teshome assegid -- endeminesh yager lij

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 17

  • @destawabate9758
    @destawabate9758 2 года назад +6

    ይህን ዘፈን /ካሴት/ ከደሴ ወደ ወገልጤና በ1979 አ.ም በሎንቺና ስንሄድ ሹፌሩ ከፍቶት ትዝ ይለኛል ልጂ ሁኜ ከእናቴ ጋር እየሄድኩ በተለይ ጎሸሜዳን አልፈን የቁስጢንጢናን አቀበት ስንወጣ ቦታው ትዝ ይለኛል

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 лет назад +14

    በቃ የናንተን ዘመን እኮ በቃላት ለመግለፅ Reeily በጣም ነው እሚከብደው የእውነት ህይወትን የኖራችው ስነምግባራችው የሙዚቃ ቅላፃችው ግጥሙ ልክ እንደ ትምህርት ቤት እኮ ናችው የኛ ጊዜ የውሸት አርቴፍሻል እስቲ እናንተን በሰማንበት እንዴት የማንንም ቅራቅንቦ ዘፋኝ ነን ባዬችን እንስማ መቼም ዘመን የማይሻራቸው ሁሌም አዲስ አቦ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ,,,,,,,,,,,,
    ያንን ጋራ አቆርጠክ ሁሌ እማልምህ
    የንን አድማስ አቆርጠህ በሃሳብ የማይህ
    ያገሬ ልጅ እንደምድነህ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
    አሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ
    ይመጣል ትዝታ በሙሉ
    አየሩ ሳር ቅጠሉ ሁሉ
    አንተም ያንን አድማስ ዞረህ
    በሃሳቤ ትመጣለህ ትመጣለህ ትመጣለህ,,,,,,,,

  • @bisratbezuneh6949
    @bisratbezuneh6949 2 года назад +1

    Teshome Mengesha በጣም የምወድህ አጎቴ ሁሌም ኑር ❤❤❤

  • @semirsaeedmohammed6599
    @semirsaeedmohammed6599 Год назад +1

    How listening in April 2023 this song from eritrea i love ethio songs

  • @elsaa6482
    @elsaa6482 2 года назад +3

    Stll listening in 2022❤

  • @seidoumer7231
    @seidoumer7231 Год назад +1

    23/7/2023 ሳኡዲ አረቢያ ለመጀመሪያ ግዜ ሰማሁት አጀብ ነው

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 года назад +1

    ገራሚ ምርጥ ዘፈን

  • @wossenbihonegn9310
    @wossenbihonegn9310 6 лет назад +2

    Love u

  • @babokeneni4971
    @babokeneni4971 2 года назад

    wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww ............................................ new

  • @naniyedegelleje1330
    @naniyedegelleje1330 6 лет назад +5

    Be enezh ayn ye ahunochun zefagne min enbelachew

    • @abebebekele273
      @abebebekele273 6 лет назад +1

      Mne eneblachwe?

    • @selamaberaart9315
      @selamaberaart9315 10 месяцев назад

      🍷Lek ende wayen naw zamen yemyeshiraw music ✔👌👌👌👌👌👌😚

  • @Max-le7fx
    @Max-le7fx 4 года назад +1

    WOW

  • @keebeklove9804
    @keebeklove9804 5 лет назад

    Wuy siasazin