ኑ አዲስ ነገር ላሳያችሁ !! Donkey Tube : Eshetu Melese: Standup Comedian in Ethiopia : Lalibela:

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 4 года назад +319

    እሸት ሀገሬ እኮ አንተ ውስጥ ትታየኛለች የኔ እርግብ አንተን የወለደች እናት ምንኛ መታደል ነው እንኳን ተወለድህልን🙏🙏🙏

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 4 года назад +1

      በጣም

    • @sefnedengelworku4060
      @sefnedengelworku4060 4 года назад

      እሼ: እኔን ያሳሰበኝ: የሰሞኑ: ድምፅህ: ነው:: እረ ግድ የለህም: ኮሮና: ተመርመር: :

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 4 года назад

      ወላሂ በጣም

    • @lidacall6320
      @lidacall6320 4 года назад

      በጣም አሸት አንወድህለን አንመሰግናለን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 4 года назад

      እጅግ ድቅ ውብ ነው እሺ ፕሮግራም ይዘህ ከጎናቸው ብትሆን

  • @allahisonlyone3100
    @allahisonlyone3100 4 года назад +43

    እዉነት ለመናገር ገጠር መወለድ መታደል ነዉ የገጠር ሰዉ በጣም ንፀህ ናቸዉ ክፋትን አያዉቁም

  • @dunidagi668
    @dunidagi668 4 года назад +260

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ የሚገኘው በእንደዚህ ያለ ገጠሩ ክፍል ነው። እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @shdlove6679
      @shdlove6679 4 года назад +2

      እውነት ነው 100%

    • @saronfikir5962
      @saronfikir5962 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @lemlemtesfay7081
      @lemlemtesfay7081 4 года назад +1

      እመቤቴን ትክክል !!

    • @aiphfaty1800
      @aiphfaty1800 4 года назад +1

      አሜን🙏🙏🙏❤
      እውነት ነው 💯

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 4 года назад +1

      🙏 አሜን አንጀቴን ነው የበሉኝ❤️

  • @tesfuw3829
    @tesfuw3829 4 года назад +64

    በአውሮፓ እና በአሜሪካ በምቾት እየኖራቹ ይሄን የመሰለ ፍቅር የሆነን ሕዝብ በማበጣበጥ ኪሳችሁን የምታደልቡ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቹ ማነህ ምንድነህ ሳይሉ ያላቸውን አቅርበው የሚያበሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ደግ ባለሀገሮች

    • @ክርታታዋ
      @ክርታታዋ 4 года назад +1

      ወላሂ እኔም እንዳንች ነኝ ምንም የማያቀውን ህዝብ መጨርስ

    • @سلامهخرا
      @سلامهخرا 4 года назад

      😢😢😢አሜን

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 2 года назад

      በትክክል ወላሂ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭

    • @nigistDad
      @nigistDad 3 месяца назад

      አሜን ልብ ይስጣቸው

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 4 года назад +129

    እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ድንግል ማርያም ዋስ ጠበቃ ትሁናቹሁ አይ ደጉ የሀገሬ ሰው ወጋቸው እራሱ ለዛቸው ኑሩልኝ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 4 года назад +1

      ያሹ ቤተሰቦች ደምሩኝ

    • @atwima
      @atwima 4 года назад +2

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ...!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 года назад +1

      አመሰግናለሁ ።እሽቱ።እግዚአብሔር ይባርክህ።ወንድሜድንግል።ማርያም።እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን ።ልልል

    • @aboneshtube7584
      @aboneshtube7584 4 года назад

      @@atwima beteseb enihun

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 года назад +1

    ኡፍ ደስ ሲሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ በጣም መርዳት የምፈልገው ቢኖር የቆሎ ተማሪዎችን ነው

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +155

    የሀገሬ ሰው ገራገር የእንደዚህ ደጋግ ወገኖቻችን አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን እሼ 🇪🇹

  • @kokobesisay9982
    @kokobesisay9982 4 года назад +11

    ያደግንበ ትክክለኛው ማንነታችን ይህ ነው እናመሰግናለን እሸ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 года назад +75

    ታድለህ በልጅነት የማይጠፍ ታሪክ እያስቀመጥህ ነው እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ የዶኪቲዩብ ባለቤቶች በሙሉ

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 4 года назад +1

      Amharaye malet ethiopiayayee yesatim getsita nachew endet endemiwedachu eshe ate tilik amhro new yaleh fetari behefikibet hulu kefitih yikidemilik wuddd new maregih💛💚❤🙏🙏🙏

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 4 года назад

      @@selamawitsolomon8846 amen fetare behadubete hulu yetebekachew betame melekame sera new yemeserute

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ...!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 4 года назад +60

    አማራዬ የዋሁና እሩህሩህ ህዝብ የኸንን ሚስኪን ህዝብ ነው እንግድህ በየቦታው መድረሻ ያሳጡት 😭 ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ህዝብ

    • @newsam6855
      @newsam6855 3 года назад

      Ewnte new degu balger 😭❤❤

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 года назад +127

    ደጉ ወገኔ ባላገሩ ባለሀገሩ❤

    • @atwima
      @atwima 4 года назад +1

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ...!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @mintamirchaile87
    @mintamirchaile87 4 года назад +1

    የኢትዮጵያ ምርጥ ዩኒቨርሲቲ ይህ ነው እሸ እነዚህን እንቁ ልጆች ስላሳየኸየን ደስ ብሎኛል፡፡

  • @elfayamreyamlej3692
    @elfayamreyamlej3692 4 года назад +15

    በጣም እንባየን እያፍሰስኩ ነው የሰማሁት ከደስታየ የተነሳ እውነት ደጉ የሀገሪ ሰው እውነት እንደዚህ ነው ደግነቱ የቆሉ ተማሪ ስለ እመምርሀን ብለው ነው እሚመገቡት ደስ ሲሉ

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ

    እሽ በመጀመርያ በጣም እናመሰግናለ በመቀጠል ግን እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት መቸም ለምን አትሉኝም

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 4 года назад +47

    አይ ደጉ አማራዬ እጅህ ይባረክ ግዴለም ያልፋል

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ...!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 года назад

      መታደልልል😘😘😘😘😘

  • @bm3654
    @bm3654 4 года назад +7

    Thank you Eshetu, for showing real Ethiopia, that is what we are, that is what we are. All those innocent faces, our beautiful culture, and the landscape, May God bless our People. Our Government should turn their face to rural Ethiopia, help them get better infrastructure and education.

  • @titisamie3236
    @titisamie3236 4 года назад +140

    አልቻልኩም ይህ ምሰጊን ሰው ገበሬ ነው በቀስት እሚሉት ለነሱ አይገባቸውም የኔ የዋሆች

    • @nunesharsema6921
      @nunesharsema6921 4 года назад

      😢😢😢😢

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ...!!

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 4 года назад

      👌👌👌😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @sabamohammedsabamohammed3939
      @sabamohammedsabamohammed3939 4 года назад +1

      Betam 😭😭😭

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    የነገዋ የቤተክርስቲያን ተተኪዎች በርቱልን መተከዝ መለመን ነው መቀጸል መከለስ ደግሞ ማጥናት ነው እሸቱ ተባረክ

  • @yimer2543
    @yimer2543 4 года назад +171

    ተፈጥሮ ራሱ ገጠር እኮ ነው። ይሄን ህዝብ እኮ ነው መከራውን የሚያሳዩት

    • @yenunigatu4425
      @yenunigatu4425 4 года назад +1

      እውነት ተቀራርበን ብንናበብ እኮ ፍቅር ነን

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 4 года назад

      ያኮ ነው የሚያንገበግበው

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @birtukanbirhanu5132
    @birtukanbirhanu5132 4 года назад +40

    የኔ ባለማተቡ አማራ አንተነህ ለሀገርህ ፍቅር ስትል እየተገፋህ እየታረድክ ያለኸው በባዶ እግርህ እየሄድክ ብሉልኝ ጠጡልኝ ባልክ ተገፋህ ወገኔ ፍርዱን ከአንድዬ ብዬ በእንባ ህም አልኩልህ ወገኔ😍😍😍😍

    • @askualh2360
      @askualh2360 2 года назад

      Zeregna Amara oromo eyalachihu atikefafafilu

  • @ሠቢሀአህመድ
    @ሠቢሀአህመድ 4 года назад +38

    ምርጥ ኢትዩጲያዊ ነክ ዘመንህ ሁሉ የደሥታ አላህ ያድርግልክ

    • @selamybfikadfiker6814
      @selamybfikadfiker6814 4 года назад +3

      አሜን ፫ አንች እራሱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ቅመም

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      አሜን አች እራሱ ምርጥ ነሽ አይሻለሁ ኮሜት ላይ ጥሩ ነገር ነው የምትናገሪው 😍

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 4 года назад

    እሸት ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይሰጥህ ግን ይህንን ሁሉ አይተሀል እና እነዚህ የሚያማምሩዉ ልጆች ጥሩ ትምህርት ቤት ተሠርቶ ብማሩዉ ቀጣም ጥሩ ነዉ ከእነዚህ አበባ የመሰሉ ልጆች በጣም ደሰ ይላል ተባረክ እሸት እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 года назад +18

    እውነት በነኚ በህፃናቶች ፀሎት ነው ውርውር የምንለው ኑሩልን እናመሰግናለን🙏💚💛💓

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ.....!!

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 года назад +22

    ትዝታዬ !!! በቅርጫት ኩበት የለቀመ ማን ነው እጅ ያውጣ ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 4 года назад +1

      🙌🙌🙌😘

    • @በለጡ-ቨ1ጨ
      @በለጡ-ቨ1ጨ 4 года назад +1

    • @ኄራኒሰላምናፍቅር
      @ኄራኒሰላምናፍቅር 7 месяцев назад

      እኔ በቅርቡ እበረት በቀሚሴ እለቅም ነበር ደሞ እቤቱ ግድግዳ ላይ ለጥፈን እናደርቀዋለን ከዛ ላይ እንፈነቅለዋለን
      ከአያቴ ቤት ላይ እሰርቅ ነበር ከዛ በዱላ ታባርረኛለች😅😅😅❤❤❤

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 4 года назад +55

    አትዮጵያ በሆኔ እድለኛ ነኝ

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

    • @albadr666
      @albadr666 4 года назад

      በጣም እድለኛነን

  • @edlawittaya9514
    @edlawittaya9514 3 года назад +1

    ወይኔ በጣም ነው ደስ የሚሉት ይህ የተባረክ የንፁ ልብ ባለቤቶች ናቸው

  • @ከስደትመልሽኝእመብርሐን

    ወይ የኔ ማር አንደበቱ ሲጣፍጥ እጥፍ ድርብ ታርግልህ

    • @atwima
      @atwima 4 года назад +1

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ...!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @habebah334
      @habebah334 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @mhmh2064
    @mhmh2064 4 года назад +1

    ደስ ሲሉ የዋህ እና ምርጡ ኢትዬጲያውያን እውነት ደስ ይላላል የሀገር ቤት ሰው ኡፍፍፍ ክፍት የሌለባቸው በእነሱ ፀሎት ነው ያለነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው

  • @hayileyesustunga1672
    @hayileyesustunga1672 4 года назад +20

    በጣም ደስየምል ነገር ነዉ አንድነት እኮ እንድህነዉ ባዓላችን ነዉ

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 4 года назад

    ግሩም ነው ተባረክ ወንድሜ ደጉ የኢትዮጵያ ማገር አማራው ወገኔ ባህል ሀይማኖት ደግነት ውበት ስነስርአት አቤት ግን እናንተ በምንድነው የምትገለፁት ብቻ ማለት የምችለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሀ አይዞኝ አማራ አይ ዞን ተዋህዶ

  • @ማንደፍሮ
    @ማንደፍሮ 4 года назад +61

    ይህንን ምስኪን ገበሬ ነው ምንም በማያውቀው በፓለቲካ ቅዠት ጎሳ እና ዘር እየተባለ ስም እየወጣለት እየታረደ ያለው እግዚአበሔር ፍርዱን ይስጥ ።

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 4 года назад

      ፍርዱ የእግዚሐብሔር ነው ይቆያል እንጂ አይቀርም

    • @tingirttube2589
      @tingirttube2589 4 года назад

      bexame😭😭😭☝☝

  • @saralove4936
    @saralove4936 4 года назад +2

    እሼ ኩሩ ኢትዮጵያዊ በለ ብዙ ታሪክ ከአለም የተለየች እምዬ ሀገር ኢትዮጵያዬ ሁሌም ከፍ በይ💚💛❤ እሼዬ እድሜ ይስጥህ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት 💚💛❤

  • @ኤልነኝወለየዋ
    @ኤልነኝወለየዋ 4 года назад +47

    እሸትዬ አንተኮ ልዬ ነህ ኢትዮጵያዊይነት እኮ ሙሉዋ አንተጋ ናት እፍፍፍ ቃል አጣሁ በእውነት

    • @atwima
      @atwima 4 года назад +1

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ...!!

    • @ኤልነኝወለየዋ
      @ኤልነኝወለየዋ 4 года назад

      @@atwima እሺ ወንድሜ ይህው እቤትክ ገባሁ በርታ!

  • @muluademassu3609
    @muluademassu3609 4 года назад +14

    ቀልድ ስትሰራ አትመቸኝም ነበር አሁን ግን ያንተ እና የዘኪ ስራ ነው ደስ ይሚለኝ ፍጣሪ በመንገዳችሁ ይቅድምላቹ

    • @shafibeshir8258
      @shafibeshir8258 4 года назад +1

      በትክክል ቀልዶቹ አይመቸኝም ይሔ ስራው ግን ውስጤ ነው

    • @02addis
      @02addis 4 года назад

      keldum bihon yewaza aydelem wendme. endemanim lemasak bicha bilo aydelem miseraw mahiberawi ena hagerawi gudayochin new minekaw.

  • @እመቤትምትኩጎጃሜዋ
    @እመቤትምትኩጎጃሜዋ 4 года назад +23

    ደጉ ገራገሩ የዋሁ የሀገሬ ሰው እፉ ደስ ሲሉ ደሞቸ እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርኩ 😍😘😍😘

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ...!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Год назад

    ውይ እሼ ተባረክ ፍፃሜህን ያሳምርህ ቸሩ አምላክ የቆሎ ተማሪዎቹ ደሞ ደስ ሲሉ እመአምላክ የእውቀት ጥበቡን ትግለፅላችሁ❤❤❤

  • @buzuneshsheferaw6009
    @buzuneshsheferaw6009 4 года назад +65

    እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ደስ ይላል
    እንደኔ የገጠር ልጅ ይሆናቹ እስቲ ላይክ ግጩ

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
    @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 года назад +1

    ገጠረኮ ፍቅረ የሆነ ማሀበረሰብነው አላህ ሰላም ያምጣልን እድሜየ ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 4 года назад +63

    ዶንኪ ቲዩብ ፍቅር አበዛችሁልን ተባረኩ🙏

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ...!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад +1

      beteseb enehun enredada

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @mariemaria5441
    @mariemaria5441 4 года назад

    ወይኔ እሼ ተባረክ ሀሪፍ ነገር ነው ያሳየህን ተዋህዶ ለዘላለም ይኑር 👍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @so608
    @so608 4 года назад +131

    የአማራ ህዝብኮ የሰዉ ልክ ነዉ እስኪ ላይክ የተመቻችሁ

    • @ኢተቂላነፋሴ
      @ኢተቂላነፋሴ 4 года назад

      ገሩያገሬስውኑሩለዘላለምእንደነዚህያሉትንፁሀንናችውየሚገደሉትይገረማልስላምለሀገራቺንይሁን

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
      @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 4 года назад +1

      ይመችሽ ያውም ጎደሬወች እምነታቸው እደነበረነው አለጅ ወሎየወች በተለይ ወደቦረና ገለባ ሀይማኖታቸውን ሲቀያይሩ እሚኖሩ አድም ቦታ የቆሎ ተማርይ የለ ቀርቷል አሁን

    • @ጽዮንአክሱም
      @ጽዮንአክሱም 4 года назад

      የኣማራ ህዝብ እ ዘር ቢቀርብንሳ

  • @ክርስትናሀይሌቤትአማራራያ

    ለዚህ ጀግና ክብር ይገባዋል ምክንያቱም በየቀኑ አዲስ ነገር እያቀርበልን ነእ

  • @fekat_tube
    @fekat_tube 4 года назад +90

    ማነው እንደኔ ሀገሩ የናፈቀዉ 😥

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад

      tmesgen bwenati

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

    • @urt224
      @urt224 4 года назад

      😭💔💔

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 4 года назад

    የቆሎ ተማሪ ስታሳየን በጣም ብዙ ትዝታ አስታወስከኝ ምርጥ እና እምቅ ደስ እሚል እውቀት አላቸው የእግዝአብሔር ጥበብ መታደል ነው ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርላችሁ

  • @titititi473
    @titititi473 4 года назад +13

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንድ ወንድሜ ተምሮ ቄስ ሆኖ እያገለገለ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርልኝ

  • @amaranetewnet1302
    @amaranetewnet1302 2 года назад

    እሽየ በእውነት ኑርልን ትዝታችን ቀሰቀስከው አባቴ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zahraz9080
    @zahraz9080 4 года назад +18

    የቆሎ ተማሪዎቹ እንዴት ያስደስታሉ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን✝️

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 2 года назад +1

      እንርዳቸው ይልቅ በየቦታው ነበሩ እኛጋ እራሱ እየተበተኑ ነው መምህር ክፍያ ስሌሌላቸው

  • @genatgenat1148
    @genatgenat1148 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል በእውነት ኢትዮጵያን ሚያደምቃት እኮ ደጉ ያገሬሰው ገበሬው እኮነው እምየ ተዋህዶ ኢትዮጵያን ያስራት ሃገርሽን ጠብቂ ስምሽ 24 ሰአት የሚነሳበት ለምለሙዋ ሃጠሬ ኢትዮጵያ ናት ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ ጠላቶችህን ልቦና ይስጥልን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 года назад +5

