዚአብሔር ይርዳቸው ።ማስተዋልን ይስጣቸው አሜን ፣አሜን፣አሜን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ስለ ምትሰጠን ት/ት
*ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት በጣም ነው የሚወደድ ቻናል ነው ያላችሁ በርቱ*
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መሰደዴ ለበጎ ነው
አንድም ፈተናን ቻልኳት አንድም እምነቴን በልቦናዬ ተማርኳት 🙏🙏🙏
ለነገም ተስፋ አለኝ በምስጋና እንደ ምቆም በቤተ መቅደሱ።አሜንንን በስደት ያላችሁ ውድ የእምብርሃን ልጆች በቅድስ ቤቷ ለመቆም ፍቃዱ ይሆንልን ዘንድ ትለምንልን
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድማችን ጥበበ ማሞ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ።
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት የዘመንህን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በፆሎት ላይ ውግያ ስመጣን እጄን እግሬን ያው ሁሉ ሰውኔቴ ያንፈራግጠኛል ምን ላድርግ ቁም ብየ እያለሁ ይጥለኛል ከዛ እነሳለሁ እንደዛ እያልኩ ነው ምፀልየው ና ምክር ለግስሉኝ♥♥♥
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጌታ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ እኛንም በቃሉ እንድንኖር የቃሉ ባለቤት ይርድን
Facebook - -facebook.com/mahederetewahedo
More Video
RUclips- ruclips.net/user/MahedereTewahedo ፌስቡክ ገፃቸዉ ይሄ ነዉ ሼር አርጉ እየገባችሁ።ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን
አሜን አሜን ወንድማችን ቃለህውት ያሰማልን አሜን የጌታ ቸርነት የድግል አማላጅ አይለያቹ አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስምልን መምህሮችን በእድሜ በጠኔ ይጠብቅልን አሜን
Thanks
J
ወንድሜ ቃለሂወት ያሰማንን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እመብርሃን ትጠብቅህ
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን።
🕊🕯🕊🕯🕊🕊🕯🕊🕯🕊🕯
ጽጌማርያም
ቃለህይወትያሰማልን
እድሜናጤናይድጥልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሠማልን የእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልንእግዚአብሔርየሰማነውን በአደበታችን ያሳድርብን አሜን👏
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለሂወት ያሰማአልን መምህር
አቤቱ አምላኬ ሆይ በፅሎት በምነሳ ሰሀት አንተ ከኔ አትለይ አጥያተኛ በደለኛ ነኝ እርዳኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን የሠማነውን በልቦናችንን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን
ኦ አምላኬ ድንቅ ትምህርት ነዉ ቀን ለህይወት ያሠማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
ለዎንሜቻችን ቃልይውትህን ያሠማልን
ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
ሥለሁሉም ነገር እግዚሐቤኦር ይመሥገን
Amen amen3
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በውነት እኔ ሃፂያተኛዋ ብዙ እየተማርኩነውና ይበርቱ መምህር ስላደረገንሁሉ ቸሩ አምላክ ይመስገን አሜን ፫
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና ጤናያርዝምልን። እኛም የሰማነውን በልባና ያሳድርብን አሜን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምርት ቃለሂወት ያሰማልን !!!
ቃለ ህይወት ያስማልን ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ ነው እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልኝ አሜን!
ወለተ ወልድ
ቃለህይውትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን። ፀጋእን ያብዛልህ። አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ለሁላቹም
ቃለ ህይወት ያሰማልን አረጅም እድሜ
ከጤናጋ ያድልልን ።
ኣሜን ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛልን
ቃለ. ህይወት. ያስማልን. ለመምህራችን. አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እኛም በተማርነው ያማረ ፍሬ የምናፈራ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜንን
ኣሜን
ኣሜን
ኣሜን🙏🏻❤⛪ቃለ ህይወት የስምዓልና
ቃለህይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።መምህር
ቃለይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
የህይወትን ቃል ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን
አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
እዉነት መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን
ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን
እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ልን ሰሚወች ብቻ ሳንሆን ፈፃሚወችም ያድርገነ
አሜን አሜን አሜን
That's really helpful most people they don't including me kip it up jesus christ our lord bless you
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ።
እግዚአብሔር ይመስገን
አዘጋጁንም አቅራቢውንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አሜን አሜን አሜን
የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን