የልጃችንን ፆታ አወቅን -- SAM AND LIHA Gender Reveal

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 301

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 6 месяцев назад +40

    ኮሜቶች እስኪ ላይክ ግጩኝ አላህ ካለ
    በቅርብ ቀን ወደትዳር ልገባነው ደስታቹን በላይክ አሳዩኝ

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር የሰመረ ትዳር ያድርግልሽ እማየ❤

    • @alamabrare5871
      @alamabrare5871 5 месяцев назад

      @@ZenbeSetotaw ❤❤❤

    • @alamabrare5871
      @alamabrare5871 5 месяцев назад

      @@ZenbeSetotaw ውድ እስኪ ቲክቶክ ተጠቃሚ ከሆሽ ንፅፅር ቤት ገብተሽ ተወያይ የኔ ማር እውነት ያለው እስልምና ውስጥ ብቻነው ነይ

  • @ተመሰገንኣምላኬ-ዸ8አ
    @ተመሰገንኣምላኬ-ዸ8አ 6 месяцев назад +6

    የኔ ቆንጆ ቅድስት ድግል ማርያም ብሰላም ትገላግልኽይ ማዓረይ እንኳዕ ኣብፀሐና ኣብፀኩም ናብ ባዓል ትንሳኤ ሩሑሰ ባዓል ይግበረልና🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @HaitHait-ls2ij
    @HaitHait-ls2ij 6 месяцев назад +8

    😮እንዳው ደና ያማር ስውነት እንኩዋን ቢኖራችሁ በስርአት ብትለብሱ ምን ችግር አለው የተመታ ትውልድ

    • @lilegrema813
      @lilegrema813 6 месяцев назад

      ይህንን እኔ አልቀበለውም ሁሌም ነገሮችን በ negative አትተርጉሙ OMG

  • @aminatasmelamuyeamu5182
    @aminatasmelamuyeamu5182 6 месяцев назад +29

    ሆ ቀሚስ የለም እንዴ ባገሩ ሊሀ እና ሳም እንኳን ደስ ያላቹ

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 6 месяцев назад +39

    ደስ ይላን ግን የልብሳችሁ ነገር እግዚያብሄር ልቦና ይስጣችሁ

    • @Netanteseume
      @Netanteseume 5 месяцев назад

      ምድረ እራቁታም ማፈሪያዎች

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 6 месяцев назад +7

    ማሻ አላህ አላህ በሰላም እሁለት ያድርግሽ ምንም ይሁን ምን አላህ ሙሉ አካል ያለው ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 6 месяцев назад +21

    በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃቹ ሊቾ❤❤❤❤❤

  • @greecegr7524
    @greecegr7524 6 месяцев назад +9

    ሳምዬ ትለያለህ ሊሀዬ አልቅሰሽ አስለቀሺኝ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹህ ድንግል ማሪያም ሁለት ታርግሽ❤❤ ውድድ ነው የማረጋቹህ❤❤

    • @RedietNnai
      @RedietNnai 6 месяцев назад

      በሰላም ወለደችን ያሰማን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 6 месяцев назад +10

    በዚ አጋጣሚ ምጤ መጣ ብለሽ ፕራንክ ብታረጊያቸው ብታስደነግጫቸው አሪፍ ነበረ😅😅

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 6 месяцев назад +3

    የሴቶች. ልብሳቸው አስታወከኝ ኤጭ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆንጆ. ❤❤❤❤

  • @KiruMahi-y5t
    @KiruMahi-y5t 6 месяцев назад +3

    ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ አምላክ ትዳራችሁንም ልጃችሁንም ይባርክላችሁ

  • @kidistwondemu4335
    @kidistwondemu4335 6 месяцев назад +4

    እመብርሃን ትቅረብሽ በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @ብሌኔሠላሜ
    @ብሌኔሠላሜ 6 месяцев назад +4

    ሊሀዬ ሳሚ እንኳንም ለዚ አብቃችሁ እመብርሀን ትቅረብሽ እማ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 6 месяцев назад +3

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ እርግዝና እንዳች ያማረበት የለም

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 6 месяцев назад +14

    ሊ እኩዋን ደስ አለሽ መአርዬ ❤
    ሴቶቹ ልብስ የለም እዴ ምን ጉድ ነው የ አአ ሴቶች እጭ

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 6 месяцев назад +6

    አይ አለባበስ የኤትዩን እግ የጣሠ እራቁት ፍሽን ሹወ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 6 месяцев назад +21

    የሊያ ጓደኞች ሁሉ እራቁታሞች 🥺🥺ለምን በፖንት እና በጡት ማያዣ አመጡም 🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤑

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂ማፊ ቀሚስ መጀመሪ አለባበሳችሁን አስተካክሉት

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik3566 6 месяцев назад +6

    አላህ በሰላም ይገላግልሺ የኔ ቆጆ የሴቶቹ አለባበስ ግን በጣም ይዘገንናል ለምን አድያችሁን አታወልቁትም

  • @FdcJcxc
    @FdcJcxc 6 месяцев назад +3

    ቆይአልገባኝም ያዉልቁቀንነዉደ በሤቶችገጥ😂😂😂😂 ኡኡኡይይይ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 5 месяцев назад +1

    ቆይ እራቁት ከመሆን ምንድነዉ የሚገኘዉ?

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 6 месяцев назад +5

    ትዳር ያጡ ሴቶች ለገበያ የወጣችሁ ነው የምመስሉተት!!🤣🤣🤣

  • @HabibaHabibatube-m9e
    @HabibaHabibatube-m9e 6 месяцев назад +25

    የጋጠ ወጥ ስብስብ አለባበሳቸው ሲያስጠላ ቀፉፊ ርካሾች ናቹ ባለጌ ወልዶ ባለጌ ያሳደጋቹ ናቹ 😢😢😢😢😢

    • @almazali4784
      @almazali4784 6 месяцев назад +1

      🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣

    • @lilegrema813
      @lilegrema813 6 месяцев назад +1

      አረ በስመአብ በይ ስው የወደደው ያመነብትን ያርግ ልብስ የስውን ምንነት መለኪያ አይደለም ስድብ ስለቸን ኡፍ

    • @MesiTube12-19
      @MesiTube12-19 6 месяцев назад

      እውነት ሀበሻ የለበሱት ብቻ ናቸው ጥሩዎቹ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 5 месяцев назад +2

      እናትምንባጠፍች እነሱናቹው እጂ እራሳቹውን ያረከሱት

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 5 месяцев назад

      በጣም ፋራሁላ

  • @abebechtonageramo6322
    @abebechtonageramo6322 6 месяцев назад +2

    እዩኝ እዩኝ አበዛችሁ የሰላም ያድርጊላችሁ.

  • @yazanalsadi3091
    @yazanalsadi3091 6 месяцев назад +3

    አምላኬ ሆይ አረ ሴቶች ምንድነው ዕራቁታቹን የምትሄዱት🙄🙄🙄🙄

  • @sofiyanebeyu9486
    @sofiyanebeyu9486 6 месяцев назад +7

    ማርያም ትፍታሽ የሚመጣውን ንጉስ/ልዕልት በሰላም ፈጣሪ ያምጣው ጓጉቻለሁ

  • @hirutasrat8907
    @hirutasrat8907 6 месяцев назад +17

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤

  • @HiDd-ec5rq
    @HiDd-ec5rq 6 месяцев назад +2

    የመሠይጠን ዘመን ወንዶቹ ሙሉ ልብስ ለብሰው የሤቶቹ ራቁት መሄድ ምን ይሉታልቦና ይስጣችሁ

  • @SirgutZergaw
    @SirgutZergaw 6 месяцев назад +2

    ወይ ፈጣሪ ይሄ ሁሉ ጉድ አይይይይይ

  • @mulumusgun5351
    @mulumusgun5351 5 месяцев назад

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣይለያቹ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 6 месяцев назад +1

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ግን የሴቶቹ ልብስ አውዝቢላ ወንዶቹጵናቱንይስጣችሁ ፈተናችሁ በዛ

  • @SidonaSimon
    @SidonaSimon 6 месяцев назад +36

    Where are jr couples

  • @DhjkChj
    @DhjkChj 5 месяцев назад +1

    እመቤታችን..ትቅረብሽ.የኔ.ወድድ❤❤❤

  • @Birihenu8550
    @Birihenu8550 5 месяцев назад

    እመብርሀን ትቅረብሽ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ❤💗

  • @marshetbirlew5970
    @marshetbirlew5970 6 месяцев назад +2

    የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ።ጭንቅ አማላጇ

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 6 месяцев назад

    Lel ሙሉ ሴት ልጅ ነሽ እማምላክ ትቅርብሽ ❤❤ አለባበስሽ ክብርሽ ነው

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 6 месяцев назад

    አረ ተዉ አረ ተዉ ወይ ጉድ በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ ድሮ ድሮ እናቶች ደብቀው ነዉ እቃ እንኳን አይገዛም ከተወለደ በኋላ ነው አሚገዛዙት አሁን አሁን ግን እንታይ አንታይ ነው በኋላ ግን ደቡቁኝ ይመጣል

