Tvs ባጃጅ አነዳድ 1 how to drive Tvs bajaji

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 201

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  4 года назад +10

    የሞተር ሳይክል በቀላሉ ለመንዳት 👇👇👇
    ruclips.net/video/wtkmwpY3UFo/видео.html

  • @denbena3718
    @denbena3718 4 года назад +3

    ጂጂዬ እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ መረጃ ስለምትሰጠን እናመሰግናለን🙏🙏

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 11 месяцев назад

    😂በጣምቀላልአድርጌነዉያየሁት፣ብሞክረዉእራሱባተትምህርትየምነዳዉነዉየመሠለኝ❤❤❤

  • @senayesenaye8557
    @senayesenaye8557 4 года назад +2

    ከቤ ዛሬ በባጃጅ ተከስትክልን
    እኔማ ባአንተ ትምህርት ብቻ መሾፈር እፈልጋለው😁😁😁
    በርቱልን በጣም ምርጥ ነው

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад +1

      ሰናይይዬ ❤️🙏

  • @saratube1230
    @saratube1230 4 года назад +2

    ባጂጅ የልብ አድርስ ነች ትኑርልኝ👍👍👍 ታክሲ ውስጥ ጭቅጭቅ ይወዳሉ ባጃጅ ውስጤ ነች።

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад

      ሳሪ 😅👍🙏

  • @ስጦታነኝእማዬንነፋቂ

    በርታ በጣም ጥሩ ትምርት ነው ባጃጅ መንዳት መለመድ በጣም ነው የምፈልገው አሁን ኮሮና ነው መሰልጠን ይቻላል

  • @gutagundo4677
    @gutagundo4677 2 года назад

    thank you jijiye!! you are a good Teacher for ethiopia

  • @اللهوكيلالحمدالله
    @اللهوكيلالحمدالله 4 года назад +4

    ሀሪፍ ነው እኔም ደስስ ትለኛለች ባጃጅ

  • @kingsolomon4483
    @kingsolomon4483 3 года назад +1

    የባጃጅ መሰናከል የሚያሳይ ቪዲዮ ብሰራለን ጥሩ ነበረ

  • @layilalayila903
    @layilalayila903 2 года назад

    Mashallah tebeheretehe gelese new bereta wendema harif merega new👍👍👍👍👍👍

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 4 года назад +1

    ዋውው በጣም ደስስ ይላል በርታልን በእውነት❤❤❤😘

  • @liak5995
    @liak5995 3 года назад

    betam tru new,ena degmo ye mechanical engineering temari silehonku.le COC biance level 1@2 yemihon video kechalk btleklin arif new.

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 4 года назад +1

    Jijye yene liyuuu wawooo chelotakene batame adanekahalhu wede❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    *ጀጂየ ዛሬ በባጃጂ ነው እኔ ግን ባጃጂ ቀላል ተመስለኝ ነበር መሪዋን ይዞ ማሽከርከር ነበር የሚመስለኝ እሷም ጣጣ አለባቴ ወየዉ 🙈😄😄*

  • @ahmedmenewerabdullah2943
    @ahmedmenewerabdullah2943 4 года назад +1

    ye bajaj ena Motor meri ateqaem ena wede huala endet endemineda btasayen?

  • @abdugumataw6489
    @abdugumataw6489 4 года назад

    ደስ ይላል ብሮ ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታልን

  • @hasetmch6549
    @hasetmch6549 2 года назад +1

    አሪፍ ነው መሠናክል አሣየን

  • @hortedermo1200
    @hortedermo1200 3 года назад +1

    Arif naw bra gn appach zero madregn digamlin eski.ena ye pasker moters anedad

  • @dearmama7670
    @dearmama7670 4 года назад +1

    Ya motarem asayan dear jiji

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 4 года назад +2

    Welcome back thank you your is sharing

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад

      Thank you alemiye 🙏❤️

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ጎበዝ ልጅ !

  • @هوبي-ض9م
    @هوبي-ض9م 4 года назад +3

    ግን የቀን ገቢዋ ስንት ነው?

  • @muhabanuru4508
    @muhabanuru4508 4 года назад

    የሚሸጥ መኪና ብታሳየን አሪፍ ይመስለኛል

  • @lelashow407
    @lelashow407 4 года назад +2

    Jije yene mirt thanks for sharing

  • @fetatube7025
    @fetatube7025 4 года назад +2

    Are bro temechekegn arif new

  • @zenebetefera2650
    @zenebetefera2650 2 года назад +1

    It is very interesting.

