እንባ ያራጨዉ የመሠንቆ ልዩ ቆይታ ከፋሲል ልጆች|mesenko|መሰንቆ/ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 118

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh 2 месяца назад +26

    እናትዋ ጎንደር
    ትንፋሽዋ ጎንደር
    ሀገራችን ኢትዪጽያ ሰላምሽን ይመልስልን💚💚💛💛❤❤

  • @AbebaAb-e2j
    @AbebaAb-e2j 2 месяца назад +18

    አማራነቴን ሞቸነው እምወደው ሁሉም ነገረ የሚምርበት ኩርቸ እምናገረው ነገረ ቢኑር ኢትዮጵያ ድምቀት አማራ ብቻ ነው❣️👑👈💃💚💛❤️

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 месяца назад +8

    ልጁ እዴት አባቱ ነዉ የሚያምረዉ ኢትዮጵያ ሰመጣ አገኛዋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MBb-q2r
    @MBb-q2r 7 дней назад

    አማራነቴ 🥰🥰🥰🥰
    ኢትዮጵያዊ 😘😘😘😘
    ኩራት😍😍😍😍
    ❤❤❤❤❤

  • @Hayat-md6zt
    @Hayat-md6zt 2 месяца назад +12

    አማራነት በራሱ ውበት ነው ♥️

  • @MesiiEthio4-m
    @MesiiEthio4-m 2 месяца назад +28

    ይህን ፕሮግራም ሞቼ ነበር እምወደዉ ከ8 በፊት እሁድ እሁድን ቡናዬን አፍልቼ ቁጭ ብዬ በቲቪዬ ከልጄ ጋር ነበር እማየዉ አሁን ግን ከሀገር ወጥቼ ካየኋችሁ ሰነበትኩ ዛሬ እንዳጋጣሚ ዘወር ዘወር ስል ዩቱብ ላይ አገኘኋችሁ የምር የቅርብ ዘመዴን እንዳገኘሁ ነዉ ደስ ያለኝ እናም ሚሚ ርጉዝ እንደነበረች አዉቅ ነበር ሰላም እንደተገላገልሺ ታስታዉቂያለሺ ሚሚሻዬ ኑሩልኝ ከዚህ በኋላ እሁድን ከእናንተ፡፡❤❤❤❤

    • @weynshetmarem5579
      @weynshetmarem5579 2 месяца назад

      እኔም ሳያቸው ትዝታ አለብኝ😢😢😢

    • @WebalemNigusei
      @WebalemNigusei 2 месяца назад

      ልክ እንደ እኔ ነሽ ውዴ እኔም 3 ወሬ ነው የ2 አመት ልጀን ለህቴ ሰጥቸ የመጠው

    • @MesiiEthio4-m
      @MesiiEthio4-m 2 месяца назад

      @@WebalemNigusei እኔም ልጀ ከእናቴ ጋር ትቼ ነዉ ጦርነት አልቆ ወዴ ቤቴ እምመለስበት ቀን ይናፍቀኛል😢😢😢

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 месяца назад

      እኔሥ ገና ዘድሮ ነዉ ያወኳቸዉ

    • @MesiiEthio4-m
      @MesiiEthio4-m 2 месяца назад

      @merong-g6w 😂😂😂😍😍

  • @TameerSa
    @TameerSa 12 дней назад

    አማራነትኩራትነው❤❤❤❤❤❤❤❤ ስላማቺንይመልስ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад +3

    አማራነት ውበት አማራነት ጀግንነት ክቡር ማንነት ነው ❤❤❤❤

  • @fatmamalasat7388
    @fatmamalasat7388 2 месяца назад +5

    አላህዋ አገራችንን በቃበላት ያረብ ኢቶጲያን ጠብቅልን ይሄን ፖሮግራም ስወደዉ ❤❤❤❤❤

    • @سامرخالد-ك7ض
      @سامرخالد-ك7ض 2 месяца назад

      እሚንአሚን🎉🎉🎉

    • @amanuelmesfin1732
      @amanuelmesfin1732 2 месяца назад

      እንባ ያረጨ ተብሎ መሰንቆ አለ እረ ነውርነታችሁ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 месяца назад +19

    አቤት የኔ አማራ ትለያላችው❤❤❤❤❤

    • @MekedesMekedes-j8r
      @MekedesMekedes-j8r 2 месяца назад

      ❤❤❤

    • @MBb-q2r
      @MBb-q2r 7 дней назад

      አማራነት ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @NanoAlemu-l8c
    @NanoAlemu-l8c 2 месяца назад +3

