Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መጀመርይ ጥሩ ጥሩ ላፎቻቹን እንደሰማሁ ባቋረጥኩ በጣም ከበደኝ 😂😂😂😂😂😂
አይዞሽ አህቴ ከባድ ነው እኔም እያሐቀስኩነው ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ነብሱ በአፀደ ገነት ያኑር ነብስ ይማር 😭😭😭😭
ነብሱ በሰላም ትረፍ አብሬሽ ነው ያነባሁት ብርታቱን ይስጥሽ እግዚያብሔር አምላክ ያበርታሽ ብርታት ይሁንሽ
እህህህህ ልቤን ነዉ የሰበርሺዉ ምንአይነት ቃላተ ነዉ የሚያፅናናሺ አይዞሺልኝ ጠካራ ሁኝ ሁሉም ወደዛዉ ነዉ ሂወት ከባድ ናት
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ😢😢😢😢
ያማል ግን አይዞሽ ውዴ ጠንከር በይ የእኔ ናት😢😢😢
-ኡፍ ከማልቀሴ የተነሳ እራሴን አመመኝ 😢😢😢😢😢😢ከባድነው ግን ላያስችል አይሰጥም😢😢😢😢
ምን ብዬ ላፅናናሽ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ግን ይችላል እሱ ያፅናሽ
በጣም ያማል አይዞሺ እህት ሁላችንም ሟችነን ነገርግን እኛ በፈለግነው ቀንና ሠአት ሣይሆን ፈጣሪ ኑ ባለበት ቀን ነውጂ አይዞሺ ፅናቱን ይሥጥሺ እሡንም በገነት ያኑርልሺ😢😢😢
ዉይ ዉይ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ፍጣሪ ያበርታሽ ለባለቤትሽ ነብስ ይማር አይዞሽ
ከማልቀሴ የተነሳ እራሴነዉ ያመመኝ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ አተሞ
የኔ ውድ ጓደኛ ውቢትዬ😢😢😢ፈጣሪ ያፅናሽ
በዚህ ታሪክ የታመቀ ብሶቴን ተወጣውበት😭😭😭😭😭😭
እህ ያረብ አላህ ያፅናሽ የኔ ዉድ የኔ ጀግና ሴት
የኔና ያች ታሪክ አድ ነው የሔው አሥር አመትን አሥቆጠርኩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እውነት የሞተ የሞተ ሁሉ አይመሥለኝም ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ከባድ ነው
ለካ የኔ ህይወት ብቻ አይደለም💔💔😭😭
ወላሂ የእውነት ታሪክ የሰፈሬ ልጅ ናት😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይና የኔ እናት ስተ አሳዝን እንደው ምንልበል
Egzabiher yatsnash 😭😭😭
እግዛብሄር ያፅናሽ ኡፍፍፍፍ
አታልቅሺ እንባ ጥሩ አይደለም ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለምአይን በላሽ እግዚአብሔር ግን ፍፃሜሽን ያሳምረውግን የእውነት ይህ ታሪክ መፃፍ አለበት …በፅሁፍ ያለ ይወሳል
አላህይሶብርሽ
አይዞሽ የኔ ውድ😢😢😢😢😢😢😢
ምን አለ ልጅ በወለድሽ ኑሮ አይ ህይወት😢😢
አሁን ይች ልጅ ምን ያፅናናት ይሆን ያአሏህ እንዴት የሚሳዝን ታሪክ ነው 😢ሀዝሽን የሚስረሳ አሏህ ጥሩ የሆነውን ልጅ ይካስሽ ህይወት ይቀጥላል 😢😢
አይዞሺ እህቴ በርቺ
የኔ.ውድ.አብሺሪልኝ
የእውነት እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ ህት ፅናቱን ይሥጥሽ😢😢😢
ውይ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናሽ
እኔ ውቢትን በፊትም ነው ማቃት በሶሻል ሚድያ በጣም ነበር ደስ ምትለኝ የሰርጓንም ሚድያ ላይ አይቻለሁ ማቃት ያህል ነው ባለቤቷ ሲሞት ያዘንኩት
