125ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የክርስትና እናትና የክርስትና ልጇ ከባድ የነፍስ ፍጥጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 624

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j 2 года назад +187

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልን የኔክርስትና እናቴ ሰልማለች አይይ።😭እኔም ሠልሜ የክርስትና እናቴልጅ መለሰችኝ አዳልሞቲ ነበር እማዘበራርቀው አሁን ለሠውም እተርፋለሁእንኳን ለራሴ ባንተ ትምህርት ና በአባታችአባዩሀንስ ትምህርት በሁሉም መምህሬኖች

    • @user-rd9hv9gc8i
      @user-rd9hv9gc8i 2 года назад +7

      አይዞን እዳትሳሳቱ ለዳብሎሰ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад +4

      አይዞሽ እህቴ ፀልይ ከልብሽ 🙏🏿😥

    • @user-lg2uy6iu7j
      @user-lg2uy6iu7j 2 года назад +16

      @@bosenagashu1673 አንድ አመት ብቻ ነው ያሠለመኝ ከዛብሗላ ተመልስኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад +4

      @@user-lg2uy6iu7j ምስጋና ይድረሰው መድኃንያለም 🙏🏿😘አሜንንን

    • @Mimilove929
      @Mimilove929 2 года назад +2

      አይዞን እመብርሀን ታበርታሽ

  • @user-fj1ly3ek4g
    @user-fj1ly3ek4g 2 года назад +3

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 2 года назад +5

    ጀግናዬዬዬዬዬዬዬ መምህረዬዬዬዬዬዬዬዬ,,,ትክክል ነህ ጎደሎ ናቸዉ መናፋቅ👍👍👍👍

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 года назад +108

    ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል
    በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን:
    ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:
    በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:
    የእግዚአብሄር መላክ
    ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደሰ የሚል ትምህር ነው

  • @Embete-
    @Embete- 2 года назад +20

    አባቶቼ ከሰማችሁን አይቀር ቤተክርስትያን ላይ ያለውን የመታች መአት እንዲወገዱ የአቅማችሁን ያህል ስሩልን እባካችሁን ልጆቻችሁ በአውሬ እየተበላን ነው።

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 года назад +1

      አባቱችችን ፀ እዚ ሆናወ የፀልዩልን በአገራችን ለቤተክርስትያንችን

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 года назад +12

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔ ለሁለት ዓመት ያህል ዼንጤ ነበርኩ ልጄም ክርስትና የተነሳችው ካደገች በኅላ ነበር ማንም ስለኦርቶክስ ያስተማረኝ አልነበረም እኛም ሰነፎች ነን ብቻ እንዲሁ አስጠላኝና ወደ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነቴ ተመለስኩ ዛሬ ልይ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ እሰይ እህቴ እንኳን ወደ ትክክለኛዋ እምነት መጣሽ እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን ❤️🙏

    • @user-jr3hg4ck7m
      @user-jr3hg4ck7m 2 года назад

      በጣም ደሰ ይላል በረች ፆልት አረጊ

  • @sloomgh4582
    @sloomgh4582 2 года назад +27

    እረ ፀልዬልኝ ፀሎቴን እያስታጎለኝ ነው የፀሎት ጊዜ አለኝ ግን አትፀልይም ይለኛል እንቅልፍ አልተኛ ምግብ አልበላ ሀሳብና ጭንቀት ጬሒ ጬሒ ይለኛል ወገኖቸ ፀልዬልኝ ማልቀስ ማልቀስ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢

    • @21barkot
      @21barkot 2 года назад +6

      በርች እህታለም አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስገጅ እየተጨነቀ ነው የሚያስጨንቅሽ እማየ

    • @almazgrma9969
      @almazgrma9969 2 года назад +5

      እግዚአብሄር ያስብሽ ከመፀለይሽ በፊት የአምልኮት ስግደት ስገጂ የፀሎት ሰአት ሲደርስ ፊትሽን በቀዝቃዛ ውሀ ታጠቢው በአውዲዮ የሚለቀቁ ፀሎቶችን አዳምጭ

