እኔ የሚያስቀኝ ተመልካቹ ነው 🤔

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • ቴሌግራም ሊንክ t.me/frefamily
    facebook / firew mekonenn
    TIKTOK @Firew45
    #EthiopianEntertainment @abtube7318 #ዮአዳን Ethiopia
    ab tube አብርሽ ቱዪብ,donky tube,hachalu music,ebs tv ቅዳሜ ከሰአት,fana tv,ethiopian movie 2024,ethiopian music,ethio,አማ,ፕራ,abbay tv,marsil tv worldwide,yeneta tube,zehabesha official,abel birhanu,donkey tube,seifu on ebs,seifu on ebs 2,ebs,miko mikee,abiy ahmed,kana television,ebc,fana television,ethiopia,kingdom sound,jps tv,melkam wetat,arts tv world,bereket tesfaye,feta daily,hope entertainment,abdu kiar,maraki weg,ethiopian love song,#habeshatiktokvideos
    Biruk Tube
    Helu Tube
    MEDANE TUBE
    Zenu show
    Marke Tube
    Dani Royal
    Eyobel tube
    Rutaye and Ab fans
    Bini Tube
    Nahi Tube
    HASSEN TUBE
    adi dancer
    Efrem_Tube
    Ferenju Tube
    Biruk Tube 14h ten
    Helu Tube
    MEDANE TUBE
    Zenu show Her
    Marke Tube
    Dani Royal

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @محمدمحمد-ص8و8ع
    @محمدمحمد-ص8و8ع 10 дней назад +68

    ሰው መሆን ነው የስጠላኝ የሰው ነገር 😭🙏ለካ አብርሽ ለሩታ ለብር ነው ስጠቀምላት የነበረው ❤ሩታ 😢

    • @zነኝአይናፋሩ
      @zነኝአይናፋሩ 10 дней назад

      እረእደሱአትበይ😢እነሱተመኪኪረዉነዉ😢እኔምበጣምነዉ😢ያዘኩት😢እዉነትአይመስለኝ😢ለስሪነዉእሚሁነዉ😢አብሽሪ😢እሩታ😢የኔዉድእህት😢እፍፍፍፍፍ😢😢

    • @Milil-n6j
      @Milil-n6j 10 дней назад

      ሳህ ድራማ ነውኮ😂​@@zነኝአይናፋሩ

  • @kalkidanabeje-e6j
    @kalkidanabeje-e6j 10 дней назад +14

    በመጀመሪያ ፍሬ የምትሰጠው አስተያየት እጅግ በጣም በሳል ሚዛናዊ መሆኑን ልንግርህ እወዳለሁ ሌላው ግን በዚህ ልክ የትዳርን ክብር ማቅለል ተገቢ ነው የፈለገ ቢሆን ድራማ ይሁን የፈለገ ነገር ሰው ከዚህ ውጥንቅጡ የወጣ ነገር ምን ይማራል እኔ እሚገርመኝ አብርሽ ና ፍቅር እሰይ እንኳን ተመለሳችሁ የሚሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ በየትኛው እምነት ነው ይህንን ጉድ የሆነ ታሪክ እሚፈቅደው እረ ተው እናስተውል ልጆቹን ወደለየለት ስህተት አትጨምሯቸው ፈጣሪ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ከማለት ውጭ ምን ይባላል!!!!!!!!!!

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 9 дней назад +3

      እንኳን ከፍቅር ጋር መጣህ የሚሉ ሰዎች ይሔን አይነት ነገር እህታቸዉ ላይ ቢገጥም አልቅሰዉ አያባሩም ከነኝህ ሰዎች ጋር ያሉት በምን መልኩ እንደሚሰማቸዉ አያሰቡም እንዴት እንደሚጎዱ የኔ ናት የኔነዉ ብሎ ላላ ሰዉ ክብደቱ ምን ያል ነዉ ተዉ በሰዉ ህይወት አትወሰኑ ይሔንን አታበረታቱ

    • @kalkidanabeje-e6j
      @kalkidanabeje-e6j 9 дней назад +1

      @@GT-eg1fd ሰው እንዴት በዚህ ልክ ማስተዋል ይሳነዋል ገራሚ ነገር ነው ሰዎች!!!!!!!!!!!