    ደጉ የሀገሬ ሰው ደስታችሁን እንጂ ክፉአችሁን አያሳየን ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ አትጡብን እናመሰግናለን እሸ 🙏🙏🙏🙏

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ.....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      BETESEB ENEHUN ENTEBABER ENREDADA

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 4 года назад

    እሼ ወጣቱ ሀገርህን ወዳድ አዛኝ ቀልደኛ ቁምነገረኛ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ እስከጎደኞችህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንደነአንተ አይነቶችን ለሀገራችን ያብዛልን ሰላማችንን ይመልስልን ❤️❤️❤️❤️

  • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
    @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 4 года назад +16

    እነደነዚህ ያሉትን እኮ ነዉ ምንም ነገረ በማያዉቁት ነሰ የሚያረዶቸዉ ገጠሪ ሁሉም ነገረ ደስ የሚል ነዉ

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb yehunugn enehun entebaber

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb yehunugn enehun entebaber

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      BETESEB ENEHUN ENREDADA ENTEBABER

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 4 года назад

    እንደው እሽትዬ ትጎዳብኛለህ እንጂ ይሄ ፕሮግራም እንዴት አይምሮ ያድሳል መስለህ ከስቆቃው ለየት ያረጋል ለካ ሀገራችን ስው አለን ብለን እንድናስብ ያረጋል ተባረክ

  • @tameratweldeyohans5638
    @tameratweldeyohans5638 4 года назад +3

    አቤት ገጠር እኮ ፍቅር ነው
    ክብር ለምስኪኑ እና ለደጉ ገበሬ 👏👏❤️❤️🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @መቅደስወለተማርያም
    @መቅደስወለተማርያም 2 года назад

    ወይኔ ደስ ስል እሼ እደሁ እግዚአብሔር ከዚህበለይ ከፍ ከፍ ያድርግክ በእውነት ምን እንደምልክ ቀለት ያጥርኝል አንቴ መላት መላዕክት መላት ነው ስው ያለያውን አንቴ ተያለክ አቦ አሁንም እመቤቴ ድንግል ማርያም ፀጋውን ተብዘልክ

  • @sentayewtesfay4311
    @sentayewtesfay4311 4 года назад +21

    ይቺ ነች እውነተኛ ኢትዮጵያ

    • @አፍፍፍ
      @አፍፍፍ 4 года назад

      በትክክል

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ.....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      BETESEB ENEHUN ENREDADA ENTEBABER

  • @rozatube8562
    @rozatube8562 4 года назад

    ወይኔ እሺየ አድነቂህ ነኝ ረጅም እድሜ ወይኔ ተባረክ የገጠርልጅ እጅግ ጠካራ ናቸው

  • @meserethaileselase1529
    @meserethaileselase1529 4 года назад +7

    የኔ አማራዬ የኔ የዋህ እንድትሞት የተፈረደብህ አንተን ነዉ

  • @biskutefekadu7344
    @biskutefekadu7344 2 года назад

    እሸቱዬ በውነት እንዳንተ እይነት ጀግና አይቼ አላውቅም እድሜክን እንደማቱሳላ ያርግልኝ በውነት ሕዝባችንን ዳግም አዋደድከው ሳናስበው አስተዛዘንከን ምን እንደምልክ ቃላት ያጥረኛል በውነት ከልብ እንወድካለን አብዝቶ ይባርክህ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 4 года назад +7

    😍😍😍😍😘😘😘😘😘ወገኖቼ የኔ የዋሆች የምትፈሩት የምታመልኩት ቸሩ መድሀኒ ዓለም ከነ እናቱ አይለያችሁ!

  • @HannaZeEthiopia
    @HannaZeEthiopia 4 года назад

    እንዴት ደስ ይላል የቆሎ ተማሪዎቹ ደስ ሲሉ። በረከታችው ይደርብን። we thank you for sharing!

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 4 года назад +3

    ንፁዋን ኢትዮጵያን አሳየከን እናመሰግናለን እሼ🙏🏾

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад +1

    ኦ እሸቱ ይህ በጣም የሚገርም እኛ የማናውቀው ባህል ነው። ወንዶች ሲያበስሉ ሲያስተናግዱ በኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ነው ያየሁት።
    ደብተራዎቹ እዚያው ዙሪያቸው ጫር ጫር አድርገው ድንች ቲማቲም ሽንኩርት ቢተክሉ ከመለመን ይሻላቸው ነበር። bless them.
    ሀሳብ የሚሰጧቸው የሀይማኖት አባቶች ቢኖሩ ።
    ልጆች ሲይምሩ። እሸቱ ተባረክ። እውነተኛዋን ኢትዮጵያ እያሳየኸን ነው።