  • @alemnehdamtie9019
    @alemnehdamtie9019 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ነው! በርታ!

  • @natenalealemayehu1330
    @natenalealemayehu1330 3 года назад +1

    Bro ye apach tvs motor vedio sralin

  • @አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ytdehgfr7806
    @ytdehgfr7806 4 года назад +1

    ይመችህ

  • @kelebetabebe5224
    @kelebetabebe5224 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ግን በቀን እስከስት ይስራል

  • @infotube2962
    @infotube2962 4 года назад +1

    Keep it up Bro.

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 4 года назад

    ሰላም ከቤ እስከቤተሰቦችህ መኪናየ መጣችልኝ 🙏🙏 ብታቅተኝ እኳ መሸከም እችላለሁ😂😂

  • @bekiesport
    @bekiesport 2 года назад +3

    መሰናክል ስራልን?

  • @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ

    እንደአንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @NoName-xp7th
    @NoName-xp7th 4 года назад +1

    አቦ ይመችሽ ዘሬ ነው ያየሁት ዋይፋዩ ተበላሽቶ ነበር

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 4 года назад

    እናመሠግናለን በርታ ወድማችን

  • @halaethio2438
    @halaethio2438 4 года назад

    በጣም ሀሪፍ ነዉ ወንድሜ

  • @yasina63
    @yasina63 Год назад

    Very useful. Thank you Bro.

  • @Mange-w3p
    @Mange-w3p Месяц назад

    Thank you so much ❤❤❤

  • @ibrahimmuhammad3451
    @ibrahimmuhammad3451 4 года назад

    እኔ ባጃጅ አልወድመ ግን ትምህርቱ ይጠቅማል እናመሰግነዋለን

  • @zacka.j3976
    @zacka.j3976 3 года назад

    I will understand bro thanks🇸🇴

  • @habibmuhammed2266
    @habibmuhammed2266 17 дней назад

    Thank you

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @محمديونسيونس-ط6ث
    @محمديونسيونس-ط6ث 3 года назад

    እናመሰግናለን በጣም ነው የተመቸኸኝ

  • @tewodrosabera5833
    @tewodrosabera5833 4 года назад

    arif new betam berta!!
    yekere neger binor lemn wede gon zorew endeminedu becha alnegerkenem

    • @aker_tech
      @aker_tech 4 года назад

      bro i think trf sew lemechan endimechachew nw🤔

    • @ABItechtube
      @ABItechtube 4 года назад

      Tebab selehonech new bajajua

  • @Abdulmejidhusen-g8i
    @Abdulmejidhusen-g8i Год назад

    Enamesegnalen wendme

  • @firaart751
    @firaart751 4 года назад

    ye bajaj motor kifil asayen?

  • @Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ

    በጣም ቀላል እህህህ ኢሻአሏህ

  • @girmagizachewu5538
    @girmagizachewu5538 8 месяцев назад

    The current price bajaji how much?

  • @superking5163
    @superking5163 2 года назад

    እባክህ አምቡላንስ አነዳድ ሙሉ video ስራልን

  • @desalegngashaw504
    @desalegngashaw504 4 года назад +1

    ስለዚህ የሚለዉን ቃል ቀንሰዉ ለምዶብሀል አመሰግናለሁ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад

      አመሰግናለሁ👍 🙏🙏

  • @firdosethiopia9407
    @firdosethiopia9407 4 года назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @pcPc-x6q
    @pcPc-x6q 6 месяцев назад

    tastemrale enda adrashh

  • @wondeaye3783
    @wondeaye3783 2 года назад

    Ye electric mesmer tigena ena coler code video btseta wow

  • @frafirfr4856
    @frafirfr4856 4 года назад +1

    አሪፍ ነው በርታ

  • @aboyetube3610
    @aboyetube3610 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን

  • @DISCOVER_ETHIOPIA-et
    @DISCOVER_ETHIOPIA-et 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ከቤ

  • @UmexoHD
    @UmexoHD 3 года назад

    የት ሰፈር ነው ደስ ሲል ለመልመድ አሪፍ ቦታ ነው

  • @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
    @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ 4 года назад +1

    አራ ቆይ ቆይ እዴት ነዉ ወዳ ግራ ወዳ ቀኝ ማዞር ሚቻለዉ አልገበኝም እኔ እዳማኪና መስሎይ ነብር

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад

      እንደ ሞተር ነዉ👍

  • @angetubedada
    @angetubedada 4 месяца назад

    Ani U1 nan qaba bajajif ni ta a ?

