Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትክክለኛ ልጁ ናት!! እኔ እማቃት የዛሬ 26 year ሃይልዬ ቤት ነው እየስራ ነው ልጅቶ የወለደው ለእዬብ ምግብ ስትስራ ምግብ ከሷጋር እመጣለትን ነበር ዛሬ እሜሪካ ነኝ ሙሉ ምስካሬ ነኝ!!
በህይወት እስካለሁ ድረስ ባንተ እንዳዘንኩና ባየሁህ ቁጥር የውሰጤን ብሰጭትና ሀዘኔን እየገለጽኩ መኖሬን እቀጥላለሁ ፈጣሪ ይፍረድ
, እህት ኢስላምሽን ዲንሽን ያዥ አሏህ ያግዝሻል ለጠፋዉ ጥፋት አሏህን ይቅርታ ጠይቂ አሏህ አዛኝ መሀሪ ነዉ አባትሽና ቤተሰብን ታረቂ አሏህ ይገዝሽ በአሏህ ተመኪ መደ አሏህም በንሰሀ ተመለሺ አይዞሽ ለአለፈዉ ጥፋት አሏህ መሀሪ ነዉ
በጣም የቆየ እኮ ነው ይሄ ቃለ መጠይቅ ምን አስባቹ ነው ቪዲኦ መስራት ከፈለጋቹ እሷን ማገዝ ከፈለጋቹ አሁን ያለችበትን ቤቷ ሄዳቹ አጠይቁም ጆሲ የዛሬ ስንት አመት የለፋበትን ቪዲኦ ሰርቃቹ የምታሳዩት
ሱብሐን አለህ የአበትሽም የአንቺም ስም በጠም ተወደጅ ነው ግን ከሀይመኖትሽ ርቀሸል አለህ ሂድያ ይስጥሽ😢
ጃሲ ስላንተ መንም ቃል የለኝም እዬባን ነብስን ይማር እግዚያብሄር ያውቃል አይዞን
በጣም አሳዛኝ ነው እባካችሁ አቅም ያላችሁ እርዱዋቸው ወንድምየው እጅግ ያሳዝናል
የሶሻል ሚዲያ ላይ ልመና በጣም ህዝቡን እያሰነፈዉ ነዉ ወጣት ሙሉ ጤና እያለዉ እንዴት ይለምናል ሼም ነዉ ኧረ ጎበዝ ዝቅ ብለን እንስራ
ኡፍፍፍፍ እንዴት ያማል እንባይን መቆጣጠር አልቻልኩም ተጀምሮ እስከምጨርስ ማልቀስ ከባድ ነው ፈጣሪ ሆይ ረዳታቸውን አንተ እዘዝላቸው
❤❤❤❤❤❤ josiye❤ አንተ ትለያለህ መጠየቅ ያለብህን ስው ታውቃለህ እናመስግናለን❤
Eyob ❤ eyob እያሉ የሚሽቃብጡት
ጆሲዬ የአንተ ፕሮግራም በጣም ተወዳጅ ነው እንኳን ተመለስክህ❤
Glad to see you back My favorite artist
ሰላም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታምር ድሮፍቶሽ አሁንም ቆንጆ ነሽ አይዞሽ❤❤❤
ጆሲዬ የምወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለምን የተጠፋፉ ሰዎችን ተዉክ ሱስ ሆነህብኝ ቀረህ ኢቢኤስ ስለመጣ ነዉጂ በጣም ነበር የምፈልግህ እንደዱሮህ ጀምር
Jodi tileysleh tebarek
Jossy a lot love and respect for you brother you always stand by the poor and not recognize by the people
Josiye melkam sew GoD Bless you 🙏 ❤ 💖 💕 ♥
እግዚአብሔር ይገብኛቹ ወገኖቻችን 😢😢😢😢