    ልጅ እንዴት ነው የሚያምር የኔየ አባት ❤❤❤❤❤❤

  • @MastewalZegeye-uc6ko
    @MastewalZegeye-uc6ko 2 месяца назад

    አባይ ቲቢዎች በርቱልን እንወዳችዋለን ኢትዮጵያ ሀገራች ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛልን

  • @bjfdgdggd6860
    @bjfdgdggd6860 2 месяца назад

    አማራነት በራሱ ውበት ነው ሁሌም ድምቅ በሉልኝ ደሞቼ 💚💛❤️

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 месяца назад +1

    አቤት እናትዋ ጉንዴር ዋዋዋዋዋ በዚህ ልጅ እዴሞ አማረ ❤❤❤❤❤

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 2 месяца назад +2

    እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ አማራና ተዋህዶ ናት ውበቷ ከዛም ደግሞ ድምቀት መስማማት ወሎ እስላም ክርስቲያን አንድላይ ማደጋችን ሁሉነገር አማራዬ ግን ወገናችን እያለቀ ነው ህይወት ነው አውቃለሁ የባህል ቤት ሳይሆን ቤተሰቦቻችን እያለቁ ነው 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 месяца назад +1

      መለዉ አማራ ክሥላም ክርሥትና ተከባብሮ ከሥጋ ዉጭ አብሮጠቶ በልቾ ነዉ የሚኖረዉ👌💔💔

  • @TigistBere
    @TigistBere Месяц назад

    አባይ ቲቪ አንደኛ ነዉ የሺ አንድ ነገር ያላየሽ ይሁን አላዉቅም አገር ልሰብስሽ መስቀሉን እይዉ እባክሽ ባሁኑ ሳምንትም እራሱን ነዉ እያየሁ ያለሁት ከመልበስሽ በፊት ብታይዉ መልካም ይመስለኛል

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 2 месяца назад +13

    ማሮቼ ደሞቼ❤❤❤❤❤❤

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 2 месяца назад +1

      ፍቅሮቸ የሚለውን እረስተሻል😂😂😂😂

    • @belayenesh3862
      @belayenesh3862 2 месяца назад +1

      😅ማሮቼ ፍቅሮቼ ዉዶቼ ሁሉነገሮቼ አሁንስ😅😅😅😅​@@RozaEyerus

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 2 месяца назад

      @@belayenesh3862ጎበዝ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 месяца назад

      ​@@belayenesh3862😂❤❤

  • @TeglePrroffesional
    @TeglePrroffesional 2 месяца назад

    Abbay tv is the great media

  • @Seadibantbaba
    @Seadibantbaba 2 месяца назад +1

    አማራነት ዉበት ❤❤❤❤

  • @የደወርቋ
    @የደወርቋ 2 месяца назад +8

    የኔ ውብ ሀገር ጎጃምየ ሰወቹ የቤተ አማራ ድምቀት ደሞቼ💚💛❤️

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 месяца назад +1

      አማራ ብቻበይ በጎጥ እየተወሸቃችሁ ለጠላት ምገድ አትክፈቱ

    • @የደወርቋ
      @የደወርቋ 2 месяца назад

      @merong-g6w ማንበብ አትችልም እንዴ 🤣

  • @NebratSamae
    @NebratSamae 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤አወ ትኑር አገራቸን ወገኔ ፈጣር በቃየበለን❤❤❤

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 2 месяца назад +1

    መገን ወሎ የኔ ወሎ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤

  • @Hussen-o9n
    @Hussen-o9n 2 месяца назад +3

    ወሎ🎉🎉🎉🎉አባመሥጠት🎉እዉነት🎉

    • @Hussen-o9n
      @Hussen-o9n 2 месяца назад +1

      አማራነት በራሡይለያል🎉🎉🎉

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc 2 месяца назад +1

    አማራነቴ ኩራቴ ❤❤❤❤

  • @ወለየዋ-4
    @ወለየዋ-4 2 месяца назад

    ሁሉም በአማራ ሲሆን ይደምቃል እና ለዚህ ለሀገር ድምቀት የሆነን ህዝብ መግደል አይከብጅም😢😢

  • @Rita-b5d
    @Rita-b5d Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤wowo,እናትዋጎንደር

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 месяца назад +4

    አማራነት ልዩ ውበት ❤❤❤❤

  • @YezabTgene
    @YezabTgene 2 месяца назад

    የአገር ድምቀት አማራ ብቻ😢❤❤🇨🇬✋✋❤❤ ሰላም ለአማራ ህዝብ በማንነቱ ለተገፋው😢😢😢❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 месяца назад