ኣይዞሽ የኔ እህት፤ አሏህ ብርታት ይስጥሽ።
ውይይይ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢
እኔም በጣም የሚወደኝ ብዙ ህልም ያለን ፈቅረኛዬ በስደት አጥቸዋለሁ እራሴ እስከምጥላት ደርሼ ነበረ ግን አለፈ 😢😢😢
😢😢😢
😢😢
😢😢😢😢😢
እንኳን አለፈልሽ እህቴ
የኔ ኤናት እሱስ ኣረፈዉ ኣንች ተቃጠልሽ😭😭💔💔
Egzabiher yatsnash 💔💔💔 😭😭😭
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ አህት
አይዞሽ እማ ነብስ ይማር ማርያምን አስለቀሰችኝ
Habiba silikishin negerin
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የአላህ ዱኒያኮ እድህ ናት ሱባሀንአላህ
ኡኡፍፍፍ ፈጣሪ ያፀናሸ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Hayizoshii yene inatii 😭😭😭😭😭😭
አደራህ አላህ ይኸንን ሰቃይ😢ደሞ አነጋገርሮ ጥሩ ላይፋን ስታወራ እዳለ ነውኮ ያወራቺውበፈገግታ ሀዘኑን ጊዜው ደሞእያለቀሰቺ በጣም ከባዲ ነው😢😢😢
❤❤❤❤፣ዴሲ፣ይላሊ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮
እንደምክር ባክሽ በሊያ በሌላም እንደማየው ቲክቶክ ላይ ተቀምጠው መብላት ወላሂ ያስጠላል በተረፈ ሁሉም ነገር አላህ ያሀዲክ እህቴ
አይዞሽ😢
አይዞሽ።እህቴ።ፈጣሪ።ያጥናሽ
በጣምአይዞሽእሸአላህየትከሻ
Egzbhri yesnanshii😢😢😢😢
አይዞን የኔ ማር
ኡፍፍ በጣም ነው የምያሞ💔💔💔💔💔🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️
😢😢😢😢😮😢😢አበሸረ
ሚሲክን፣የኔ፣ሚሲክን
❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢 wuyi yene ihet ayizosh
Ayzoshi 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
😢😢😢😢❤❤
woyna alkshe lmot😢
inem lijen ba sidet haxawat ye lij hazan kabad nw ye balim indazaw allah stinatun yistish wude
አቢባ. እውንም. ገና. ልጅ. ነሽ. እራስሽን. አታተልቂ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🤕🤕🤕🤕
ሀቦ እንደት ነሽ አማን ነው እባክሽ እርጅኝ የስድስት ልጆች አባት ነኝ እና ገንዘቤን አስመልሽልኝ ለልጄቸ ስትይ እባክሽን
❤️❤️አይዞህ
@@ToybaHussen-z7n የሀቦን ቁጥር የምታውቁ ንገሩኝ ደውየ ምክር ፈልጌ ነውመቶ ዘጠና እምስት ሺ ተከድቸ ነው ፍትህ ፈላጊ ነኝ
ቶክቶክ ላይ ታገኛታለህ ይሄ የሳ አካውት አይደለም@@YttugfUudfhg
አብሺሪ አላህ ሀቅህን አያስበላብህም
ማፍርያ
Ye iwnet hilm bihonlsh Ina bitnekih bye temegnew
የሀቡን ቁጥር የምታውቁ ተባበሩኝ በአመንኩት ሰው ተክጀ ነው መቶ ዘጠና አምስት ሺ ሪያል ተከድቸ ነው ምክር ፈላጊ ነኝ እባካችሁ ተባበሩኝ የስድስት ልጆች አባት ነኝ ሳኡድ አረቢያ ነው ያለሁት
አላህ ሀቅህን ይመልሰልህ ያረብ ከበደ ነዉ
ያረብ.ወድሜ.አላህ.ይርዳህ
ቲክቶክ ላይ ነው እሷ የምትገኘው በዛ ፈልጋት እሷ እዚህ የለችም ወንድሜ