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 10 дней назад +19

    አንተ ምንጊዜም ትክክል ነህ ወንድምዬ በርታልን❤❤❤ እነዚ እኛን እንደ ጂል አይተዉን ተመካክረዉ ርዕስ የሌለዉ ድራማ እየሰሩብን ነዉ አትሸወዱ ነገ ጤት ሩታና አብርሽ አንድ ናቸዉ እኛላይ ነዉ የሚቀልዱብን

  • @SaraSara-wo2bd
    @SaraSara-wo2bd 10 дней назад +4

    በጣም የሚያሳፍር ነገር ነው ገረመኝ ይላል እንዴ ክብር ማጣት በጣም ይገርማል የሚያሳፍር ልጆች ናቸው ከእነሱ ይልቅ አፍሪካ ያለው እኛ ከእነሱ ምንድነው ምን ይማረው ትዳር የአካባቢ ራሳቸው ክብር ያጡ ጥበቃ የሚያሉት

  • @KedoYasin-g4h
    @KedoYasin-g4h 10 дней назад +341

    ከዘድሮ ፍቅር የማዳም ኩሽና ይሻለኛል የምትሉ😂

    • @mizanteklab1718
      @mizanteklab1718 10 дней назад +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈

    • @ጨረቃዎችፎምላBH
      @ጨረቃዎችፎምላBH 10 дней назад +5

      ትክክልየኔውድእህህ❤❤🎉

    • @Salam-j6n
      @Salam-j6n 10 дней назад +1

      @@KedoYasin-g4h 💪😄😄😄😄

    • @naasirmachmmed7150
      @naasirmachmmed7150 10 дней назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 10 дней назад

      If samebodey has boyfriend not good for manage they kill as a women 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙁🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺

  • @lubabajeddah1533
    @lubabajeddah1533 10 дней назад +37

    ትክክል ወድሜ ምንም አስተማሪ ነገር የለውም

  • @zeinabhojele6838
    @zeinabhojele6838 10 дней назад +23

    እስቲ ፍቅር ነገ ለአብርሽ የምታመጣለትን ስጦታ በትዕግሥት እንጠብቅ :: የኔ ግምት ግን የፍቅር ትልቅ ስጦታ ሩታ ናት ይመስለኛል:: ፍቅር ሁለቱን የማስታረቅ ሥራ እየሠራች ያለ ይመስለኛል::

    • @Ahdu-y1z
      @Ahdu-y1z 10 дней назад +2

      አው እኔም እድዛነው የገመተኩት😂❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 10 дней назад

      ነገሩ አሰጠልቶኛል ትንሸ ጥርጣሬ አለኝ

    • @MeremalyuAlyuahmed
      @MeremalyuAlyuahmed 10 дней назад +1

      እኔም እንደዛ ነዉ የምገምት ምክንያቱም ብዙም አልተቀራረቡምኮ ሽማግሌ ልኮ የል

    • @KedoYasin-g4h
      @KedoYasin-g4h 10 дней назад

      @@GT-eg1fd በጣም ያስጠላል

    • @henaa3965
      @henaa3965 10 дней назад +1

      ወንድም፡ንግግርህ፡በጠም፡ደ፡ይላል፡እንደምድር፡አሽዋ፡የብዘልን፡እንደአንተ፡አይነት፡ስው፡ፈጠሪ፡🎉🎉🎉መታርቅ፡ተርቀዋል፡በፊት፡ግን፡ምንም፡ነጋር፡የለቸውም፡ዩቱበቸው፡በጠም፡ስለቀዘቀዘ፡ነው፡ልዩ፡ሥጦታው፡ከሩታ፡ጋር፡ልተስታርቃቸው፡ነው፡🎉🎉🎉፡የነጋ፡ስው፡ይበለን፡ፈጠሪ፡ፍቅርዬ፡እስማርት፡ናት፡አተርጋውም፡፡እሷ፡የፉፉዬ፡ብቻ፡ናት፡💯💯💯💞👍👍👍

  • @SaronMulugeta-rz2zj
    @SaronMulugeta-rz2zj 9 дней назад +2

    ቡዙ ተመልካች አገኘሁ ብለው ተጨማለቁ በጣም ነው የማዝነው ለተመልካች ክብር የላቸውም አስጠሉኝ😢😢😢😢

  • @דודבןדוד-ה6ע
    @דודבןדוד-ה6ע 10 дней назад +16

    አረ ይመችህ ወንድሜ ምርጥ ቃላትን ልዑክ ነህ

  • @TsgaWorkineh
    @TsgaWorkineh 10 дней назад +12

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ ሩታ አሳዘነችኝ ዳን ምያወሬው ነገር ልክ እንደ ሆነ አሁን ነዉ የገባይኝ ሰጀመር አልተለያዩም በ24 ሳኣት ውሰጥ 18 ሳኣት ከፋቅር ጋር 6 ሳኣት ደግሞ ከሩታ ጋር እየኖሬ ቆይቱዋል ማለት ነዉ