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 5 месяцев назад

    ማርያም በሰላም ትገላግልሸ ሹልክ ያለውን ሰው ያልሰማው ምጥ ይሁንልሸ
    ሴቶቹ ግን ምን ማፈሪያ ናችው አንዳንዶቹ እረ ለምን በፓንት ብቻ አትመጡም ሲያሰጠሉ ሚዲያ መሆኑን እረሳችውት አይ መግማት መግማማት ብለዋል እማማ ዝናሸ

  • @hirutasrat8907
    @hirutasrat8907 6 месяцев назад +69

    የሴቶች የራቁት ቀን ነውዴ 😢😢

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 6 месяцев назад

      የኔ ውዴ ደምሪኝ

    • @BirkAsr-wr5vj
      @BirkAsr-wr5vj 6 месяцев назад

      Ayigermishim indezi shelewoch

    • @yenethunasegahagn4128
      @yenethunasegahagn4128 5 месяцев назад +1

      Tameralchu hulam tsntachu fekerachum adis endehon yenur Egezabehr yetbekachu. Bertu Maryam kanch gar tehun

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw 5 месяцев назад

      መራቆት ከተጀመረ ቆየነእኮ እማየ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 6 месяцев назад +1

    ሉላዬስርአቷአለባበሷሌሎቹይቅር

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 6 месяцев назад

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo 5 месяцев назад

    እደው የኛ ቀን መቸነው ፈጣሬዬ ማሻአላ❤❤❤❤❤❤

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 6 месяцев назад +2

    ማረያም ትቀረብሽ ሊያዬ❤❤

  • @zemenaysheferaw1564
    @zemenaysheferaw1564 6 месяцев назад

    እመቤቴ ትቅረብሽ የእኔ ቆንጆ የተባረከ ዘር ይስጥልን።

  • @work-t2n
    @work-t2n 6 месяцев назад +1

    ሰው እራቁቱን ምን ይመስላል ውልክፍ ሁላ 😂😂ባልና ሚስት እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 5 месяцев назад

      ቤትውሰጥ እኳን እደዚህ አይለበሰም እኳን እውጭ

    • @work-t2n
      @work-t2n 5 месяцев назад

      በጣም ያናድዳሉ ይሄን ምን ይሉታል

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 6 месяцев назад

    ጌታ እየሱሰሰ በደሙ ሸፍኖ ይገላግልሽ ተከናወኑ❤

  • @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ
    @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ 6 месяцев назад +4

    እመብርሃን ብሰላም ትገላግልኪ ❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 6 месяцев назад +1

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤ ነገረ ግን እኔ ሙስሊም በመሆነ ከልቤ ተደሰትኩ ❤❤❤ቱ አለባበስ በጭራሽ ባለብሱ ይሻላል 😏😏😏

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 6 месяцев назад +1

      በጣም ወላሂ እኔምእያልኩነዉ

    • @eyerusedebele
      @eyerusedebele 6 месяцев назад

      አለባበሳቸው በየትኛው ሃይማኖት አይፈቀድም የእውነት በጣም ያስጠላል 😏😒

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 5 месяцев назад

      ሞስሊም የምትባሉ ሰዎች ስታስጠሉኝ የሆነ ችግር የለው ሰው ሰታዩ ወደ ሃይማኖት ነው አምትሮጡት እንድ ሁለት ብትሆኑ ችግር የለውም ግን ኣብዛኛው ኣንደዛ ናቹ እጭ

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 5 месяцев назад

      @@fgchffhfh9256 እንደአንች አይነቲቱ ክብረ ቢስ አሳዳጊ የበደለሽ መልስ አልሰጥሽም

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 6 месяцев назад +4

    የራቁቶች ቀነው ዛሬ ለማንኛውም እኳን ደስ አላችሁ ግንሴቶች አር ተው እፍርት ይኑር ተው❤❤❤❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 6 месяцев назад +1

    ወይኔ ልብስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢መፈጠራን ጠራውት😢😢😢😢

  • @ዜድዕባይኣፅቢ
    @ዜድዕባይኣፅቢ 4 месяца назад

    ወይ ያዲስ ሴቶች😢😢 ስያስጠሉ ራቆታቹ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 6 месяцев назад

    አረ እባካችሁን ስድብን ተውነ በስላም ይገላግልሽ በሏት አሁን ዘመኑ 2024 መሆኑኑ አትርሱ ወደሃላ አታስብ የለበሱት ልብስ ይህንን ያህል እነንተ እንደምትሉት አይደለም ያምራል ወደ ሃላ 9046 አትመለሱ ሁሌም ነገሮችን በ negative አትተርጉሙት አንዳንዴም አይቶ እንዳላያ ይኮነል እኮ ስንቱን ተከታትላችህ ትችሉታላችህ አረ plz

