እቅፍ አርጊኝ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Eqif Argign | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 13

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2024
  • እቅፍ አርጊኝ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Belay | Aschalew Fetene (Ardi) | 2024
    Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

Комментарии • 97

  • @user-kl6xs6gr7c

    ይሄ ሁሉ instruments እያሉን ዛሬም እንቀላውጣለን ተማሩ ከዚ ሙዚቃ

  • @benezementube2119

    እንደኔ ተመስጦ ያዳመጠው ማነው

  • @user-bl9bd3cu9p

    ኢትዮጲያ ትቅደም ሁሌም ፍቅር ያሸንፍ❤❤❤

  • @elsaelsa1825

    ሰላም ለመላው አማራ ድል ለፋኖ

  • @aklilengatu6951

    ከቃላት በላይ ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ❤ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-hj5sd8st2i

    ዱንባሲያኮ my childhood memory

  • @zemenubeyene2852

    እንዴት እንዴት ነው የዘፈነው ጎበዝ እሯሯሯሯ ያንተስ ይለያል

  • @zerihuntezenanuzeryie4224

    ሙዚቃ ተሰራ 👏👏👏👏

  • @himanotdegene5194

    ዋዉዉዉ ልጅ ሆኜ ህብረ ትርሂት ትዝ አለኝ

  • @munamohammed3334

    አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ስልጥኛ ነው የቀረህ😅😅😢😢❤❤❤በርታ

  • @SamiSami-dr1yz

    አማራ ፋኖ ወደፊት

  • @JulietDelta007

    Rasihn tebik....you already have become a star. You are already a legend.

  • @addiszefen7967

    ባለ ብዙ ተሰጥኦው አስቸ አቦ ይመችህ❤❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584

    ምርጥ የሙዚቅ ቅንብር ነው ወድጄዋለሁ💚💛❤💕🙏‼👏👏👏👏👏እንድህ ነው ኢትዮጵያ ስትጋመድ እና ስትፈተል በባህል መሳሪያዋ💚💛❤💕

  • @AsniBelayneh

    ግልገል በለስ አለ ወይኔ ሰፈሬ😢😢😢😢❤

  • @relaxingstressreliefmedita8046

    man you did it, big respect for you. you are the only Ethiopian super star who made us to feel pure during this hard times in our country. please keep this spirit.

  • @shinodatube

    ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @mikibekele2982

    ተራቀክበት በጣም ጎበዝ እዉነት ንዝረት ነዉ የለቀክብኝ

  • @muluer564

    ቱባ ባሕል የሚለውን ሕይወት ስትዘራበት ይኽን ይመስላል።❤

  • @tesfayewoldemichael4074

    ከብዙ ጊዜ በኋላ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው እጅግ ምርጥ ሙዝቃ ሰማሁ፡፡ ተባረክ፡፡ ገና ብዙ ከአስቻለው እንጠብቃለን፡፡ በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን፡፡