  • @እግዚኀርያ
    @እግዚኀርያ 10 дней назад +8

    እኔ የሚመቸኝ ያንተ ንግግር በእውነት እዳተ ያለ አስተዋይ ሰው ያብዛልን እኔ አንድ ቀን ኮሜት እነሱ ቤት ፅፌ አላቅም አተጋ ግን በቁጥር አለ ለማንኛውም ሃሳብህን አስተላልፍ ይመቻል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @JoneelDevvedooo
    @JoneelDevvedooo 10 дней назад +25

    ሩታዬ እኔ ኮ ላንቺ ልቤ ኣመመኝ😢💔ድራማ ነዉ ግን ልጁታ በዚ ልክ እንድትሰደብ ለምን እንደፈለገ ኣልገባኝም ማላላያየት ከፈለገ ቁጭ ብሎ ተላያይቶ መሀድ ኣይቻልም እንዴ ለምን በዚ ልክ ይናዛላዘለል😢ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 10 дней назад +34

    በትክክል አንተ እውነት እውነቱን ነው የምትናገረው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 дней назад +40

    😢ፍቅርዬ ፊት ገዘብ ስለላው አይዳልም የፈቃረቹ አሁንም ገዘብ ስለላው አይዳልም የመጠቹ አብርሽ እረሱ ነው ፍቅር የጋረሻብት እጂ ❤ፍቅርዬ 💪 ጃግና ነች 😏🤫

  • @GeniTube-o3o
    @GeniTube-o3o 10 дней назад +34

    ሩታዬ ናት በዚህ ድራማ ውስጥ የምትጎዳው የኔ ስስቴ ምናባቴ ላድርጋት😭😭😭😭የኔ ሴት አለሜ የሁሉ ድምቀት 😭😭 ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቃት ሁሌም እንወዳታለን🥺🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖 ግን በጣም ያሳዝናል😭😭😭

  • @AaSs-o9r
    @AaSs-o9r 9 дней назад +1

    አብርሽ እና ፍቅር የልጅነት ፍቅር አይረሳም❤❤❤

  • @NenyitNaseer
    @NenyitNaseer 10 дней назад +12

    ልጁ ገገማ ነው ሩታ ነች ለዚ ክብር ያበቃቹ ቀፈለባት

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 9 дней назад

      እውነት ከሆነ ሰብስክራይባችን እናነሳለን😂😂😂

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 2 дня назад

    ትክክክክል የአብርሽ ልብ ኮዶሚኒዮም ነው በአለሰወስት መኝታ ያሟላ ነው ክክክክክክክክ

  • @FadilaHalaba
    @FadilaHalaba 10 дней назад +8

    ሩታ የኔ ሴት አይዞሽ

  • @KibenshChichiso
    @KibenshChichiso 10 дней назад +9

    ትክክል ነህ ተባረክ

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 10 дней назад +16

    እኔ ከምንም በላይ ሩታ እና ፉፉ አሳዘኑኝ የእውነት በተለይ ፉፉ አብርሽ በካዳት ጎድቷት በተሰበረች ጊዜ ያለው ፉፉ ነብር በሄደ ሰአት ፉፉ እንዲ ስትክድ ገርሞኛል ፉፉ ለፍቅር ብዙ ዋጋ የከፈለ ሰው ነው

  • @Zenewnዜድ
    @Zenewnዜድ 10 дней назад +10

    እውነትህ ነወ የኔ ወንድሜ እመብርሃን ከንቱ ጋር ትሁን የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 10 дней назад +55

    እኔ ታምማለሁ ማርያምን ምንም ቢሆን ተጎጂዋ እሩታዬ ነች ያለፈ ታሪክ ማምጣት ፍቅርን ያቀዘቅዘዋል ህይወትን ያጨልማል እንደ ሴት አሞኛል ጌታን ውሸትም ይሁን እውነት እሄን አልቀበልም ሴት ነኝ ያሁሉ ቃል መሀላ ገደል ገባ💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😥😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭

  • @GetahunNigus-r3s
    @GetahunNigus-r3s 9 дней назад +1

    በትክክል ወንድሜ አሪፍ አገላለፅ😊😊😊

  • @Kiyu-z1c
    @Kiyu-z1c 10 дней назад +23

    ፍሬ ስማ እነሱ ተመካክረው አውቀው ነው ለዛ ነው መጨረሻውን ሳታዩ እንዳትፈርዱ ያለው አብርሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @demekechgeta2767
    @demekechgeta2767 10 дней назад +41

    ፍቅር እኮ የ5 ዓመት ፍቅረኛው ናት ምንድነው የገረማችሁ የመጀመሪያ ፍቅር እኮ ይለያል አብርሃም ፍቅርን በጣም የሚወዳታል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 10 дней назад

