ስንቶቻችሁ ናችሁ ስለ ኮረሪማ ይህን ሰምታችሁ የምታውቁት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2021

Комментарии • 74

  • @tirumebitgeberemariam4649
    @tirumebitgeberemariam4649 2 года назад +3

    ጥሩ ጥቆማ ነው ተባረክ።አጠቃቀሙንና መጠኑን ብትገልፅልን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን
    ካሎስትሮር የሚቀንስ በተፈጥሮህክምና ብትጠቁመን መልካምነው ብዙበሱየተጎዱስላ ሉ
    እናመሰግናለን መልካም ምሽት

  • @simegn8630
    @simegn8630 Год назад

    ዶ/ር እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 Год назад

    ብዙጠቃሚነገሮቾን ነው እያሳወቅከን ያለው በጣም እናመሰግናለን💐

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m 2 года назад +1

    Thank you very much🙏🙏🙏👍👍

  • @nejatebrahim4883
    @nejatebrahim4883 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @AmusedCaptainHat-hw5vh
    @AmusedCaptainHat-hw5vh 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ተባረክልን፡፡

  • @marya4461
    @marya4461 2 года назад

    Thank you 🙏🏽

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад

    እናመሠግናለን ሰለምታቀርብልን ነገር ሁሉ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Год назад

    Thank you 💗 DCR 👍👍

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 года назад +1

    TY!

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 2 года назад

    Baxam amasagibalew barta 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @yablakat6835
    @yablakat6835 Год назад +2

    በቅድሚያ አመሰግናለሁ ዶክተር አጠቃቀሙንና መጠኑን ብትገልፀው

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 2 года назад +4

    እስኪ ቡና ውስጥ ጨምራቹ አፍሉት በጣም ነው የሚጣፍጠው ቡናው ልዩ ጣህም ነው የሚያመጣው ስለምክርህ እናመሰግናለን እኔ በብዙ ነገሮች እጠቀመዋለው

    • @yergalemmesfin3555
      @yergalemmesfin3555 2 года назад +1

      ዌስት አፍሪካ ቀላቅለው ያስፈጩታል በጣም ይጥማል

  • @zewdimengesha4125
    @zewdimengesha4125 2 года назад +2

    Thanks, but how can we use it?

  • @danielamare3817
    @danielamare3817 2 года назад +1

    Thanks

  • @workeabebe7388
    @workeabebe7388 Год назад

    ዶክተር እናመሠግናለ

  • @martaseifu8691
    @martaseifu8691 2 года назад +7

    አጠቃቀሙን አብራችሁ ብትነግሩን የተቫለ ነበር

  • @tayebogale31
    @tayebogale31 Год назад

    እጅግ በጣም ጥሩ ነውሁልጊዜ ቢጠቀሙት ምን ችግር ያመጣል

  • @zamiramoke6618
    @zamiramoke6618 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 2 года назад

    Edma yesetln 👍

  • @yete6720
    @yete6720 2 года назад +1

    አጠቃቀሙን ቢፅፉልን ይጠቅመናል አመሰግናለሁ

  • @HamzaHamza-ym5bg
    @HamzaHamza-ym5bg 2 года назад

    ሰላሜጠና የሰጠን

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @azizaednris4105
    @azizaednris4105 2 года назад +1

    👍👍👍

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Год назад

    አናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @hawenebeyu3868
    @hawenebeyu3868 2 года назад +1

    Hello how do we use it ?Thx

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 года назад

    ክብረት ይስጥልን

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 года назад +1

    Dr. መጠኑን ,አጠቃቀም

  • @yeshiharegmersha5187
    @yeshiharegmersha5187 2 года назад +6

    How can we use it? How much for different things? Direct use, or boil, or eat ect? Please explain how to use it. Thanks

    • @Erena2023
      @Erena2023 Год назад

      PLEASE LET US HOW
      We DO

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 2 года назад

    ስላም ውድም ምትኑን ኢና ብሙቅ ዋሃ ነው ብዝርዝር ብትንግርን

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z Год назад

    ናመስግን አለን

  • @adaneadego9328
    @adaneadego9328 2 года назад +2

    አጠቃቀሙ እንዴት ነው መጠኑ ምንያህል ነው ምላሹን ብትገልፅልን ።

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 Год назад

    አጠቃቀሙንዶክተር

  • @sojoogoj4511
    @sojoogoj4511 Год назад

    ይገርማል እስከዛሬ ከማየው እርድ ነበር የቀረኝ

  • @ejigayehubekele4407
    @ejigayehubekele4407 Месяц назад +1

    እንዴት እንመገበው? እ

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 Год назад +1

    እጅግ፡ እናመሰግናለን፡ ነገር፡ ግን፡ ከቻልክ፡ አጠቃቀሙን፡ ብታስረዳን፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ነበር፡ ፡

  • @hanasolomon2348
    @hanasolomon2348 Год назад

    How do you do please

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z 2 года назад

    እኛምናመሰግን አለን

  • @user-px1hs2dn6p
    @user-px1hs2dn6p Месяц назад

    እናመሠግናለን❤🎉

  • @rometesfaya4387
    @rometesfaya4387 2 года назад +1

    አመስግናለሁ

  • @antenehkebede1971
    @antenehkebede1971 2 года назад +5

    አጠቃቀሙ

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 2 года назад +3

    አገላለጽህ ጥሩ ቢሆን ም ትልቁ ችግርህ አጠቃቀሙን አትገልጽም ድካምክን ከንቱ ነው ምታረገው ብዙ ግዜ እከታተልህ አለሁ ጥቅሙን አትገልጽም ከድንጊያ ላይ ውሀ እንደማፍሰሥ ቁጠረው

  • @hsgsgnshs3729
    @hsgsgnshs3729 Год назад

    Ateqaqemu endet nawu hule me woha garinawu woyis be manikiya inxeqimalen?????