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 4 года назад +5

    የተዋህዶ ልጆች የሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት የእግዚአብሔር ልጆች የሆናችሁ

  • @ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ

    Batme bezu ngre yegbkle batm gobze nke barta bro

  • @tesfayeabate5073
    @tesfayeabate5073 4 года назад

    Hi K, sele menjafekad license bedemb abraran eski...be awuto menjafekad 4 qutr kode double pickup hillux eyashkerekerku trafick police asqomegn ena bezi manjefikad ehenin mekina mashkerker endemalchil negeregn/kelekelegn. Ehe yehonew be addisu menjafekad hig new. Bezendiro hamet new menjafekadun yagegnewut....ehe neger endet lihone ychilal???????????????

  • @hayukayasin3161
    @hayukayasin3161 2 года назад

    Bajaje endaZi endaminada alaweqm nebr amsegnalew bro

  • @ዘይነብውጅራ
    @ዘይነብውጅራ 4 года назад

    እናመግናለን ልዩ🌹

  • @merwatube415
    @merwatube415 4 года назад +2

    Thanks

  • @pffffbtka1519
    @pffffbtka1519 3 года назад

    ተመችቶኛል

  • @Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ

    አድራሻህ በየት ላግኝህ

  • @ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ
    @ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ 2 года назад +2

    ወድሜ ለቤትክ አድስነኝ አመሰግነለሁ ጡሩ መረጀነዉ

  • @AbcdEfg-ic1dl
    @AbcdEfg-ic1dl Год назад

    የባጃጅ መሰናክል ስራልን

  • @Financialfortitude100
    @Financialfortitude100 2 года назад +1

    የ force አነዳድ አሳየን

  • @shega8633
    @shega8633 4 года назад

    በርታ
    ግን ዋጋቸው ስንት ነው እስኪ ንገርኝ
    ደርጃ አንድ እና ሁለት
    ፕሊስ ንገርኝ እሽ

  • @hassennuredin8932
    @hassennuredin8932 4 года назад +1

    Thaks

  • @ibsatulut
    @ibsatulut 4 года назад

    Thank you bro

  • @sehenyee
    @sehenyee 4 года назад +1

    Danyee enkam dhna mthi selmrjaw Enmsgnlen

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад

      ስህንዬ 🙏❤️

  • @ስጦታነኝእማዬንነፋቂ
    @ስጦታነኝእማዬንነፋቂ 4 года назад +1

    የባጃጅ መንጃ ፍቅድ ለማውጣት ስንት ጊዜ ያስፈልጋል በናትህ ንገረኝ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад

      እንደየ ማሰልጠኛ ተቁአሙ ይለያያል 2/3 ዎር ሊፈጅ ይቺላል👍👍

    • @ስጦታነኝእማዬንነፋቂ
      @ስጦታነኝእማዬንነፋቂ 4 года назад

      @@JIJETUBE መልካም አመሰግናለሁ

  • @efuhishe9276
    @efuhishe9276 4 года назад +1

    kebe...ye motor bike m endeza daget lay mekom ena menesat ena eyenedah eyale lemn motor ytefal

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад

      በቀጣይ 👍👍👍👍👍

  • @selita5539
    @selita5539 4 года назад +2

    👍🙏
    እስቲ እዚህ ላይ እንዳሳየኸን መኪና ላይ ያሉትን የመብራት ፣ የፍሬቻ ፣ የዝናብ መጥረጊያ የመሳሰሉትን ነገሮች ቪዲዮ ብትሰራልን...

  • @Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ

    የኔጥያቄ ስላቀረብክ ላይክ ገጨሁህ

  • @Gaming.and.tech1
    @Gaming.and.tech1 3 года назад +1

    Thank h bro

  • @zelalemmammowersema1087
    @zelalemmammowersema1087 3 года назад

    በጣም ምርጥ

  • @alizuamr6683
    @alizuamr6683 4 года назад

    ሥትወር ይፈጃል ለመልመድ

  • @dagm2442
    @dagm2442 Год назад

    አረንጓዴው ምንድነው

  • @ibsatulut
    @ibsatulut 2 года назад +2

    "A" ምንድነው? 🙏🙏🙏🙏

    • @millaman333
      @millaman333 2 года назад

      "A" Alarm new. ye huwala marsh lemasgebat sitile yemichoh dimtsi malet new

  • @GaduMan-p4n
    @GaduMan-p4n Год назад

    ፍሬን ይቀድማል ፍሪሲዮን

  • @NoName-xp7th
    @NoName-xp7th 4 года назад +1

    የኔ ጥያቄ ነበረ

  • @محمدحياة-ر1ذ
    @محمدحياة-ر1ذ 4 года назад +1

    ዳገታማ ለመውጣት ማለቴ የተለየ ነው ?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад +1