      @@demekechgeta2767 አትሸወዱ አይደለችም ከድሮዉም ፉአድ ናት ክክክ

    • @StopGo-uv4of
      @StopGo-uv4of 10 дней назад

      ትክክል

    • @MEKDES-c8w
      @MEKDES-c8w 10 дней назад

      👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤️❤️❤️

    • @እየሩስብሀሩውዱ
      @እየሩስብሀሩውዱ 10 дней назад

      ❤❤

    • @uaex2464
      @uaex2464 10 дней назад +2

      እና ቢወዳትስ ያንዱን ልብ እየሰበሩ ነዉ ሌላዉን ማስደሰት

  • @HAYAT-j5l
    @HAYAT-j5l 10 дней назад +42

    እምታወራቸዉ ነግሮች በጣም ደስይላሉ❤❤❤❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 10 дней назад

    የእነርሱ ድራማ በጣም ያስጠላል ይህች ፍቅር የምትባል ደግሞ ከአብርሽ ህይወት ትውጣ
    አገላለጽህ ግልጽ ስለሆነ በርታልን🎉🎉🎉
    አሩታ ለምና ስላፈቀረችው እወድሻለሁ ይላል እንጅ አፈቅርሻለሁ ብሎ አያቅም😂😂😂

  • @SaharSahar-e1p
    @SaharSahar-e1p 10 дней назад +10

    ❤❤❤❤❤❤በትክክል

  • @ChgdcDghcb
    @ChgdcDghcb 10 дней назад +15

    ሩታዬ😢😢

  • @Jaza-v5n
    @Jaza-v5n 10 дней назад +17

    በትክክል ወላሂ

  • @Diro-fg2py
    @Diro-fg2py 10 дней назад +15

    Rutayee yene konjo ayizosh 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @KibukibuKibu-v4m
      @KibukibuKibu-v4m 10 дней назад +2

      Baye nama gadisisa dhuga 💔💔💔ruta 😢

    • @massarimessari1557
      @massarimessari1557 10 дней назад +1

      Unatesh New😢😢😢😢😢😢

    • @massarimessari1557
      @massarimessari1557 10 дней назад

      ​@@KibukibuKibu-v4mdhugaa keti

    • @Diro-fg2py
      @Diro-fg2py 10 дней назад

      dhugadha bayye nama gadisiti😢😢😢​@@KibukibuKibu-v4m

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 10 дней назад +10

    ሩታየየኔማርስወድሺ

  • @SalamaEsalama
    @SalamaEsalama 9 дней назад +1

    ወንዶቺ ዉሻ ናቸው የምንለው በምኪንያት የምትሉ ❤❤

  • @Yusrahararagee
    @Yusrahararagee 10 дней назад +3

    Abraham fiqar 💋 ♥️ walifa isn hadhisuu rabbiin maashaa Allah tabaraka Allah 💋💋💋💋

  • @wubalem2190
    @wubalem2190 9 дней назад

    አንተ ልጅ ተባረክ አንተን ያገባችዉን ልጅ you are so lucky በልልኝ።

  • @Enat-i9x
    @Enat-i9x 10 дней назад +9

    አሁን ከነዚህ ምን እንማር ከምር አመነኝ ሰፕራይስ አለህ ብላዋለች እሷን ይዛለት ልትመጣ ነው ልታስታርቃቸው አገላለፅህ ግን ዋው😊😍

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk 10 дней назад +16

    አብርሽ ብር እንጂ ፍቅር አያውቅም ሩታ ሰው አደረገችው ይህ የወንድ አልጫ እንደት እንዳስጠላኝ ሩታየ የኔ ጀግና ሴት ጠንካራ ሁኒ ወደፊት እንጂ ወደሆላ እንዳታስተውይ

  • @Boontuu-v7c
    @Boontuu-v7c 10 дней назад +13

    Hiriyaa ganamaati waliitti haa deebiyaa❤❤

  • @Meryam-cc3tm
    @Meryam-cc3tm 9 дней назад

    ሀቅ ነውየምታወራው ወድም አቦ ይመችህ አተነህ ነገሩ ሁላ የገባህ ሲጀመር ሊሸቅሉ ነውጅ አብሽና እሩ አይለያዩም❤❤❤❤

  • @سميرهمحمد-س5ح9ك
    @سميرهمحمد-س5ح9ك 10 дней назад +3

    ወንድሜ ሰው ሞቱን እረስቷል በጣም ነውር ስራ ነው ሩታ ፈጣሪ ካች ጋር ይሁን

  • @sasaudi
    @sasaudi 9 дней назад

    ራሱ ነው የመጣት ለፍቅርዬ ፍቅርዬ የኔ ንግስቷ💪❤

  • @Gebayinshsemate
    @Gebayinshsemate 10 дней назад +13

    በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 10 дней назад

    አተ ልጅ ግን አገላለፅ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤ እነሱ ለተመልካች ክብር የላቸውም