መጀመርይ ጥሩ ጥሩ ላፎቻቹን እንደሰማሁ ባቋረጥኩ በጣም ከበደኝ 😂😂😂😂😂😂
አይዞሽ አህቴ ከባድ ነው እኔም እያሐቀስኩነው ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ነብሱ በአፀደ ገነት ያኑር ነብስ ይማር 😭😭😭😭
ነብሱ በሰላም ትረፍ አብሬሽ ነው ያነባሁት ብርታቱን ይስጥሽ እግዚያብሔር አምላክ ያበርታሽ ብርታት ይሁንሽ
እህህህህ ልቤን ነዉ የሰበርሺዉ ምንአይነት ቃላተ ነዉ የሚያፅናናሺ አይዞሺልኝ ጠካራ ሁኝ ሁሉም ወደዛዉ ነዉ ሂወት ከባድ ናት
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ😢😢😢😢
ያማል ግን አይዞሽ ውዴ ጠንከር በይ የእኔ ናት😢😢😢
-ኡፍ ከማልቀሴ የተነሳ እራሴን አመመኝ 😢😢😢😢😢😢ከባድነው ግን ላያስችል አይሰጥም😢😢😢😢
ምን ብዬ ላፅናናሽ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ግን ይችላል እሱ ያፅናሽ
በጣም ያማል አይዞሺ እህት ሁላችንም ሟችነን ነገርግን እኛ በፈለግነው ቀንና ሠአት ሣይሆን ፈጣሪ ኑ ባለበት ቀን ነውጂ አይዞሺ ፅናቱን ይሥጥሺ እሡንም በገነት ያኑርልሺ😢😢😢
ዉይ ዉይ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ፍጣሪ ያበርታሽ ለባለቤትሽ ነብስ ይማር አይዞሽ
ከማልቀሴ የተነሳ እራሴነዉ ያመመኝ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ አተሞ
የኔ ውድ ጓደኛ ውቢትዬ😢😢😢ፈጣሪ ያፅናሽ
በዚህ ታሪክ የታመቀ ብሶቴን ተወጣውበት😭😭😭😭😭😭
እህ ያረብ አላህ ያፅናሽ የኔ ዉድ የኔ ጀግና ሴት
የኔና ያች ታሪክ አድ ነው የሔው አሥር አመትን አሥቆጠርኩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እውነት የሞተ የሞተ ሁሉ አይመሥለኝም ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ከባድ ነው
ለካ የኔ ህይወት ብቻ አይደለም💔💔😭😭
ወላሂ የእውነት ታሪክ የሰፈሬ ልጅ ናት😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይና የኔ እናት ስተ አሳዝን እንደው ምንልበል
Egzabiher yatsnash 😭😭😭
እግዛብሄር ያፅናሽ ኡፍፍፍፍ
አታልቅሺ እንባ ጥሩ አይደለም
ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም
አይን በላሽ እግዚአብሔር ግን ፍፃሜሽን ያሳምረው
ግን የእውነት ይህ ታሪክ መፃፍ አለበት …በፅሁፍ ያለ ይወሳል
አላህይሶብርሽ
አይዞሽ የኔ ውድ😢😢😢😢😢😢😢
ምን አለ ልጅ በወለድሽ ኑሮ አይ ህይወት😢😢
አሁን ይች ልጅ ምን ያፅናናት ይሆን ያአሏህ እንዴት የሚሳዝን ታሪክ ነው 😢ሀዝሽን የሚስረሳ አሏህ ጥሩ የሆነውን ልጅ ይካስሽ ህይወት ይቀጥላል 😢😢
አይዞሺ እህቴ በርቺ
የኔ.ውድ.አብሺሪልኝ
የእውነት እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ ህት ፅናቱን ይሥጥሽ😢😢😢
ውይ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናሽ
እኔ ውቢትን በፊትም ነው ማቃት በሶሻል ሚድያ በጣም ነበር ደስ ምትለኝ የሰርጓንም ሚድያ ላይ አይቻለሁ ማቃት ያህል ነው ባለቤቷ ሲሞት ያዘንኩት
ኣይዞሽ የኔ እህት፤ አሏህ ብርታት ይስጥሽ።
ውይይይ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢
እኔም በጣም የሚወደኝ ብዙ ህልም ያለን ፈቅረኛዬ በስደት አጥቸዋለሁ እራሴ እስከምጥላት ደርሼ ነበረ ግን አለፈ 😢😢😢
😢😢😢
😢😢😢
😢😢
😢😢😢😢😢
እንኳን አለፈልሽ እህቴ
የኔ ኤናት እሱስ ኣረፈዉ ኣንች ተቃጠልሽ😭😭💔💔
Egzabiher yatsnash 💔💔💔 😭😭😭
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ አህት
አይዞሽ እማ ነብስ ይማር ማርያምን አስለቀሰችኝ
Habiba silikishin negerin
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የአላህ ዱኒያኮ እድህ ናት ሱባሀንአላህ
ኡኡፍፍፍ ፈጣሪ ያፀናሸ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Hayizoshii yene inatii 😭😭😭😭😭😭
አደራህ አላህ ይኸንን ሰቃይ😢ደሞ አነጋገርሮ ጥሩ ላይፋን ስታወራ እዳለ ነውኮ ያወራቺውበፈገግታ ሀዘኑን ጊዜው ደሞእያለቀሰቺ በጣም ከባዲ ነው😢😢😢
❤❤❤❤፣ዴሲ፣ይላሊ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮
እንደምክር ባክሽ በሊያ በሌላም እንደማየው ቲክቶክ ላይ ተቀምጠው መብላት ወላሂ ያስጠላል በተረፈ ሁሉም ነገር አላህ ያሀዲክ እህቴ
አይዞሽ😢
አይዞሽ።እህቴ።ፈጣሪ።ያጥናሽ
በጣምአይዞሽእሸአላህየትከሻ
Egzbhri yesnanshii😢😢😢😢
አይዞን የኔ ማር
ኡፍፍ በጣም ነው የምያሞ💔💔💔💔💔🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️
😢😢😢😢😮😢😢አበሸረ
ሚሲክን፣የኔ፣ሚሲክን
❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢 wuyi yene ihet ayizosh
Ayzoshi 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
😢😢😢😢❤❤
woyna alkshe lmot😢
😢😢😢
inem lijen ba sidet haxawat ye lij hazan kabad nw ye balim indazaw allah stinatun yistish wude
አቢባ. እውንም. ገና. ልጅ. ነሽ. እራስሽን. አታተልቂ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🤕🤕🤕🤕
😢😢😢😢😢
ሀቦ እንደት ነሽ አማን ነው
እባክሽ እርጅኝ የስድስት ልጆች አባት ነኝ እና ገንዘቤን አስመልሽልኝ ለልጄቸ ስትይ እባክሽን
❤️❤️አይዞህ
@@ToybaHussen-z7n የሀቦን ቁጥር የምታውቁ ንገሩኝ ደውየ ምክር ፈልጌ ነው
መቶ ዘጠና እምስት ሺ ተከድቸ ነው ፍትህ ፈላጊ ነኝ
ቶክቶክ ላይ ታገኛታለህ ይሄ የሳ አካውት አይደለም@@YttugfUudfhg
አብሺሪ አላህ ሀቅህን አያስበላብህም
ማፍርያ
Ye iwnet hilm bihonlsh Ina bitnekih bye temegnew
የሀቡን ቁጥር የምታውቁ ተባበሩኝ በአመንኩት ሰው ተክጀ ነው መቶ ዘጠና አምስት ሺ ሪያል ተከድቸ ነው
ምክር ፈላጊ ነኝ እባካችሁ ተባበሩኝ
የስድስት ልጆች አባት ነኝ
ሳኡድ አረቢያ ነው ያለሁት
አላህ ሀቅህን ይመልሰልህ ያረብ ከበደ ነዉ
ያረብ.ወድሜ.አላህ.ይርዳህ
ቲክቶክ ላይ ነው እሷ የምትገኘው በዛ ፈልጋት እሷ እዚህ የለችም ወንድሜ
😢😢😢
😢😢😢😢😢