    • @user-ms9ne2zz5t
      @user-ms9ne2zz5t 2 года назад +2

      እመቤቴ ካንቺጋ ትሁን አይዞሽ በርቺ የጠላት ፈተና ነዉ

    • @user-xt1jo9ep8y
      @user-xt1jo9ep8y 2 года назад +2

      አይዞሽ ኦህቴ እኔም እደቻው ኔኝ ባጣም ሃይለኛ ጭቃት ለቅሶ ነው ድጋት ፃሎት ያቆስማኛል ባራች ታጋይ ፈጠር ይራደሽ

    • @firhiwotyefat6162
      @firhiwotyefat6162 2 года назад +1

      እግዛብሔር ያስብሽ እሕቴ

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 2 года назад +18

    ወንማችን እንኴን በሠላም መጣህልን ኑ የመምህር ፍሬዎች 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 года назад +14

    ገጠመኝ ያከናወነው መልካም ነው። በስያሜው ተስበው፣ ተረት መስሏቸው ሊሰሙ መጥተው ስንቶች ለሥጋ ወደሙ በቅተዋል። ስሙን መቀየር የበለጠ ውጤታማ ያደርገዋል ብሎ ከታመነበት ይቀየር ። እንደ እኔ ግን እየሰራ ያለ ነገርን ባንነካካው እላለሁ።

    • @genetashebir6118
      @genetashebir6118 2 года назад +2

      አዎ እኔም በዚህ ቢቀጥልባይ ነኝ

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera 2 года назад +3

      ጥሩ አገላለፅ

    • @dmulugeta
      @dmulugeta 2 года назад

      @@memihirtesfayeabera Thank you

    • @samrawitalemu3069
      @samrawitalemu3069 2 года назад

      Aw mkenyatum ehinen megmeriya yalteketatl men aynet tmhert slemayawku

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 2 года назад +8

    መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
    መምህር በእውነት ጤና ከና ራጅም እድሜ ይስጥህ በእውነት ኢግዚሕቤር የነፍስ ወጋ ይስጥህ
    መምህር በጣም ነው ምውድህ ብዙ ነገር ነው ይተማርኩት ለኔም ሆና ሌሎችም መንቃ ድዉል ነህ
    ኤፌታ በል ጌታ

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v 2 года назад +2

    መምህር በአንተ ምህረት ብዙ ተለውጠን በስደት ለቅዱስ ሰጋው ለቅዱስ ደሙ በቅተናል እናመስግናለን በርታልን

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 2 года назад +10

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን 👏✝️

  • @mariammkahal5007
    @mariammkahal5007 2 года назад +28

    ዉድ ጓደኞቼ በፁለታቹህ አስቡኝ ዛሬ እንደ እግዜአብሔር ፍቃድ ዛሬ ኢትዮጵያ ልሂድ ነው

    • @fatmafatmah8748
      @fatmafatmah8748 2 года назад +3

      ሰላም ግቢ

    • @almazgrma9969
      @almazgrma9969 2 года назад +2

      መልካም ጉዞ እመብርሀን ትቅደምልሽ ሰላም ግቢ

    • @hiwotbelete1511
      @hiwotbelete1511 2 года назад +2

      Egziabher aemlak selam yasgebash

    • @mariammkahal5007
      @mariammkahal5007 2 года назад +2

      አሜን የኔ ዉዶች አመሰግናለሁ

    • @Ngsti123
      @Ngsti123 2 года назад +2

      ታድለሽ የኔ እህት በሰላም ግቢ እመብርሀን ከፊትሽ ትቅደም

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ላደረሰን ይሔንን ላሰማን የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 2 года назад +1

    የቅዱሳን ዛር መታደል ነው በእውነት በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ ስላም ሁን እግዚአብሔር ካንት ጋር ይሁን

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 года назад +23

    እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይሰጥልን የአገልግሎትን ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣መምህራችን፣❤💚💛🙏🙏

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад +2

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣አሜን አሜን፣❤💚💛🙏🙏

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 года назад +2

      በጣም ደስ ይላል ቃለህዉትን ያስማልን ተስፈስላሴ እህቴ እንኳን ወደቤትቨ ተመልቨ እኔም ልጄ እስከ 12 አመት የቨና ነበር በስጋዉ ደሙ ሁሉ ነገር ተስተካከል እግዚአብሔር የመስገን እናቶችችን የእዉቅት ጉልት ነዉ ወለተ እየሱሰ በረች

    • @allaama9702
      @allaama9702 2 года назад +2

      @@sofiymessay4134 አሜን አሜን አሜን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህርችን ቃል ሕይውት
    ያሰማልን እህታችን
    እንኳን እግዚአብሔር ለውጠሽ
    በቤቱ ያፅንሽ ማሰታዋሎን ሰጠን
    ሁላችንም