    እሳይ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @ሀይቋ
    @ሀይቋ 7 дней назад

    የልጁን አዳራሽ ሳልሞትባቺሁ😢😢😢

  • @HawletAdem
    @HawletAdem 2 месяца назад +3

    መገን አማራ ሁለየም ሰላም ሁኑልን

  • @YgHu-y2t
    @YgHu-y2t 2 месяца назад

    አቤት ውበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamTadesse-y8x
    @HabtamTadesse-y8x 2 месяца назад +1

    በጣምእውዳቹህአለሁያገሬልጂችበርታ

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 2 месяца назад +4

    ደጉ ላቀው ይሔን መልእክት ኮሜት የምታኘብ ከሆንክ የafb ጓደኛዬ ነክ በጣም ጠፉተክብኝ ነበር ዛሬ ስላየኩሕ በጣም ደስብሎኛል ስጠፋ ጨቆኝ ነበር አልማዝ እባላለሑ ከሳውዲ አረብያ ላስታውስሕ በሚሴጀር በድምፅ የምትዘፉንልኝን እያየሁ በጣም አስታውስሀለሑ ከቻልክ ስላየሑሕ ደስ ብሎኛል በተረፈ ሰላማችሑ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤❤❤❤🎉🎉

  • @abayneshገብሬ
    @abayneshገብሬ 2 месяца назад

    የኔ ጎደር እህን ሁሉ አልፈሽ እደድሮሽ ልጆቸሸን ሰብሰበሽ ደምቀሽ የመሰትታይ ያርግሸ ሀገሬ እግዚአብሔር ከወርርሽ በላ ሁሉ ይጠብቅሽ 😢

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 2 месяца назад +8

    አማራ ወገኔ ዘራችሁ ይለምልም አቦ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 2 месяца назад +4

    እናትዋ ጎንደር የዘፈንከው ልቤን ሳብከው ከአይን ያውጣህ
    እኔ ግን አይኔ አረፈብህ 😂❤❤❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 2 месяца назад

    አማራኮ በሄዱበትሁሉይደምቃሉ❤❤❤❤❤

  • @DeribeShambel
    @DeribeShambel 2 месяца назад

    Abbamasxati❤

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад

    አቤትማማር❤❤❤❤

  • @enanuenanu137
    @enanuenanu137 2 месяца назад

    Wow Baeutiful 👌

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 2 месяца назад

    እናትዋ ጎንተር ሥታምሩ

  • @hamoodisaid7908
    @hamoodisaid7908 2 месяца назад

    ዋው ሀሪፍ ድምቀት

  • @Ruqiya-zh8mn
    @Ruqiya-zh8mn 2 месяца назад

    wow ባላገር ነሽ አሉኝ አወ ባላገር ነኝ ብዙ መዳርሻ ብዙ ሀገር ያለኝ!!

  • @Nardos-z5t
    @Nardos-z5t 2 месяца назад

    በጣም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @SihamBirhan
    @SihamBirhan 2 месяца назад

    የኔ እባ መተናነቅ ምን ይሉታል እፍፍ 😢😢

  • @ElimelechStamler
    @ElimelechStamler 2 месяца назад

    Masinko❤❤❤

  • @MuluworkGebeyehu
    @MuluworkGebeyehu 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሚሚ ሳዉድሽ

  • @FatimahSaad-hh2jn
    @FatimahSaad-hh2jn 2 месяца назад

    ገሰሰ፣ታደሰ💚💛❤️

  • @Madinah-qb3bs
    @Madinah-qb3bs 2 месяца назад

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitbazezew8620
    @bezawitbazezew8620 2 месяца назад

    የኔ ዉቦች ❤❤❤

  • @dsfd8981
    @dsfd8981 2 месяца назад

    amhara❤🎉🎉

  • @TbntDver
    @TbntDver 2 месяца назад

    ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +2

    ፍቅርዬን ፉፉዬን አምጭልን😮😢😢😂😂😂😂ሪካርድ ሰብራዋል ያምንም ሙስና አያስፋልግም።።።።።።ጪርሻላው😢😢🎉🎉❤❤😂😂

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 2 месяца назад

    አማራየ ትለያላችሁኮ 💚💛❤🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺👌😊

  • @HanaTebebu
    @HanaTebebu 2 месяца назад

    waw amezing ❤❤❤❤❤❤

  • @Ruky-d1t
    @Ruky-d1t 2 месяца назад

    ደጉ ወሎ ዱአ አርጉለት ምንም እማያቀው ያሀገሪሰው ጭንቅላይነው ሠላምኑ አትዋል

  • @KokobeAbye
    @KokobeAbye 2 месяца назад

    በጣም ደሲ የሚልነው

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ የኔ ወቦች

  • @itsmer6605
    @itsmer6605 Месяц назад

    Eskee Amharan bee timhert enaa eweket yalew neger astelalfu, mindenew chefera bechaa?? Eree bakachu Amhara ekoo endeh alneberenem. Yehem arif program new ginee geter yalechewen enat netsuh wuha enaa yee anenewar zeyebe lemekeyer enesera. Please ❤❤