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 5 месяцев назад

      እና 2024 የመጨረሻ ዓለም ነውዴ

  • @Naniya254
    @Naniya254 6 месяцев назад

    ዘፈኑን ግን ሳም ራሱ ነው እንዴ የሚዘፍነው🥺? ማርያም ትቅረብሽ

  • @ሳራየድንግልማርያምልጂ
    @ሳራየድንግልማርያምልጂ 5 месяцев назад

    አለባበሳቸው ሲዘጋ እጭ የሴት አሰዳቢ ዝርክርኮች 😢😢😢😢 ሴትነቴ አስጠላኝ ምን አለበት ብትለብሱ ልብስ አታፍሩም ግን????

  • @MaryamawitGigi-pq3cc
    @MaryamawitGigi-pq3cc 5 месяцев назад +1

    Where are Jr couple

  • @AbayiMosu-jp1gy
    @AbayiMosu-jp1gy 17 дней назад

    ምድነው ግን ምትመሳስሉት በመብረሀን አለባበስ እግዞ መአረነ ክርስቶስ

  • @hayataaaa7999
    @hayataaaa7999 6 месяцев назад +2

    እጭ እጭ አቤት የናተ እምነት

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ስት የሀበሻ ቀሚስ እያለ እራቁታችሁን እዴት ትመጣላችሁ አታፍሩም እግዚኦ ምሐረነ ክርስቶስ ባድግር እራቁታችሁን በመጣችሁ

  • @yeshiworkberihun168
    @yeshiworkberihun168 5 месяцев назад

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 6 месяцев назад +1

    ማርያም ትቅረብሽ ሊያ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 5 месяцев назад

    አፈር ብሉ ደባሪሁላ ምንአይነትልብስ ነውልብሳቸው ሴቶቹ ለምን እራቁታችሁን አወጡም😢

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 6 месяцев назад

    ወላሂ አላህ አይለያቹ አላህዬ አድራህን ልያን በራህመትህ በዝነትህ በሰላም ገላግላት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 6 месяцев назад

    ድንግል ማርያም ትቅርሽ እማ

  • @ስአዳአድም
    @ስአዳአድም 6 месяцев назад

    እኔ እምለው የራቁት ቀን አለድ😮 ልብስ ለበስኩ መችም አትሉም😢

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 6 месяцев назад

    2, ራቆታም ሴቶች በጣም ነው ምታስጠሉት ዘጊዮች ናቹ
    ሊቾ እመአምላክ ትቅረብሽ

  • @ቺርቤዋ
    @ቺርቤዋ 6 месяцев назад

    እርጉዟ እመብርሀን ትቅረብሽ❤ ሴቶች ግን የእራቁት ቀን ቱቱቱቱ ልቦና ይስጣችሁ 😢 አገሬ ላይ ልብስ ጠፍ😏

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr 6 месяцев назад

      Eriguzum yenisu ayinet nat sew abiro yewaleun new yimimisilew

    • @ቺርቤዋ
      @ቺርቤዋ 6 месяцев назад

      @@BetelhemGirma-dd2sr መቼም እሷ በእግዚአብሔር እጅ የተያዘች ናት ብዬ ነው !እንጅ ትክክል ነሽ ሰው አብሮት የሚውለውን ነው ሚመስለው !!እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሰው እንዴት እርቃኑን ይሄዳል😥

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 6 месяцев назад

    ከክሩቤል ምስት ውጭ እንዳለ እራቁት ምን ጉድ ናቹ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 6 месяцев назад +2

    በሰላም ተገላገይ ግን ግን እንደው የሚመክራችሁ ጠፋ ሀገሪቱ ላይ ስንት ችግረኛ አለ እየተባለ ፆታ ለማወቅ ለዛውም ባህላችን ላልሆነ ነገር ይሄን ያክል ነገር ማድረግ ዞር ብለን እናስብጂ ጎበዝ ።

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 6 месяцев назад

    አረ ምነለ እንዳንድስዎች የምትሳደብ ልብስ የማንነት መግለጫ አይደለም ስው የመስለውን ማድረግ ይችላል plz አቁሙ በየሄዳችሁበት ስድብ ስለቸን ከነሱ አለባበስ የነንተ ስድብ አቁሙ ስድብ ምን አረጉ ቆንጆዎች ወጣቶች እንዴ ተው እንጂ የተጋነነ ነገር አላረጉም እንዴ ይዘንጡ ጊዚያቸው ነው አረ ተው

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 6 месяцев назад

    ምድረ ባለጌ. ደሞ የቅድስት ድንግል ማርያም ስም ይጠራሉ እራቁታችውን ሆነው

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 6 месяцев назад

    ለምንእረቃናችሁንአትሄዱምሠይጣንመጨወቻሁላ

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 6 месяцев назад

    ምንድነው በእግዚአብሔር ሴቶች 😮😮😮ኦ ማ ይ ጋ ኧር በዛ ኡፍፍፍ ያውውም ጡታችሁ ለአደባባይ እንዴ ወገን ምነው

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 6 месяцев назад +1

    አረተዉ ሴቶች ልብስ የለም 😢😢😢😢???????????እንደዉ ፈጣር ይቅር ይበለን??????????????????????????ቨቨ??????????????????????

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 6 месяцев назад +5

    አታዉቁም እንዴት እንደምወዳችሁ ሠላም ተገላገይ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mamitey-k4b
    @Mamitey-k4b 6 месяцев назад

    ኮተትትትት ኣያስፈልግም ነበር 😮 ኡፍፍ ሃበሻ

  • @TeybaHussan-y8p
    @TeybaHussan-y8p 6 месяцев назад +1

    ስጠብቅ ነበር ቶቶሎኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AflaMedia1
    @AflaMedia1 6 месяцев назад

    እቺን ቀን ስጠብቃት ነበር 100ሺ ኛ Subscriber ነኝ።

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 6 месяцев назад

    አንደናቹሁን እሬቁታቹሁን ብትሆኑ ይሻላቹሀል ሞድሩ በልቃጣ

  • @KidestJula
    @KidestJula 6 месяцев назад +5

    Jr couple yet alhu

  • @hayah2326
    @hayah2326 5 месяцев назад

    ግን ሴቶቹ አለባበሳቸው ይዘጋል😢

  • @hidu1988
    @hidu1988 6 месяцев назад

    ብቻ አላህ ሰላም ይገላግልሽ

  • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
    @اللهاكبر-ل7ح7ذ 5 месяцев назад

    አቤት ሴቶቹ መለብለብ ነበር በእሳት ወንዶቹ ተሰትረው. ሴቶቹ ራቁታችሁ ኡፍ

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 6 месяцев назад +5

    ሳታስጠሉ 😢 አለባበሳቸው

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 6 месяцев назад

    እመቤቴ ሁለት ታርግሽ❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 6 месяцев назад

    ወይኔራቁታቸውንመሄድይሻላል

  • @Hatyat_H
    @Hatyat_H 6 месяцев назад

    ወዶቹ በለበሡበት ሤቶቹ እራቁት 😢😢😢

  • @TeybaHussan-y8p
    @TeybaHussan-y8p 6 месяцев назад +1

    ዘገያቺሁ ስወዳቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amanuelg-iq4gv
    @amanuelg-iq4gv 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ቀን ስላበቃሽ የኔ ውድ

  • @ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ
    @ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ 6 месяцев назад +1

    እነሩትስ የገቡ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 6 месяцев назад

    እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤

  • @SofiaN552
    @SofiaN552 5 месяцев назад +1

    Ere spelling “ Gender “ 🥱🥱

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 6 месяцев назад

    ዋው እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 6 месяцев назад +1

    እውይ ሊየ የሆድሽን በ እጂሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ ❤❤

  • @BarakaBaro-l8u
    @BarakaBaro-l8u 6 месяцев назад

    አረ አለባበስስ ተዉዉ እጂ

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 6 месяцев назад

    እመቤቴ ትቅረብሽ ማሬ

  • @HanaTesfaye-fc3bt
    @HanaTesfaye-fc3bt 5 месяцев назад

    Errr enanete eferu bebey shaweru esheeey gender belachehu metachehu efertebes fetaren ategafut tew ebakachu

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 6 месяцев назад

    የኔ ውድ በሰላም ውለጅይ❤🎉

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw 5 месяцев назад

    እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 6 месяцев назад

    ምንድነው ልብሳችሁ በፈጣሪ😢😢😢 ኧረ ዲያ

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 6 месяцев назад

    እመብርሀን ትቅረብሺ❤❤❤❤

  • @hdbd9547
    @hdbd9547 6 месяцев назад

    ኣሰይ ጋል ዓደይ ሽኮር ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምፃእኺ ሊሃየ ዝያዳይ ብጣዕሚ እየ ዝፈትየኩም