  • @ዜድቱብ
    @ዜድቱብ 10 дней назад +11

    ሩታ 💔💔😭😭😭ኮመንታተሮች ያሳፈራልሉ በጌታ ስም😢

  • @drr8432
    @drr8432 10 дней назад +1

    ወንድሜ እንኳን ሰላም መጣህ ❤🎉 እነሱ ተመካክረዉ እየሰሩ ይሆናሉ ግን ምንም ትምርት የለዉም ከዝሙት ዉጭ ለላ ነገር የለዉም የኮሞንተሮች ግን ታዘብካችሁ አብርሽና ፍቅር አብረዉ በመምጣታቸዉ ደስ ብለኛ ስትሉ ታሳዝናላችሁ😢😊 ለዛዉም ሴት ልጆች ሁነን የሴት ክብር ዝቅ ስል እንደዝህ ስንደሰት ይገርማን ቢቻ ልቦና ይስጣን🙏❤😢

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 10 дней назад +1

      እረ ለተይኝማ ለካ ሰዉ ተገለባባጭ ነዉ አሽቃበጠላቸዉ እኮ ጥግ ድረስ ያሽቃባጭ ጥርቅም😮

    • @drr8432
      @drr8432 10 дней назад

      @@hayatHayat-bz2cq ታያለሽ ነገ ሩታ አብርሽ ጋር ስትመጣ ፃድቅ ፃድቅ ያጫዉታቸዋን ዛሬ የፃፉትን ረስተዉ ተገልብጠዉ ሩታን ያመጉሳታን በዝህ ልኪ የተገላበጥነ አይመስለኝም ነበር ቢቻ ልቦና ይስጠን

  • @GeteneshBefikad
    @GeteneshBefikad 10 дней назад +38

    በትክክል አንተነህ እውነት እውነቱን የምትናገረው

  • @selam-o
    @selam-o 9 дней назад

    የኔ ሩታየ ሁሉም ያልፋል ነገሮች ለበጎ ናቸው ፈጣሪ ይረዳሻል ብቻ እውነት ብቻ ተከተይ❤❤❤

  • @AlainAlain-e7p
    @AlainAlain-e7p 10 дней назад +4

    ስጠብቅክ ነበረ❤❤😂😂

  • @Mekiyatube2063-o2d
    @Mekiyatube2063-o2d 10 дней назад +1

    እኔ ያንተ አስተያየት ደስ ስለሚለኝ ነው የምከታተልክ የእነሱ ቪዲዩ ግን ማየት አልፈልግም ምክኒያቱም ዝሙት ስለሆነ እያስተላለፉ ያሉት ከእነሱ ጀግና እያሉ የሚፅፉ ናቸው አኡዙቢሏህ ሀይማኖት የሌላቸው ናቸው እንደዚክ የሚሉት

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 10 дней назад +11

    በትክክል የኛ ምርጥ ወንድምእውነት ልጅቷ አልወዳትም እኔ በጣም ነው የምታስጠላኝየሃይማኖት ክብር የሌላትናትአብረሽ ደግሞ በጣም ተጨማለቀ ሲያስጥሉ

  • @GalHayelom
    @GalHayelom 9 дней назад

    እዉነት ነው ድራማ ነው ወዴሜቺንን😂😂😂

  • @HayateSeid-no8od
    @HayateSeid-no8od 10 дней назад +5

    በትክክል ብር አስክሮቸዋል ለዛ ነዉ ወዲሜ

  • @Boruksewazen
    @Boruksewazen 10 дней назад

    አቤት አንተ ምንነትክን ምታጠብቅ ትመስላለክ ቲሺ አስመሳይ አብርሽ ጀግና

  • @RutaTubሩታ
    @RutaTubሩታ 10 дней назад +4

    ድራማናዉ አንዴ ቃና አይነት በትክክል ዎንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ

    የማይረቡ እነዚህን ፈጣሪ ከሚድያው ያጥፋልን ትዳር ፍቅር እደዚ መጫወቻ ነው ኢሄን ነው የሚያስተምሩት

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 10 дней назад +5

    ዛሬ ድራማ መሆኑን ስላመንክ ደስ ብሎኛል ደጋግሜ ፅፌልህ ነበር

  • @TTtr-w1c
    @TTtr-w1c 10 дней назад

    በትክክል 👍👍👍👍👍

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 10 дней назад +5

    ያተልጅ አሣብና የኔ አድነዉ አቦ ይመቸህ

  • @سميرة-ت5ط
    @سميرة-ت5ط 10 дней назад +2

    Abata teregga chgaraphn atfelgewum drama newu in yefiqr sitota Rutan litametaleti newu❤❤❤