  • @Hayat-md6zt
    @Hayat-md6zt 2 месяца назад +11

    ማነው እንደኔ ከቲክቶክ የመጣ 🦅 💝

  • @DereseMola-fn8zj
    @DereseMola-fn8zj 2 месяца назад

    የሽዬበጣም በጣም አፈቅርሻለሁ አግብተሻል

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z 2 месяца назад

    ልብሳችሁ ዛሬ በጣም ቆንጆ ነው ቁመቱም እንደዚህ በልኩ ሲሆን ጥሩ ነው መሬት ከሚወለውል

  • @EmeneshBirhanu
    @EmeneshBirhanu 2 месяца назад

    ወይኔ ስታምሩ

  • @muluneshmekonene4997
    @muluneshmekonene4997 Месяц назад

    እኔ ምለው አናተንእኮ ሁሌም እያችሁለን ጭፈራው ላይ ቅድሚያ ለግዳ ስጡ ከፊት አናተ አትሁኑ ምንወደውን ጵሮግራም አስጠላቸሁን እንደፉሽ ሾ መታየት ተወዳላችሁ

  • @DereseMola-fn8zj
    @DereseMola-fn8zj 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemayehuteshome-p2p
    @Alemayehuteshome-p2p 2 месяца назад

    መቼ ነው የሚታየዉ? የሚደገመዉስ መቼ ነዉ

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abeba-d7w
    @Abeba-d7w 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @istme4224
    @istme4224 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 2 месяца назад

    🎉❤

  • @asamenechmolla7514
    @asamenechmolla7514 28 дней назад

    በፊት በጣም እከታተል ነበር አሁን ለዛቢስ ፕሮግራም ሆነብኝ ተወዳዳሪ ስታቀርቡ ቢያንስ ግጥሙን እንኮን ጨርሰው የማያውቁ በዛላይ ጠብ የሚል ግጥም የሌላቸው ናቸው

  • @yizezewmekonen5457
    @yizezewmekonen5457 Месяц назад

    እኔ ምለው ልጅቱ ልብሷን እንደማይክ ተጠቅማው ነው 😅😅😅😅

  • @MekdelawitSintayehu-n2d
    @MekdelawitSintayehu-n2d 2 месяца назад

    Tiktok lay enatwa gondern ayto yemeta

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 месяца назад +1

    የሽመቤት ግን ባህላዊ ነኝ ብሎ እንዲህ ሜካፕን መድፋት ሼም ነው

    • @CgCfg-y9i
      @CgCfg-y9i 2 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ በጣም ነው የበዛው

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 месяца назад

    ፋስሌ ግን. ባንተ የተነሳ ከመዳም ጋር ተጣለሁ 24 ሰሀት ነው አንተን የማይ 😢😢😢

  • @Madinah-qb3bs
    @Madinah-qb3bs 2 месяца назад

    ሰታማምሩወድወችአማራዉያን❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @NimetFadile-po8xo
    @NimetFadile-po8xo 2 месяца назад +2

    እኔ ምለው ማሲቆ፡አቅራቢዋ ምነው ይሄን አክል፡ወንዶች ጋ፡ተንጠለጠለች እዩኝ እዩኝ ታበዛለች፡በልኩ ይሁን

    • @rahmalije7258
      @rahmalije7258 2 месяца назад +2

      አልቀረብሽም ባኪሽ፡ አወራሽ ማለት ነው ወይስ መቀናቱ ነው !?

    • @rahmalije7258
      @rahmalije7258 2 месяца назад

      አልቀረብሽም ባኪሽ፡ አወራሽ ማለት ነው ወይስ መቀናቱ ነው !?

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 2 месяца назад

      አለማየት መብትሽ እኮ ነው ያስገደደሽ የለ ።ፍናፍንት።

  • @Aseli227
    @Aseli227 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekedesMekedes-j8r
    @MekedesMekedes-j8r 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @nunu2408
    @nunu2408 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