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ👏🌿💚
    በጣም ይገርማል እንኳን ተመለሳችሁ ወደ ቀድሞው ሀይማኖታችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 👏🌿💚
    ተተቀደሰችው ቅድስት የሆነች ሀይማኖት የራቁትንም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደቤቱ ይመልስልን. ያለነውንም በቤቱ ያፆናን አሜን፫💚⛪💛⛪❤🌹🌿

  • @raheltsigu1371
    @raheltsigu1371 2 года назад +22

    ሰላም መምህራችን ፈጣሪ አገራችንን ና ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልንን😢😢☝☝☝👏👏

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 6 месяцев назад +1

    በእግዚአብሔር በስጋና በነብሥ ከመቅጣቴ በፊት በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
    ኃጢአቴ ቡዡነው ።

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ሁላችንንም ከጠፋንበት እየመለሰ በቤቱ ያኑረን😭😭😭
    አቤቱ እደምህረት ብዛት ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +3

    መምህር እዴት አደርክ እኳን ለአቡነ አብተ ማርያም ወራዊ በዓል አደረሰክ አደረሰን አሚን ሰላምክን ጤናክን ከመላው ቤተሰብክ እማ ፍቅር ትስጥክ አሚን

  • @hareggene5495
    @hareggene5495 2 года назад +1

    መምህር በእውነት አንተን የስነሳልን እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገ ይሁን አሜን

  • @user-nv7ix7uh4u
    @user-nv7ix7uh4u 2 года назад +2

    የኔ እናትና አባት ክርስትና የሰጡኝ ለልደታ ማርያም ነው..አባቴ በዛው ሰሞን ጦርነት ሄዶ ይሙት ይዳን ባላውቅም ለልደታ ልዪ ፍቅር ነበረውና...ከመስቀሉ አደራ በተጨማሪ የወላጆቼ አደራ ተጨምሮ ነው መሰለኝ ስጠራት ወዬ ነው ከመቅጽበት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +73

    እንኩዋን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
    ሰላም ለሀገራችን
    ሰላም ለተጨነቁት 😥🙏🏿
    ሰላም ሰላም ላጡት ሁሉ
    ጌታ ሆይ የታሰሩትን አስብ 🙏🏿
    ጌታ ሆይ የታመሙትን አስብ 🙏🏿
    ስለ ቅዱስ መርቆርዮስ ታረቀን 🙏🏿
    ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ታረቀን 🙏🏿

    • @zahra1491
      @zahra1491 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @gihi7732
      @gihi7732 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @almazgrma9969
      @almazgrma9969 2 года назад +1

      አሜን(፫)

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-hr2ui2ip9k
      @user-hr2ui2ip9k 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚኣብሔር ይማረን

  • @user-ij4iq9kx6v
    @user-ij4iq9kx6v 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡን 😢😭😭
    ሀይለ ማርያም
    አፀደ ማርያም
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ኪዳን
    ሀይለ ገብርኤል
    ወለተ መድክን
    ወለተ ተንሳይ
    ሀይለ ሚካኤል
    መረአተ ጊዮርጊስ

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ባንተ ትምህርት ለውጥ ጀምሬላሁ በፊት የስም ክርስቲያን ነበርኩ የሚገርመው በሀይማኖት ስጠነክር ከቤተሰቦቼ ጋር ምንም አልስማማም አንዷም እህቴ ፕሮቴስታንት ሆናለች እህተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @saraT22
    @saraT22 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-hh1of5ou1d
    @user-hh1of5ou1d 2 года назад +1

    መምህር ተሰፍየ የኛ አንዑቅ መምህር እድሜ ጤና ይሰጥህ❤❤❤❤❤

  • @user-do8yw2hv3b
    @user-do8yw2hv3b 2 года назад +1

    መምህር ሰላመእ እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ......

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n 2 года назад +1

    አይ መምህራችን እንደው እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ እናንተን ስለስጠን

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o 2 года назад +1

    የሰላም አምላክ ቸሩ መድሀኒ አለም ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር እዴት ነህ እግዛብሔር አምላክ ይጠብቅህ አሜን

  • @elsayimer1448
    @elsayimer1448 2 года назад +1

    በርቺ እህቴ እንዳንቼ የጠፉ ጔደኞችሽን ያክስትሽን ልጁ ለመመለስ ሞክሪ ከፀሎት እግዛብሄር ይርዳሽ መምህር ተስፋዬ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 2 года назад +1