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 10 дней назад +7

    እንዴት አብርሽ እንደዚህ ያረጋል ቀለበት አርጉል ምን ማለት ነዉ ልጅቶ ቀለበቶን አላወለቀችም አብርሽ ተሳስቶል

  • @GetuGetu-o6m
    @GetuGetu-o6m 9 дней назад

    ሀያ አራት ሰአት ነው የተሰጣት አብርሽ ደብሮታል አዲስ ህይወት እጀምራለሁ ሲል ነበር

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 10 дней назад +5

    ወንድማችን የነዚህን ስዎች የወደድናቸው ያክል እኔ ልቤን በጣም ቅርብሎኛል በሚያስጠላ የድሮ ስው ሆኜ ይሆን ብየ አንተንና አንዳንድ ስዎች እያአለሁ ሆኖም ዩቱብ ላቆም ደቂቃ ቀርቶኛል ማየትከልቤ ነው እምልህ ደስታችንን ወስዱት 😂😂😂🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @Yusrahararagee
    @Yusrahararagee 10 дней назад +2

    Abraham fiqar 💋 ♥️ ❤️ 💖 😍 ✨️

  • @hana-f8j
    @hana-f8j 10 дней назад +4

    ድራማ ነዉ የፍቅርን ዮትብ ለማሳደግ ተመካክረዉ ነዉ አብርሽ አሁን የሚወድት ሩታን ነዉ

  • @Yhgfjgh
    @Yhgfjgh 9 дней назад

    Ruta lemin Dani ga hedech Abrish jegana new 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 10 дней назад +6

    ይመቻቸው የአንድ ሀገር ልጁች በስርአት ያደጉ በፍቅር ብዙ የቁዩ ናቸው ስለዚ ይመቻቸው አብርሽ እኮ ሁለተየ ሂዱ ሩታን ልምኑል እሱ ግን እደቁሻሸ ነው ያረግችው እዳኒገ እየኑረች አልፈልገም አለች ምን ይበለ

    • @Ffm8p
      @Ffm8p 10 дней назад

      ትክክል

  • @MdRana-n5l4m
    @MdRana-n5l4m 9 дней назад

    ትክክክል ወዲሜ❤❤

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 10 дней назад +4

    ወድሜ ታርቀዋል ይገናኛሉ ከቤታቸውምኮ መተው አብረው ከርመዋል ፍቅርና ፈሀድ ሲቀጥል ከሰርጉ አብረው ነው የከረሙት ፍቅርና ፈሀድም አብረው ነበሩ አሁን እሷን ለማስቀናት ነውጅ አብረው ሊሆኑ አደለም ሩታ ከነዳኒጋር ስለሆነች እየተናደደ ነው 😢😢

  • @LamLam-h3d
    @LamLam-h3d 10 дней назад +1

    Rutaa rakoo qabaa bagaa itii cabsee❤❤❤❤❤abarish❤❤❤

  • @ቂድስተ
    @ቂድስተ 10 дней назад +9

    ሩታዬ 😭😭😭😭

  • @Habeba-x1u
    @Habeba-x1u 10 дней назад +2

    አተ ልጅ ትክክል ነክ ኮሜታተሮች ሲያሽቃብጡ አልጨረሥኩት ም ዉላ አሥጠላኝ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 10 дней назад +22