  • @astersirak8209
    @astersirak8209 2 года назад

    Endet arrgew new yihen hulu reasearch biyadergum enquan lemamen yadagitalal! !"

  • @user-wi9tb1cv1q
    @user-wi9tb1cv1q 8 месяцев назад

    Dabbing warranty yitakli walga

  • @degitufentie3210
    @degitufentie3210 Год назад

    እዉነት ነዉ በምን መልኩ እነጠቀመዉ ዝርዝሩን አብራራልን ?

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 Год назад +1

    አጠቃቀሙንንገረን

  • @solomeasegahegne1146
    @solomeasegahegne1146 2 года назад

    Enamesegenalen gen sentegize besament enewsedew

  • @barkumat3576
    @barkumat3576 2 года назад +10

    ለማጎጎት ነወ ወይ የምትነገረን አጠቃቀሙን ካልነገረከን ምን ይጠቅመናል ሰአቴ ዳታዬ እንዲቆጨኝ ባተረገ ጥሩ ነው

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Год назад

    ኮረሪማ የት ይተከላል እዴት ይተከላል ምኑ ይተከላል በምናይነት አየር የተከላ ል ( ለይላ . ከሚል )??? እድተትነግሩን

  • @mariaverde8111
    @mariaverde8111 Год назад

    አጠቃቀሙን ብታስረዳኝ

  • @hiwettiakabo2751
    @hiwettiakabo2751 Год назад

    Indet i de ntekemo btasayen tru neber

    • @edeneshete3297
      @edeneshete3297 Год назад

      አጠቃቀሙን ካልነገርከን ምን ያረጋል አትልፋ

  • @etayehumekonnen1717
    @etayehumekonnen1717 Год назад

    የጐንዩሽ ጉዳት ያመጣሉ ያልከው አልገባኝም

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Год назад

    አዎሳሰዱን ቢፅፉልን ይቅርታ?

  • @abrehatsiongyesus2789
    @abrehatsiongyesus2789 Год назад

    Endet now atekakemu

  • @sabaembaye3051
    @sabaembaye3051 2 года назад +1

    Atekakemu endet new

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 года назад

    ኮረሪማ

  • @teferaabeba1498
    @teferaabeba1498 Год назад

    እጣቃቃሙን

  • @user-ys7gy9do4p
    @user-ys7gy9do4p 2 года назад

    ሆድ ድርቀት። አስቸግሮኛል። እድሁም ጨጓራ። እና መራራ እፌክሺ። አለብሺ ብለዉኝ። ነበር ሀኪቤት ሂጀ። መመራራ።ደግሜ አልሄድኩም። ለመራራ ግደታ። ኦፖራሴኦን። ግደታ ነዉ ወይስ

    • @Effoy
      @Effoy  2 года назад

      እንደ ችግሩ ሁኔታ ይወሰናል።
      ለሆድ ድርቀት በቤት ውስጥ የሚከተለውን ይሞክሩ
      ruclips.net/video/goYwp0lsolQ/видео.html

  • @kemalkuru8658
    @kemalkuru8658 2 месяца назад

    Atekakemussa

  • @tsigesium6268
    @tsigesium6268 2 года назад +2

    Edite edmderge grne?

    • @noradelil2725
      @noradelil2725 2 года назад

      አጠቃቅሙን ነገርን

    • @Effoy
      @Effoy  2 года назад +1

      በምግብ ውስጥ ልክ እንደ ማጣፈጫ መጠቀም ይቻላል። ሄሉን ደግሞ በሻይ ውስጥ መጠቀም ይቻላል።

  • @alimatbaba1464
    @alimatbaba1464 2 года назад +1

    ዷክተርደስስትልማሻላ

  • @alimatbaba1464
    @alimatbaba1464 2 года назад +1

    ዶክተርኮለስተርማለትምድነውባማርኛንገርኝ

    • @Effoy
      @Effoy  2 года назад +2

      ጤና ይስጥልኝ ውድ አድማጫችን ኮሊስትሮል(Cholesterol) ማለት ከቅባታማ ምግቦች ላይ የሚገኝ ስብ ሲሆን በሰውነታችን ውስጥ በጉበት ላይ ይመረታል። ይህ ኮሊስትሮል ለተለያዩ ጤና እክሎች መንስኤ ይሆናል። በተለይም የደም ቧንቧዎች ውስጥ በመግባት ይደፍናቸዋል። ከዛም ደም እንደልብ እንዳይዘዋወር በማድረግ ለልብ አደጋ፣ ለኩላሊት በሽታ፣ ለደም ግፊት ለስትሮክና ለመሳሰሉት ያጋልጣል።
      ስለዚህ ማታ አንድ ሰአት ላይ በቪዲዮ በሰፊው ማብራሪያ እሰጥበታለሁ ይከታተሉን።

  • @tirumebitgeberemariam4649
    @tirumebitgeberemariam4649 2 года назад +4

    ጥሩ ጥቆማ ነው ተባረክ።አጠቃቀሙንና መጠኑን ብትገልፅልን

  • @rutashebshihayele1151
    @rutashebshihayele1151 Год назад

    Thanks