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም እድለኛ ቤተሰብ ናቸው ይህው እኛ ቤት እናት እና አባቴ ከልጆች እኔ ብቻ ማህተሜን ሳልበጥስ ድንግል ማርያምን ሳልተዋት ከቤቱ ያመለጥኩት እኔ ብቻ ነኝ እግዚአብሔር ቀን አለው እንግዲህ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ከስደት ስመለስ ስለ ትምህርቱ እነግራቸዋለው እሁንም ለህቶቼ ስልክላለችው እንደውም አያዩትም እኔ በጣም ነበር የጴንጤ መዝሙር የምወደው የምለማመደው ሁሌ እንደውም ከኔ እየሰሙ ነው እህቶቼ ሲመሰጡ የነበረው መዝሙር አውጪ በቃ ብለውኝ ሁሉ ይደግፉኝ ነበር መዝሙራቸውን አጠናለው ሊሊንማ ቅላፄዋን እራሱ ነበር የምለማመደው ጌታን ተቀበይ ሲሉ እራሱ 4 ግዜ የተለያየ ቸርች እየሄድኩ ተቀብያለው እነሱ እንደ ሚሉት ጌታን መቀበል ምን እንደ ሆነ እኔ አላቅም ነበር ያኔ እኔ 13 አመት ነበርኩ ግን ሁሌ ከመድረኩ ከወረድኩ በኋላ ማህተብሽን በጥሰሽ በቃ እኛ ጋ ተማሪ ሲሉኝ እንቢ አልበትስም እያልኩ እራቱም ቸርቻቸው ጋር በማህተሜ የተነሳ ይሄ ጣኦት ነው አውልቂ ሲሉኝ በንግግራቸው ተከፍቼ ተሳድቤ በቃ ከቤታቸው ቀረው ታድያ ስለ ኦርቶዶክስ እምነትም ምንም አላቅም ግን ድንግል ማርያምን በጣም ስለምወዳት ማህተሜን ስለምወደው እምነቱውስጥ ሳልገባ በውጪ እረጅም አመት መዝሙራቸውን እሰማለው እዘምራለው በጣም ማለት ነው ግን እናቴ በተክርስትያን ስትሄድ ተከትዬ እሄዳለው ፆም ሲሆን እራሱ በተለይ ፍልሰታ በልቼም ቢሆን እናቴን ተከትዬ እሄዳለው እግዚአብሔር አውጥቶኛል እህቶቼ ግን ከ 20 አመት በላይ ይሆናቸዋል እስካውን እዛው ናቸው አሁን ግን ስደት ከመጣሁ የመን ሀገር ኮርስ ተምሬ ተመርቄአለው የበለጠ ድንግል ማርያምን ወድጃታለው ሳላቃትም እወዳት ነበር እና እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ወደ እውነቱ የሰበሰበ እግዚአብሔር ለኔም ላቤተሰቦቼ ይድረስላቸው አሁን ደሞ የመምህር ተስፉዬ ተማሪ ነኝ ጎበዝ ተማሪ ለመሆን እየጣርኩ ነው እና እድለኛ ናችሁ እግዚአብሔር ደርሶላችዋል ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማሪያም ከናንተ ጋር ትሁን

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +13

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
    አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላቹ በጾሎት አሰቡኝ

    • @altudz4055
      @altudz4055 2 года назад

      ሰላም ላንቺ እማ አዛዜል ምን ማለት ነው ?

    • @selam801
      @selam801 2 года назад

      @@altudz4055 አዛዜል ሳይሆን
      አዛሄል ነው ትርግሙ ደሞ እግዚአብሄር ያያል ማለት ነው።

    • @altudz4055
      @altudz4055 2 года назад

      @@selam801 ምራፍና ቦታውን ንገሪኝ ካላስቸገርኩሽ እማ👏

  • @TheDungaga
    @TheDungaga 2 года назад +8

    “እግዚአብሔርንም ማምለክ ክፉ መስሎ ቢታያችሁ፥ አባቶቻችሁ በወንዝ ማዶ ሳሉ ያመለኩአቸውን አማልክት ወይም በምድራቸው ያላችሁባቸውን የአሞራውያንን አማልክት ታመልኩ እንደ ሆነ፥ የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ። እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።”
    - ኢያሱ 24፥15

