ትራንፕ የሚደግፈው ግብጽን ነው ! kings of Abbay

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 36

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 2 дня назад +9

    እነርሱ መታመኛቸው ትራምፕ ሲሆን የኛ መታመኛችን አምላካችን ብቻ ነው እርሱም በቂያችን ነው።

  • @bezayemariam
    @bezayemariam 2 дня назад +6

    ኡስታዝ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @HARUEJERSADADI
    @HARUEJERSADADI 2 дня назад +4

    Thank you our Ustaz for your advocacy!!

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 2 дня назад +9

    ሥጀመር ኢትዮጵያ በአሜሪካ ድጋፍ አልነበር ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ጀምራ የጨረሰችው
    ሥቀጥል ኢትዮጵያ ሚትከተለው የራሷ ጥቅምና መብት ማሥከበሪያ ህግና ደንብ ያላት ነፃ አገር ናት

  • @azebkelemework
    @azebkelemework День назад

    አንተ ለኢትዮጵያ ያለሀት የተባረከህ ነሀ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አሜነን

  • @Jemcrypto2299
    @Jemcrypto2299 2 дня назад +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @addisualene556
    @addisualene556 2 дня назад +4

    ለግብፅ ማስተላለፍ የምፈልገው መልዕክት ለዘመናት በነበራቸው የዲፕሎማሲም ሆነ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በቀጥታም ሆነ ታጣቂ እና ተገንጣይ ቡድኖችን ስታስጣቅ ቆይታለች ። አሁን ግን በዚሁ መንገድ የምትፈልገውን ዓላማ ማሳካት እንደማትችልና እንዲያውም ኢትዮጵያን ባስቆጣች ቁጥር ኢትዮጵያ እያጠበቀች እንደምትሄድና ኢትዮጵያ እየጠነከረች ስትሄድ በመጨረሻ ግብፅ እንደምትከስር ነው። ስለዚህ እስካሁን የሚከተሉትን ፖሊሲ ትተው በሰላማዊና ከኢትዮጵያ ጋር በመግባባትና በመተባበር በጋራ የአባይን ትሩፋት እንዲካፈሉ ነው። እስካሁን የሚከተሉት ፖሊሲ ለደካማዋ በውስጧ ብዙ ችግሮች ብዙ ተቃዋሚ ታጣቂዎች በጥቅም የሚገዙ ላሉባት ኢትዮጵያ ነው። ኢትዮጵያ እንደደከች በውስጥ እንደተከፋፈለች አትቀርም። ስለዚህ ጠንክራ የወጣች እለት አሮጌው የግብፅ ፖሊሲ ይበጣጠሳል።

  • @MuhammedSiraj-uv2ke
    @MuhammedSiraj-uv2ke 2 дня назад +1

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته استاذ جمال كيف حالك يا حبيبي جزاك الله خير خير الجزاء الله يطول عمرك

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 2 дня назад +3

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @kiflubeshir9848
    @kiflubeshir9848 2 дня назад +4

    They can't talk whatever they want already.Egyptian has failed to end

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 День назад

    But God is with us!!!!!!

  • @fekaduabeje6217
    @fekaduabeje6217 2 дня назад +3

    ሴትዮዋ ማለት የፈለገችው ለቢት ኮይን ዳታ ሴንተር ለማቋቋም የህዳሴው ግድብ የሚያመርተውን ኤልክትሪክ ኃይል በመጠቀም በኢትዮጵያ ግንባታ ጀምረዋል ነው ያለችው ህዳሴው ግድብ አካባቢ መስፈር የለባቸውም።

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 2 дня назад +1

    As.wr.wb 🎉🎉🎉

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 2 дня назад +2

    አስላም አላኢኩም ኡስታዝ ጀማል እትዮኦጵያን ለዚህ ችግር የደርስነዉ አርትራ እና እኢትዮጵያ ሲለያዮኡ ሲፈረም መለስ ዚናዊ የቀይ ባህርን ፈርሞ አቀብሎ ሲያበቃ ግመላቸውን ያጠጡ በት ነው ያለው አሁን ራሳችንን ችግር ውስጥ የከተትነዉ አናሳዝንም ወይ

  • @eilasabo8978
    @eilasabo8978 2 дня назад +1

    What is right for Egypt for abay

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 2 дня назад +1

    ኡስታዝዬ ለግብፆች ንገራቸው ትራምፕ ግብፅ ግድቡን ታፈነዳለች ያለ ግዜ ሳያስበው ነው አልሲሲን ያስደስታል ብሎ ነበር ግን የሆነው በተቃራኒው ነው። አልሲሲና ግብፅ ደንግጠዋል ትራምፕ የግብፅና ኢትዮጵያ የመሬት አቀማመጥ እንዴት እንደሆነ ስለማያውቅኮ ነው። ወደ ጎን የሚተያዩ መስሎት ነው። ኢትዮጵያ የጅቡን ቦታ ግብፅ ደግሞ የአህያዋን ቦታ ይዘው እየተነጋገሩ መሆኑን አላወቀም። አህያ የምትጠጣ ው እታች ሆና አለቃዋ ደግሞ ያለው ምንጩን ይዞ ከላይ ሆኖ እኔ ምለው አህያ ውሃውን ለምንድነው የምታደፈርሽው እንዳላት እኔ ምለው ግብፅ ለምንድነው የውሃ ድርሻዬን የማትለቂው ብላ እንዳትጠይቃት መፍራት ነው ያለባት እንጂ ወደላይ አንጋጣ የምታየውን ብዙ ቢሊዬን ኪውቢክ ውሃ የያዘን ግድብ አፈንጅ ብሎ አይመክራትም ነበር።

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 2 дня назад +2

    ጡጦ ግዙለት ለዚህ ጨቅላ አረብ

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 День назад

    ኢትዮጵያን ደሞ በውሃዋ እንድጠቀም ሠው ሣይሆን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው።

  • @bekelenega7773
    @bekelenega7773 2 дня назад +2

    የግብፅ ውሀ
    የባህርጨው ውሀብቻ ነው

  • @GirmaBalcha-n2f
    @GirmaBalcha-n2f День назад

    oh mein God ahun eko Abay yethiopia nutrol bonb honoal endiaw trmbn mong enargewna Abayn mtut bilachew ymetutal blen yemnchenek adelenm kemetutm berasachew lay nutron bonb yafenedalu keziyam erfen engenbawalen bgram bekng tetekamiwochu enga nen mnalbat enga yemnkesrew birr bcha new enesu gn sudanawiyann ena ejiptawianochin yatalu endiawu sudanm yenga hager yhonal tewuachew!

  • @AsmelashTsegaye-mt3kq
    @AsmelashTsegaye-mt3kq 2 дня назад

    የግፅ አምላክ ትራኘ ነው ደጎልም ጭምር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ግብፅን ስጋዋን እንበላታለን ቀሚስ ለባሽ ትራኘን ቀቅለሽው ቢይው ግፅ ገአነብ ትገባለች

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 2 дня назад +2

    ህልመኞች

  • @GirmaBalcha-n2f
    @GirmaBalcha-n2f День назад

    ja eyuhal mejnunat fertig le jnun¨!

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk 2 дня назад +2

    I am the first

  • @eilasabo8978
    @eilasabo8978 2 дня назад

    Dolnd tramp corapiton for egypt

  • @khalidmohammed4209
    @khalidmohammed4209 2 дня назад

    ውሰዱት

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vo1uz7hr7q
    @user-vo1uz7hr7q День назад

    ❤❤❤❤❤