    የኔ ውንድም አይዞህ ድራማ አብርሽ እና ሩታዬ መቸም አይለያዩም እሽ ፋፋ እና ፍቅር መቸም አይለያዩም እሽ

  • @ሁሉምለበጎነው-ኈ2ዘ
    @ሁሉምለበጎነው-ኈ2ዘ 9 дней назад

    ትክክል በጣም

  • @የፈንድሻዬ
    @የፈንድሻዬ 10 дней назад +11

    ድራማ መሆኑን ያወኩት ፍቅርዬ በደንብ አላቀፈችዉም ፉአድን እኮ ጥብቅ አድርጋ ነዉ የምታቅፈዉ ክክክክ

    • @sweet-e4s4v
      @sweet-e4s4v 10 дней назад +1

      😂😂😂አብርሽም ብዙ አልቀረባትም

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 10 дней назад

      @sweet-e4s4v እኮ ፉአድ ጋር ሲሆኑ እኮ ጥብቅ አድርጎ ነዉ የሚያቅፋት እሡዋም ክክክክ

  • @ቀበጧነኝያባቷ
    @ቀበጧነኝያባቷ 9 дней назад

    ትክክል ወድሜ

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 10 дней назад +6

    ለድማም ቢሆን በዚች ልጂ የሚሰራው ግፍ እስኪ ከቤተሰብ ውጭ ሰው ለጆሮ እሚስቀጥጥ የስድብ ናዳ እርግመኑ ኧሯ ስቱ ፈጣሪ መቻሉን ሰቷታለ በሷ ቦታ ብሆን በሂይወት እምኖረ አይመሰለኝ💔 ሩታዬ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ አትበገር ይሄንንም ታልፍዋለሽ አች ጠንካሬ ሴት ነሽ 🔥💪ይሄ አስመሳይ ፈጣሪ የእጅ ይስጦ መድሃኒአለም አባቱ ይፍረዲው ይሄ ውሻ ቆሻሻ😤

    • @HadyahHa
      @HadyahHa 10 дней назад

      @@zufanTube-wc7mc አይባልም እሷዳኒጋምንአስቀመጣት ምነውአባቷነውአላችሁዳኒን ???

    • @zነኝአይናፋሩ
      @zነኝአይናፋሩ 10 дней назад

      እረአይባልም😢እነሱስሪነዉ😢😢እሱቢቶንለቃለምንሂደይ😢እነዳኒጋ😢

  • @MargSwarobet
    @MargSwarobet 10 дней назад +1

    ወንድሜ ትክክል ነህ ልቦናህን አይለውጥብህ እሩታየ አይዞሽ የኔ ጀግና

  • @عادلالعضيل
    @عادلالعضيل 10 дней назад +4

    ትክክል ወንድሜ አስጠልተውናል ዝሙት ባደባባይ ማስተማር ምን ማለት ነው

  • @WerkneshBeda
    @WerkneshBeda 10 дней назад +1

    Abirshii hilki new 👍💪 wowo Abirishi wowo 🎉❤🎉 hilki Rutaa dani⁉️

  • @בתיהאלמייהו
    @בתיהאלמייהו 10 дней назад +17

    ምን ያደርግ ብለህ ነው ወንድሜ ሩታ እኮ እብይ አለች አብርሸ ምን ይሁን የኔ ወደም❤❤❤❤❤❤

  • @FatiyaEshi
    @FatiyaEshi 9 дней назад

    በትክክል ሁሉ ንግግርህ ደብሮኝ ሳልጨሪስ ነዉ የወጣሁት ግን ኮሞታተሮች በጣም ነዉ የገረሙኝ በምድር ያሌላ ነገር ነዉ ሁሉ ነገር በራሳችን ቢደረስብን በእንደዝ ሁኔታ ነዉ ነገሮች የምንቀበለዉ ወይንም ከቀድዉኑ ድራማ ነበር በአጭሩ።።።

  • @Roza-b8l
    @Roza-b8l 10 дней назад +3

    አተደሞ በባተፍውአብርሽን ሰደግፍ አልነበር አሁንድሞ አብርሽን ትወቅበዋለህ

  • @NonAlnon-m5q
    @NonAlnon-m5q 9 дней назад

    የኔ ወንድም አተ ትክክል ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bintseid
    @bintseid 10 дней назад +4

    ቆይ እሩታየ ምን ታድርግ አንዴየ ገፅጌጋር አንዴየ ከፍቅርጋር ማለት ምን ማለት ነውይችልጅ እሡን ብላ አይዴል ብዙ መፅዋት የከፈለችው ታዳ በሧላይ የሚዘለው ለምድነው እሡ ባጠፋው የምትሠዴበው እሧናት ለምን?

  • @Boruksewazen
    @Boruksewazen 10 дней назад +1

    መብቱ ነው የአምስት አመት ፍቅረኛው ነች ፍቅ ምን አገባክ አንተ አብርሽ ወደፊት🎉🎉🎉

  • @MereMere-h5c
    @MereMere-h5c 10 дней назад +5

    አስር ልጅ በወለድ እንኳን የመጀመርያ ፍቅር አይረሳም አብርሽየ ወደ ፊት😢❤ሩታየ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ😢😢

  • @mikbela1694
    @mikbela1694 10 дней назад +1

    ❤❤❤ tewachew nege feker astaraky tehonalech.

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 10 дней назад +8

    ችግሩ ፍቅር ጓደኛ አላት እንጂ አብርሽ ውሳኔው ትክክል ነው ሩታ ምንም ይሁን ምንም ዳኒ ጋር ሄዳ ተለጥፋለች ልትዳርዋ ክብር አልሰጠችም አብርሽ ከዚህ በላይ መለማመጥ የለበትም

  • @SaJuhar
    @SaJuhar 10 дней назад +2

    ወንድሜ ትክክል ነህ እንደዝህ አይነት አሳፈር ድርግት ተይቶም አይተወቅም። ኦዴንሱን ምን እደነካው አላውቅም።

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 10 дней назад +9

    ድራማ መሆኑኮ ያስታውቃል ያው አዳድ የማዳም በጎች አልገባቸውም እማነደኝ እነስጋ የማዳምቅመምመባሌ

    • @Rosa-t2l
      @Rosa-t2l 10 дней назад

      Welhe. Yeha. Hasabe. Yensme. Nawe. Enaze. Bagoche. Nachawe. Berachawene. Eyslku. Yasabaduachawe.

  • @SinaetAesen
    @SinaetAesen 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤በጣምትክክል

  • @KokobeSisaye
    @KokobeSisaye 10 дней назад +3

    እውነትህን ነው እነሱ ተደብቀው ሲገነኙ ነበር😂😂

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 10 дней назад

    ያዛዝናል ብቻ ሠላማችው ተመልሦ እሩታየአብርሽ በሠላም ይምጡ

  • @Akram-u5u7k
    @Akram-u5u7k 10 дней назад +6

    ወላሂ ያማል እሩታ እደምትወደው ያቃል ወላ ከነህይወቷ ቀበራት

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 10 дней назад

      እሷ ናት ራሷን ቀብራ ውሽማዋ ዳኒጋ የሄደችው😂😂😂😂

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 9 дней назад

    ትክክል ግን እኔ ከእዛን ቀን ጀምሮ ጎደኞቼን ጨምሮ ላለማየት ቃል ገብተን እናቆማለን

  • @amarishamarish132tubegrce
    @amarishamarish132tubegrce 10 дней назад +3

    አልፈልግም ብላለች አይደለሁ ሴት እና ወሲብ ማውራት ካልፈለገች አልፈልግም እያለች ይቺ ሴት መከተል እኮ መጠበቅ አይጠበቅም ማግባት ነው ያለው ሌላው ከዳንኤል ክዳን የራቅ ብለው ስንት ጊዜ ከዳንኤል አቅም ብለዋል አልፈልግም ብላ ራሱን እዚህ ውስጥ እየከተተ ራሱ አይደለችም እንዴ አልፈል አንድ ሰው ካልፈለገ ሰው ማግባት ነው ያስጠበቀኝ ጀግና ነው የወደቀው ሞትን ይቀመጥ እንደ ጀግና ነው በጣም አግባብሽ ❤❤❤

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 10 дней назад +1

    Yaa waqayyoo Jalqaba kenyaa Otto in tannee dhumaa kenyaa barechii🙏🙏🙏😥😥😥😥😥

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 10 дней назад +3

    አው ከዛ ብዶ ቀጥሎ ትልቅ ጊፍት አለ ብላለች ፍቅር አሄ ነገር እንዴ እኔ የገመታው ነገ ሩታ ጠብቁ ላስታራቃችሁ ናዉ ነገ ዛሬ አዉቆ ናዉ የመጡት 😂😂

  • @BBi-r5pሥደተኛዋ
    @BBi-r5pሥደተኛዋ 10 дней назад +5

    አብርሽ ጠገበ ሩታየ ሠዉ አረገችሁ ልቡ ሞላ የገዘብ ሠዉ አላህ ይፈረድበት

    • @HadyahHa
      @HadyahHa 10 дней назад

      @@BBi-r5pሥደተኛዋ አይባልም ሁላቸውምጠግበዋል ትዳርፈላጊእዴዚህአደለም ምነውዳኒ ለሩታአባቷነውአላችሁ ምንያስቀምጣታል እሷከዳኒጋ

    • @BBi-r5pሥደተኛዋ
      @BBi-r5pሥደተኛዋ 10 дней назад

      ሩታኮ እቤት ናት አልወጣችም😭 አብርሽ ድራማ እንሥራ ብሏት ነዉ አድመቸዉ ሠወ እሡን ጥፈተኛ እዴይለዉ ሩታን ተወቀሽ አድትሆን አላህ ይፈረድበት😭😭😭 እኔ ወላሂ አብርሽን ሩታን በጣም ነበር የምወዳቸዉ 😭😭😭😭😭😭​@@HadyahHa

    • @BBi-r5pሥደተኛዋ
      @BBi-r5pሥደተኛዋ 10 дней назад

      አብርሽ ለሚሥቱ ለኦዴሥ ክብር የለዉም😭😭😭😭😭😭😭😭