      የተለየ አይደለም እንደማንኛዉም መኪና ከባድ ማርሽ ዎይም 1/ 2 ማርሽ መጠቀም ነው ጉልበት ለማግኘት👍

  • @mhiretnigusse8581
    @mhiretnigusse8581 3 года назад

    ማርሽ ኤ ላይ ከሆነ ምንማለት ነው

  • @yngesynges6613
    @yngesynges6613 Год назад

    አሪፍ ነው

  • @wollotube781
    @wollotube781 4 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ 😍

  • @amw3005
    @amw3005 4 года назад

    Astaweskegi yeresahutn thankyou

  • @tubetube5314
    @tubetube5314 4 года назад +1

    እባክህ ውንድም አስተያየት ስጥኝ ጥያቄየ እድሜ ባጃጂ ግዥልኝ እያለ ይጨቀጭቀኛል እና ልገዛለት ፈልጌ ዋጋ ስጠይቅ ሰማይ ነው ውድ ነው ማለቴ ነው እስኪ ባህር ዳር እነ በአካባቢያዋ በእርግጠኝነት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ የምታውቀው መረጃ ካለህ አካፍለኝ. በተጨማሪም በውድ ተገዝቶ ያዋጣል ውይ እኔ በጣም ነው ምፈራት ታከስረኛለች ብየ. መልስልኝ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад

      ሰላም እህቴ እኔ ባጃጅ ላይ አልሰራም ግን እሚሰሩ ጉደኞች አሉ:: ስራው በደንብ ጠክሮ ከተሰራበት እሚያከስር አይነት አይደለ ብዙ ሰዎች ተለዉጠዉበታል. እንደ ቦታዉ እና ተጠቃሚዎቺ ብዛት ቢለያይም..
      ለበለጠ አንቺ ባለሺበት አካባቢ በስራዉ ሰው ያለ ሰዎች ብታማክሪ ጥሩ ነዉ. 👍👍👍👍

    • @tubetube5314
      @tubetube5314 4 года назад

      @@JIJETUBE እሽ ውድም ስለመለስክልኝ እጅግ በጣም አመሰግነለሁ

    • @Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ
      @Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ 4 года назад

      እህቴ እኔ ከ2ወር በፊት ገዝቸለታለሁ ለወድሜ ተጠቅቆ ተሰራ ታዋጣለች ዋጋዋ ከ2ወር በፊት200.000ሺ ነዉ መጨራረሻ 15,000ሺ

    • @mschannel1428
      @mschannel1428 3 года назад

      @@Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ yet hager new ygzashw

    • @Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ
      @Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ 3 года назад

      @@mschannel1428 ዉሎ

  • @Technopage1
    @Technopage1 8 месяцев назад

    Berta bro❤

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @zahaa1894
    @zahaa1894 4 года назад

    Next motorcycle

  • @ሀያት-ኸ8ገ
    @ሀያት-ኸ8ገ 4 года назад

    እናመስግናለን

  • @aymuahmed118
    @aymuahmed118 Год назад

    tnx bro

  • @hirphahayato1142
    @hirphahayato1142 2 года назад

    Very nice

  • @اللهوكيلالحمدالله
    @اللهوكيلالحمدالله 4 года назад +1

    ወንድም መልስልኝ መንጃ ፍቃድ ማውጫው ሰንት ብር ይፋጃል

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад

      እስከ 4, 500 ብር

    • @Noura-beauty
      @Noura-beauty 4 года назад

      የት ነው

    • @اللهوكيلالحمدالله
      @اللهوكيلالحمدالله 4 года назад

      @@JIJETUBE
      እሽ አመሰግናለሁ ግን ግን 4500 ብቻ ከአሰርሺ በላይ ምስሉኝ ነበር ወላሂ እስክ ዛሬ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 года назад +1

      Yemoter ina bajaji new 4500 ende derejawu yichemiral👍