  • @user-hg5lw9km9r
    @user-hg5lw9km9r 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እኔም በአንተ ትምህርት ሃይማኖት አውቅልሃለሁ ንስሐ ገብቼ አለሁ ወለተ ማርያም የአለማው ስምየ በላይነሽ ደግፎው ተወልጄ ያደኩት ትግራይ ራያ አውሁን የምነሮው በስደት አረብ አገር 👏👏👏እህት ወንድሞች ሽር ሸር ሸር ላይክ እናድርግ 👏👏👏 ያላወቁ እንድ ይማሩበት መምህር አመሰግናለሁ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @zeditube6496
    @zeditube6496 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን አሜንንንን👏👏👏

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ብናንቀላፋም ይቀሰቅሰናል ። መንፈሶች እየተቀያየሩና ለመለየት በሚከብድ ሁኔታ እያጠቁን ነው ።ይህ ቤተሰብ የታደለ ነው ።መምህር የምትሰራው ስራ ጥቅሙን የተጠቀመና የነቃ ብቻ ነው የሚያውቀው ።እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 года назад +4

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን። እኛም ቤት የባእድ አምልኮ አለ የአዳል ሞቴ መንፈስ የመኖሩ ምልክት ታላቅ እኽቴ ፕሮቴስታት ሆነችብኝ እኔ ደሞ ስደት ላይ ነኝ ወድሜ ደሞ በጣም አይለኛ ተሳዳቢ ነዉ የጠቆር መንፈስ አባቴ ደሞ ይቅማል ያጬሳል የወሰጋላ መንፈስ ። መ ምኽራችን እንዳስተማርከ ። ወሰጋላ በ ቤት ውስጥ የሚመለክ ከሆን ሶስቱ መናፋስቶች አይለያዩም ብለሀል ። የሶስቱም መነፋስት በአሪ በ ቤታችን ዉስጥ አለን ። እኽት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ቤተሰቦቾን ብላችሁ አመሰግናለሁ 🙏

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r 2 года назад +3

    እግዚ አብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኳንም ወደወርቶ ዶክስ ተዋህዱ በሰላም ተመለሳችሁ

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 года назад +1

    ቃልህወት ያሰማልን መምህር ሁሉም መምህር እንደ አንተ በሆኔ ማንም ሃይማኖቱን አይቀይሪም ነበር

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ብዙ ሰዎች የሚጠፉት ከቤተሰብ በወረሱት አጋንንት ነው እግዚአብሔር እንኳን ወደ እውነተኛ ቦታ መለሳቸው እስይ እልልልልል

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 года назад +2

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርምህ ዶ/ር ዘበነ በቅርብ በየቀኑ ንስሃ መግባት ለምትፈልጉ በሚል ርእስ ያወጡት እሱን እየሰማሁ በየቀኑ ማታ ከፀሎት በኋላ መዝሙር 50ን ፀልዬ ነው የምተኛው እና በጣም ደስ ይላል።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 года назад +1

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደ ምህረትክም ብዛት መተላለፌን ደምስስ🤲🤲🤲

  • @hanahhanah40
    @hanahhanah40 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    በዜህ ቦታ ላይ የምትሰሙ ትምህርቱን ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ አሁንስ አቃተኝ የሰይጣን ፈተና

  • @Sarina971
    @Sarina971 2 года назад +8

    በፀሎታችሁ አሥቡኝ በሥደት ሀገር የዝሙት መንፈሥ እየተሠቃየሁነው 😭😭😭😭😭

    • @merryjon4888
      @merryjon4888 2 года назад

      አይዞሽ የኔ እህት
      አብዝተሽ ስገጂ ይተዉሻል ቅእባ ቅእዱስ እየተቀባሽ በ stelot በርቺ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 года назад

      @@merryjon4888 አሜን ወድ ሥደት ቅባቅደሥ አላገኝም መቆጠሪያውን እራሱ ጨረሶ በላው 😭😭😭አበሩ ተወልድ ያሠቃየኛል ለተወሠና ወር የለቀኝ እና ይመለሣል

    • @fgradesfgrades5092
      @fgradesfgrades5092 2 года назад

      @@Sarina971 የወራ ዘይቲን ፀሎት አድርገሽ ቅባቅዱስ አድርግልኝ ብለሽ ተቀቢው ይተውሻል ስለት ተሳይ🙏

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 года назад

      @@fgradesfgrades5092 እሺ

    • @almazgrma9969
      @almazgrma9969 2 года назад

      እግዚአብሄር ያስብሽ አብዝተሽ ስገጅ ከምትሰሪውም ስራ ሊሆን ስለሚችል የምትሰሪውን ስራ ቀይሪ እየፆምሽ ስገጂ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q 2 года назад +5

    ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ይገርማል የአጋንት መጫወቻ ሁነናል እግዚአብሔር ይማረን

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n 2 года назад +2

    ስላም የመምህር ተማሪወች በእግዚአብሔር ስላማችህ ይብዛልኝ በጣም ገራሚ ነው በኡነት ሳይደግስ አይጣላም ይባል የለ እንኳን ወደምየ ተዋህዶ በስላም መጣችህልን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እውነት ትመነምናለች እጂ አትበጠስም በጣም ደስ የሚል ነው አዳዴ የሚከስቱ ነገሬች ከሚባለው በላይ አስተምርውን ይሄዳሉና ሚጣ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በስላም ወደቤቱ መለስሺ እኔም በጾለታችህ አስቡኝ( ፍቅርተ ስላሴ) ብላችህ በጣም ግራ ግብት ብሎኛል 😭 እኔም እምነቴን አልቀየርኩም እጂ ክሀዲ ነኝ እናትና አባቴን ያሳጣኝ መንፍስ ነው እንደዚህ የሚያደርገኝ ለጾለት መቆም እራሱ በተጠራጠር ልብ ምንዋጋ አለው. እኔንም መዳኛየን ቀን በቅርብ ያድርግልኝ በኡነት

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይስጥልኝ መምህር ተመስገን እህምላክ ልቤ ራካች🙏

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር የመረጠህ ነህ እግዚአብሔር በአተ ለይ አድሮ ቡዙ ነፊሳት ዳኑ እንኔ ቃላት ያጥረኛል ከአይምሮ በላይ ነው እመብረሀን ጥጠብቅህ ውድ ወንድማችን አሜን

  • @sjotpohy7711
    @sjotpohy7711 2 года назад +3

    አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናዉን ይሰጥልን ብዙ የማናቀዉን እያሳወከንም በመሆኑ እግዚአብሄር ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥልን

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 2 года назад +2

    መምህር እኔም በግዳጅ በሌለሁበት ክርስትና እናት ሆኛለሁ ከካህኑ የተቀበለው ዲያቆኑ ነበር እናም በተቻለኝ መጠን ሃይማኖቷን እንድታውቅ እጥራለሁ ገጠመኙን ሳልሰማ ርእሱን አይቼ ነው የፃፍኩት ከገጠመኙ በኋላ መውሰድ ያለብኝን ትምህርት እወስዳለሁ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o 2 года назад +1

    ዉነት ነዉ የዉነትመገድ ኦርቶዶክስ ነዉነት መገድ ናት
    ስለሁሉም ነገር እግዚአቢሄር ይመስገን መምህር
    ሰላምህ ይብዛ 😍🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀

  • @narditube572
    @narditube572 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ✝️🙏

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን💚💛💝💐🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 года назад +4

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገን ይሁን እነሱን የመለሠ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር የጠፉትንም ወገኖቻችንን ይመልስልን አሜን
    እኛንም ከስርአቱ ሳንወጣ በቤቱ ያጽናን አሜን
    እናመሠግናለን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 2 года назад +5

    መምህራችን እንኳን ሠላም መጣክልን የድግል ልጂ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 2 года назад +1

    ዕቁ መምህራችን በእውነት አተላይ አድሮ እግዚአብሄር እያስተማርነው በየቤታችን ሺአመት ከሙሉቤተስብህኑርልኝ
    ውይ እኔም በለአውሊያቤት የ5ኛ ክፍል ተማሪእያለሁ ስቅምና ስክድምነብር አይ ጉዴ አሁን ነው የነቃሁ እድሜ ለስደት ተመስገን መስደዴ ራሴን አግኝሁት ቤተስቤን አተርፍኩምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለሉዕል እግዚአብሄር ምንም አላውቅም ብር ፆም ሲባል ፆማለሁብቻነብር

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 2 года назад +1

    ትንሽ ወይም የመጨረሻ ልጆች በጣም አስቸጋሬወች ናቸእ ለምን ለማመንም ለመክዳትም ይፈጥናሉ እራሳቸውን እንዳዋቂ ይቆጥራሉ ለማንኛውም ተረጋጌ በትክክል አማኝና እና ተረጋጌ . መመለስሽ ጥሩ ነው . ወርቶዶክስ ምስጥር ናት እህቲ

