የስቅለት በዓል መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ከመንበረ መንግሥት መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን እና ከመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 апр 2021
  • የስቅለት በዓል መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ከመንበረ መንግሥት መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን እና ከመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል

Комментарии • 8

  • @utube4178
    @utube4178 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 3 года назад +1

    አሜን አሜንአቤቱ አምላኬ ይቅረ በለን

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m 3 года назад +1

    እግዞኦ ማህረነ ክርስቶስ ይቅር በለን ማረን አማራ ሚዲያ በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን🙏⛪🇨🇬❤

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 года назад +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ/፫/ 😭😭😭🙏🙏🙏
    አማራ ሚዲያ ግዴታችሁን ስለተወጣችሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
    በተለይ እኔ በስደት ሁኜ በሀገሬ እንዳለሁ ነው የተሰማኝ ከልብ አመሰግናለሁ
    ብርሃነ ትንሣኤውን ለህዝበ ክርስቲያን ሁሉ ይግለፅልን አሜን
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያኖች በተለይ በአረብ ሀገር ያለን እህቶቻችን ለሀገራችን ለቤተ መቅደሱ ያብቃን አሜን

  • @genimit5479
    @genimit5479 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ላቅሳችሁን ጭህታችን ይስማ ይህችን ድንቅ ብርቅ የሆነትውን እምነታችን ያፅና

  • @arsemadaniel9254
    @arsemadaniel9254 3 года назад

    አማራ ሚድያ ተባረኩ!

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 3 года назад +1

    ጥሩ አስተላልፋቹሀል ግን ጌታችን ሲኦል ወርዶ አዳምን አውጥቶ እናመስግነው ሳትሉ ቶሎ ወጣችሁ ለሌላ ግዜ እዳይደገማችሁ 😅

  • @tofu6453
    @tofu6453 3 года назад

    Why the hell is this in my recommended