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 4 года назад +13

    ይገማል ሁሉም ነው የገጠር ልጅ ነኝ እኔም እረኝነትና ኩበት ለቀማ እንጨት ሰበራ ወፍጮ ፍጭታ ነበርኩ የዛሬን አያርገውና 😆አሁንማ ያረብ አገር ከዳማ ነኝ የስራክን ይስጥክ ስደት ጉልበቴን ጨረስከው😢

    • @godbless8372
      @godbless8372 4 года назад

      😍😍😍👍

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      BETESEB ENEHUN ENREDADA ENTEBABER

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 4 года назад

      አይ ዞን ማማማማዬዬዬዬ

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @firebekele
    @firebekele 4 года назад +1

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ አንዱ ሰው አፉን አልሸፈነም ።ይሄ በሽታ ለነጮቹ ብቻ መሰለኝ የመጣው

    • @ሳራነኝየክርስቶስባርያ
      @ሳራነኝየክርስቶስባርያ 4 года назад

      እኞ እኮ የሚጠብቀን አምላክ አለን እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @firebekele
      @firebekele 4 года назад

      @@ሳራነኝየክርስቶስባርያ እውነት ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ

    እሼ የኔ ጌታ ቅዱስ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ አልቅሼ አልቅሼ አለኝ ሙልጭ ያልኩኝ የገጠር ልጅ ነኝ ምስጊን ያገሬ ሕዝብ እናንተን ክፉ አይካብኝ የኔ ውዶች ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      BETESEB ENEHUN ENTEBABER ENREDADA

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      BETESEB ENEHUN ENREDADA TEBABERUGN

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @ቲናG
    @ቲናG 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል እንኳን አደራሳችው ገጠር ወስጥ እኮ ፍቅር አለ ደግነት አለ ፈጣሪ ይጠብቃችው እሸ ወንድማችን አንተንም እድሜና ጤና አብስቶ ጨማምሮ ይስጥክ

  • @kiyafetene9612
    @kiyafetene9612 4 года назад +8

    በጣም ደስ ይላል በኦቶዶክስ ነቴ ኮራሁ ክብር ለወላዲት አምላክ እሼ በጣም አመሰግናለሁ አይቀይርህ ሰላም ጤና ይስጥልን

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @eldanahonelegn8960
    @eldanahonelegn8960 2 года назад +1

    በጣም ደስ ብሎኛል የተወለድኩበትን አገር ስላሳየኋኝ እሸ ከልብ አመሰግናለዉ 🙏🙏🙏

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    እዴ የጋበዝከን የቆሎ ተማሪን ነው እዴ ስፈልጋቸው ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን እሸቱ አዱ የቆሎ ተማሪ ሶስት ቀን ሳልበላው የዋልኩበት ቀን አለ ሲል አጀቴን በላይ

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

  • @tseditsedi6414
    @tseditsedi6414 4 года назад

    እሸትየ እግዚያብሄር ይጠብቅህ በፊት አልከታተልም ነበር ያንተን ፕሮግራም አሁን ግን በጉጉት ነው ምጠብቅህ ሁሌም በጣም ነው የምወድህ በጣም በጣም በጣም

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 4 года назад +5

    የእኔ እህቶች እራሴን ነው ያስታወሱኝ እንደቤተሰባችን ይለያያል ኑሮአችን እግዚአብሄር ከክፉ አውሬ ይጠብቃችሁ !!!!!

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 года назад

    አቤት መንፈሰን ሲያድስ እሸቱየ እናመሰግናለን በውነት ተማሪዎቹም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 года назад +4

    የኔ ህዝብ አማራዬ ፊደል ቆጣሪ አስቆጣሪው ♥♥

  • @vxfvbb7432
    @vxfvbb7432 4 года назад

    ወይ እግዚአብሔር አያሳዝኑም አሁን እነዝይህን እኮ ነው ጠላት ንፅሁቹን ሊያጠፋ የተነሳው እኔ ያልገባኝ እነዝይህ ምን ያድርጉ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    እሼ መንታ አለህ እንጂ ፣ እንዴት ሁሉ ቦታ ትገኛለህ። ፀጋው ይብዛልህ። ያስተናገዱአችሁ ይባረኩ።

  • @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ

    ወየዉ ደስ ሲሉ የገጠር ልጅ በመሆኔ በደዝሕ አይነት ሕይወት በማደጌ ኮራሑ እሸቱየ እናመሰግናለን የገጠር ሰዉኮ ፍቅር ነዉ😭😭ደግሞ የቅኔ ተማሪወቹ ሲያምሩ💚💛❤️

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 4 года назад +22

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ ውድ ውድ እንቁ የነገ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተረካቢወች ተባረኩ

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

  • @hanit9315
    @hanit9315 4 года назад

    እውነት በጣም ደስ እሚል ስራ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ እደስ አይነት ቦታ ህዶ የሚጎበኝ የለም እግዚአብሄር ያሰቡትን ያሳካላቸው እሼ ተባረክ ወድሜ

  • @እዮብእናየአብስራ
    @እዮብእናየአብስራ 4 года назад +3

    እሽቱ የእኔ ልጅች እየተከፈለላቸው እጥኑ አታጥኒ መከራ አረ ገጠር እድት ልዉስዳችዉ እንዲያው እዉነት

  • @masiyyymasiyyy7101
    @masiyyymasiyyy7101 4 года назад

    እሽ እንዲት ደስ ይላል ምንም ቃል የለኝም ተባርክልኝ በርከታቸው ይደርብን ውድሚ አሳቤ

  • @abebetilahun583
    @abebetilahun583 4 года назад +6

    ohhh man!
    why am i crying? innocence at its origin!

  • @zekariasasfaw2280
    @zekariasasfaw2280 3 года назад

    You are the the one substitute Tamagne beyene (Tameye)
    He is almost my age now
    He never scared.
    Eshewe The Lord is with you
    My young Brother!!!
    With all my Love and respect!!

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 4 года назад +7

    ኢትዮጵያዊነት ከምን በላይ ነው ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

    • @BILALNURR
      @BILALNURR 4 года назад

      በክፍያ መብዛት የተነሳ ለስድስት ዓመታት ከሆስፒታል አንወጣም ያለው ቤተሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
      ቻይናዊው ሰው እና ቤተሰቦቹ በቤጂንግ ሆስፒታል ለስድስት ዓመታት በፋይናንስ ውዝግብ የተነሳ ከሆስፒታል ውስጥ አንወጣም ሲሉ በአቋማቸው ይፀናሉ።
      በ2014 ቲያን በማቅለሽለሽና ምግብ አልረጋ ቢለው ወደ ሆስፒታል ያቀናል።ለዘጠኝ ቀናት ያህል እግሮቹ መንቀሳቀስ ያቅተዋል።
      ለሁለት ወራት ያህል የህክምና ክትትሉን ካጠናቀቁ በኃላ ከሆስፒታሉ እንዲወጣ የክፍያ ደረሰኝ የመጣለት ቲያን ሂሳቡ በመብዛቱ አልከፍልም እንዲያውም ሆስፒታሉ ተገቢ ክትትል አላደረገልኝም ሲል ይናገራል።
      ከሆስፒታሉ አንወጣም ያሉት ቲያን እና ወላጆቹ የሆስፒታሉን ክፍል እንደ ቤታቸው በማዞር በመብል ቁሳቁሶች እና ሸቀጦች ይሞሉታል።
      ከሆስፒታል እንዲወጡ ብዙ ሙከራዎች ቢደረግም አልተሳካም።ኑሮአቸውን ለስድስት ዓመታት በሆስፒታሉ በማድረጋቸው ሆስፒታሉ ክስ ይመሰርታል።
      ሆስፒታሉ 1.26 ሚሊየን ዩሃን ለህክምና ወጪ ይከፈለኝ ቢልም ቲያን ተገቢ ህክምና አላገኘሁም ሲል ይከራከራል።
      በስተመጨረሻ በቤጂንህ ሺቼንግ ፍርድ ቤት ከሆስፒታሉ እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን 480ሺ ዩሃን ካሳ ለቤተሰቡ ህክምናን በተገቢ መንገድ አላገኙም በሚል ሆስፒታሉ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
      በሆስፒታሉ አምቡላንስ ወደ ቤታቸው አምርተዋል።
      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
      ሌሎችንም እንደዝህ አይነት አስገራሚ ታሪኮችን ለማግኘት
      ከታች የ YOU TUBE ቻናላችንን ማለትም ከፅሁፉ ጎን ያለውን profile በመንካት ማየት እናም SUBSCRIBE አርጋቹ ማዳመጥ ትችላላችሁ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 4 года назад

    ዋውውውውው እሽትየ እንቁ የኢትዮጵያ ጀግኖች
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
    እንድህ ሁነን ነበር ያደግነው
    በሂወቴ ኽብ ጥበቃ አልወደ ነበር ግን እያለቀስኩ
    እግዳለሁ አማርጭ የለም የመጀመርያ ልጅ ስለሆንኩ

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 4 года назад +4

    ደጉ ያገሬ ሰዉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ደስ ሲሉ ❤🕊

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 года назад

    ሁሌም ድንቅ የሆንክ ልጅ በሜካፕ በብልጭልጭ ያልተበረዘ ማንነት ኦርጅናሉ ፍቅር የኢትዮጲያ መገለጫ ያደግንበት የአባቶቻችን ስላሳየኸህን እናመሰግናለን እሼ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ደስ ሱሊ ገጠር የዋህ ህዝብ ነው

  • @Edenthekid97
    @Edenthekid97 4 года назад

    ደጉ ያገሬ ሰዉ እግዚአብሔር ሰለናተ ብሎ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እሸቱየ ኢትዮጵያ እዳተ አይነቶች ይብዙልን ሰዉ ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ነገር ሲጠቀምበት ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Amen12331
    @Amen12331 4 года назад +6

    እናን ሳይ የድሮው ፍቅራችን ያስታውሰናል ፈጣሪ ይጠብቅልን

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      BETESEB ENEHUN ENREDADA ENTEBABER

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 4 года назад

    ዋው አንተ እራስህ
    የገጠር ሰው መስለሃል
    የቆሎ ተማሪዎች
    ኩበትለቃሚዎቹ ሁሉም
    ትዝታወቻችንናቸው
    ኢትዮጵያ
    ሁሉ ነገር ውበትነው
    እግዚአብሄር ይብርክህ
    በርታ ቀጥልበት

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 4 года назад +6

    ትክክለኛ ኢትዮጲያ እንደዚህ አይነት ቦታ ነው ያለው ያልተከለሱ ደግና ስነምግባር ያላቸው ስለእናንተ ብሎ ሃገራችንን ከጥፋት ያድናት

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ.....!!

    • @tingirttube2589
      @tingirttube2589 4 года назад

      amen amenn amennnnnn

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 2 года назад

    ክብር ለአባቶታችን ይሁን በእውነት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 4 года назад +12

    ውይ እሼ ታድለክ አንተም በጣም ጡሩ ልጅ ነክ የት ነው ግን?

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 4 года назад +3

      ደቡብ ጎንደር

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ....!!

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      beteseb enehun enredada

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 4 года назад +1

    ወይኔ እሼ ኩበትኮ በልጅነቴ ለቅሜ ነው ያደኩት ሳያቸው ልጅነቴን አስታወስከኝ እድሜህን ያርዝምልን በእውነት እንደዚህ ያሉ የሀገራችንን ቦታዎች ብታስጎበኘን ውሀ ትምህርት ቤት የመሳሰሉትን ተባብረን ብናሰራላቸው የነሱ ኑሮ ሲሻሻል የኛምኮ ይሻሻላል በእውነት በዚህም ዙርያ ብትሰራ ብዬ ተመኘሁ መቼም አንተ አንድ ነህ ስንቱጋ ትሆናለህ ግን ካንተ ብዙዎች ቢማሩ እላለሁ እራስን ከማወቅ ይጀምራል ትልቅነት ብዬ አምናለሁ

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 4 года назад +15

    ወይኔ በአላህ የሀገር ቤት ይግደለኝ የገጠር ሰው እንድህ ይለፋል የከተማ ልጅ ሲሰርቅ ይውላል ። እደጉ አቦ ።

    • @semabera2485
      @semabera2485 4 года назад

      ...✍💚💛💝👑🥰😘☝🙏

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 4 года назад

    ውይ በጣም ደስ ሚል ነገር ነው ያሳያችሁን እናመሰግናለን! ያገሬ ገበሬዎች እግዚአብሔር ያኑራችሁ እናንተ የዋሆች!

  • @ሠአዲ-ዐ4ወ
    @ሠአዲ-ዐ4ወ 4 года назад +23

    ሲያሳዝኑ እነዚህ
    ሲገደሉ ምን የማያውቅ ህዝብ አያ አገር እሼ አለቀስኩኝ የምር እኔ ጉራጌ ነኝ እኝም አገር ወዶች ያስተናግዳሉ

    • @natahope3436
      @natahope3436 4 года назад

      BETESEB ENEHUN ENREDADA ENTEBABER

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 2 года назад

      💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርኳችሁ በቤቱም ያፅናችሁ ደሥ ሢሉ በማራም ግን ደሞ ያሉበት ያሣዝኑኛል መርዳት ብንችል

  • @ayuyeamaryamleje7347
    @ayuyeamaryamleje7347 4 года назад +3

    ባላግር ልዩ ስውቼ ናቼው የዋሆቼ 😘😘

  • @eibla
    @eibla 4 года назад

    እሼ በጣም ነው የማድውንቅህ!! በርታ በዚሁ ቀጥል! የአንተ አይነቱን ያብዛልን !አገራችን ብዙ ጎበዝ ልጆች አላት:)