  • @betty2042
    @betty2042 2 года назад +2

    እንኩዋን ደህና መጣህ መምህራችን! የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጣም የታደሉ ቤተስቦች ናችው. በጣም አስተማሪ እና ነቅተን እንድንጠብቅ የሚያደርግ ትምህርት ነው

    • @tibahahmad3914
      @tibahahmad3914 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 года назад +1

    እኳንስላም መጣህ መምህራችን. ስታስተምር. ነብሴ እዴት እደምትረካ. እድሜና ጤናይስጥህ. መምህር ተስፋዬአበራ. በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ. ሺ አመትኑርልኝ

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም መመለሳቸዉ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k 2 года назад +4

    ሠላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መምህራችን🙏 በጣም ደስ ይላል እኳን ወደ እውነተኛዋ ቤታችሁ መጣቹ በዚህም ያጽናቹ 💛

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ልደታማርያም ናት ክርስትና እነቴ ተመስገን እሳ እየጠበቀችኝ እስካሁን እዚህ ደርሻለሁ

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p 2 года назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቃለህ🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን የናተ ቤተሰብ የጓበኜ አምላክ የኛም ከነቤተሰቦቻችን ይገቡኘን አሜንንን

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 года назад +1

    በጣም,ደስ,ይላል,መምህር,እግዚአብሔር,ባንተ,ላይ,ሆኖ,ብዙዎችን,እያዳንነን,ነዉ,

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 года назад

    ኤፍታህ ተከፈት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 2 года назад +1

    Kale hiyota Yasmalen mahmerachin Amen Amen Amen

  • @user-jz8zt9ok8z
    @user-jz8zt9ok8z 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ።ብጣዕሚ እየ ተማሂረሉ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባረከልካ መምህሬ ❤❤❤

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c 2 года назад +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሚና ፀጋን ያብዛልህ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 2 года назад +2

    እዉነትህነዉ መምህር እኔም ደርሶብኝ አል እኛነን አዋቅ ነዉ ሚሉት።

  • @meazagetu4560
    @meazagetu4560 2 года назад +2

    የእህት እግዚአብሔር እንዃን ወደ ቤትሹ መለሰሸ
    የእኔ ቤተሰብ በሙሉ ጴንጤ ናቸው

  • @user-hq8df2yu7w
    @user-hq8df2yu7w 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አምላክ ሚወዳቸው ልጆቹ ሲጠፉበት አይወድም እንኳን ፈጣሪ ደረሰላቹሁ

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 2 года назад +1

    ሰላመ እግዚያብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን መምህር እዲሁም እህት ወድሞቼ ስደተኛ እና ሀጢያተኛ እህታችሁ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ከነቤተሰቤ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ልቦናችን ይክፈትልን

  • @wogenelegese3104
    @wogenelegese3104 2 года назад

    ኑርልን መምህራችን ... !!!

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ከምታብራራው ትምህርት ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @adistube1448
    @adistube1448 2 года назад +3

    ፈጣሬ ይወድሻል ትንሾ ልጅ ከአቺ አልፈሽ የአሳሳትሽው ሰው ነበረ ግን የአምላክ ፍቃድ ሆኖ ተመለሱልሽ አምላክን አመስግኜ ከኛ ሀጥያት በላይ የሚከብደው ለሰው ውድቀቱ ምክንያት መሆን ማርያምን ሲገባሽ ታቀዊያለሽ ይከብዳል ሰላም ጤና ይነሳል ፈጣሬ ከዛ ፀፀት አድኖሻል በርቺ ጠንክሬ በርቺልን ፈጣሬ ይጠብቅሽ በቤቱም ያፅናሽ ልጅነትሽን ያለማወቅሽን ተረድቶ ከዳቢሎስ መጋጋ የአስተፋሽ የድግል ልጅ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ።

  • @user-qp3qp8lt1t
    @user-qp3qp8lt1t 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እጽብ ድንቅ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ የነዚህን ቤተሰቦቻችንን ስለቀየርክልን እናመሰግናለን አሜን ድንቅ ነው መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እድሜ ማቱሳላን እግዚአብሔር ይስጥህ የኛ እቁ እግዚአብሔር ሀይልና ሞገስ ይሁንህ ባተላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ታሪኩን ስሰማ የራሴን ቤተሰቦች ያለውን ነገር ነው የተመለከትኩት እኔን የቀየረ አምላክ እነሱንም አንድ ቀን ይቀይራቸዋል መድሀኒአለም ምን ይሳነዋል

  • @thismoment5138
    @thismoment5138 2 года назад

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር..ተስፋ የመቁረጥ እና የመዛል ስሜት ሲሰማኝ ገጠመኝህን ሳዳምጥ እንደገና እበረታለሁ...በርታ መምህር ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክ።

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 года назад +2

    በዝሁ አጋጣሚ ስለክርስትና ልጅ በደንቡ አወከት

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 года назад +1

    Ecan..dehna .metah..memhrachin...amen..amen..amen kale..hiwet yasemal memhrachin

  • @salme4126
    @salme4126 2 года назад +3

    መምህሬ እኔ ሕፃን ሆኜ የሰንበት ተማሪ ነኝ ግን ጨሌን ዝም ብዬ እቃወማለሁ ግን አሮጋዴ ጨሌ ሳይ አንገቴ ላይ አረግ ነበረ ግን ማተቤ በራሱ ግዜ ከአንገቴ ላይ ይበጠስ ነበረ ከሀገር ስወጣ ነው ማተቤ አንገቴ ላይ መቆየት የጀመረ ግን መንፈሱ በጣም አስቸገረኝ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
    የሚገርም ገጠመኝ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 года назад +1

    በእውነት መምህር በሁላችንም ቤተ ያለው ገጠመኝ ነው ያቀርብክልን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜን ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @user-zy3dc5wg1z
    @user-zy3dc5wg1z 2 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን

  • @hiwotadmassu2899
    @hiwotadmassu2899 2 года назад

    እግዚዐብሄር ፀጋውን በረከቱን ያድልልን መምህር

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 года назад

    በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በደንብ ተምህርበታለሁ ለወደፊት የክርስትና እናት የመሆን አጋጣሚ ብተፈጠረ እናማ ለሌሎች ትንሽም ብሆን የማስረዳት አቅም ይኖረኛል እኔ ግን ልጆቼን ለቅዱስ ገብርኤል ነዉ የሰጤዋቸው

  • @misrakandegizer9719
    @misrakandegizer9719 2 года назад +3

    እር እኔ15 አዓመቴ ድረስ እሸና ነበር ግን ሰዉ እዳያቅብኝ እጥር ነበር እናት መችም እናት ናትና ወይኔ ልጄ የት ነዉ የለከፈሽ እያለች ቤተክርስትያን የማትልክልኝ የጣን አይነት አነበረም ግን ስሸና ወደ ልጅነቴ ቀይሮኝ ስጫወት ቆይቼ ቆዩ መጣሁ ጠብቁኝ ብዬ ለመሽናት እሄድና ሸንቼ ስጨርስ ከቅልፌ እነቃ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለሰማህቱ እስጢፋኖስ ተስዬ ትቶኛል ስለቴን ባላስገባም ።አገሬ ስገባ አስገባለው ።መምራችን እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ።

    • @misrach2350
      @misrach2350 4 месяца назад

      እኔም እንዳንቺ ነበርኩ እስከ በ16/17አመቴ፤በሳምንት፥ብያንስ፤ሁለቴ፤አንዴ፡፤እሸና፤ነበር፤በመሀል፤ግንተውኝ😢

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስግነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን ተመስግን አምላኬ የጠፉት በአባት በወንድሞቻችን ላይ አድረህ ከጥፋት ልጅ ሰለነጠክልን እናመስግንሃለን ፀጋውን አቅዝቶ ይስጥልን መምህር እንደ እኔ አይነቱ ሰመቶ የማይለወጥ ቢኖርም በአምላኬና በመድኃኒቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ተስፋ አቆርጥም ሁላችንንም ያጽናን የጠፉትንም እርሱ ይምልስልን

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p 2 года назад

    እኳን ደና መጣህ መመሰህር የነፍስ ማአድን አዳምጡ ምዕመናን በጣም ደስይላል

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l 2 года назад +2

    እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን በፆለትህ አሥበኝ ከነ ቤተሠቦቸ ወለተ ኪዳን

  • @m.g5295
    @m.g5295 2 года назад +2

    መምህራችን ሰላም ዋልልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ቤተሰብ ነጻ ያወጣ መድህነአለም ወለተ ጊዮርጊስና እህቶች ወንድሞችና የእህት ልጆች ነጻ ያውጣ

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 года назад

    መምህር እንኳንም ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ነው እንኳንም ተመለሱልን እህት ወድምችን ግን የገረመኝ ስለውርስ የምትለዋ ሲሲተም መጠቀማችሁ ብልህ ቤተስብ ናቸው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን