እብጠት ሁሉ ጆሮ ደግፍ ነውን? | Healthy Life

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 26

  • @mhreteabsamuel3670
    @mhreteabsamuel3670 2 года назад +2

    its very great thank you doctor keep it up

  • @yiascha6205
    @yiascha6205 2 года назад +2

    ዶክተር please ጆሮ የተኛ ወይም ዝቅ ያለ እንዴት ነው ቀና የሚለው ህክምና አለው እባክህን ምላሽ Doctor

  • @youtub-q1b
    @youtub-q1b Год назад +1

    ዶክተር በውስጥ እንዴት ነው ላገኝህ የምችለው 🙏🙏

  • @mareyamayalew8982
    @mareyamayalew8982 9 месяцев назад

    ዶክትር እባክህ አድራሻህን ስጠን ልጂ በየጊዚው እያበጠባት ተቸግሪያለሁ አሁን ደግም ጆሮ ደግፍ አይደልም አሉኝ ሀኪሞች

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 Год назад +2

    እኔ አጋጣሚ ልጄ ታማ ስፈልግ ነው ያገኘውት በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @emuyemesfen6312
    @emuyemesfen6312 Год назад

    Dr ande keyazek degami yizali

  • @Jhon-fz9vw
    @Jhon-fz9vw Год назад

    የአንገት እጢ ወደ ካንሰር እንዴት ሊቀየር ይችላል

  • @ዙ.ዙሰሜን.ወሎ
    @ዙ.ዙሰሜን.ወሎ 2 года назад

    ከልብ እናመሰግናለን ደኩተር

  • @RahwaAbdulhakim
    @RahwaAbdulhakim 2 месяца назад

    ene bejeroye ena be be tsegure mekakel nw yabetebgn mn endehone ngeregn ebakhn doctor

  • @tadesunega5712
    @tadesunega5712 10 месяцев назад +1

    ጆሮ ግድ በምንለው ከጆሮዬ ስር ጀምሮ ከፍ እሲኪል የመንዘር የመውጋት ስሜት አለኝ 5ቀን ሆኖኛል ንዝረቱ ሕመም አለው እብጠት የለኝም የምን ምልክት ነው

  • @AklesiaW
    @AklesiaW 7 месяцев назад

    Doctor can u help for my car please

  • @alemberhe5952
    @alemberhe5952 2 года назад

    ሰላሞ ዶር የጆሮ ግንድ እብጠትስ?

  • @የያሲኔወዳጅነኝ
    @የያሲኔወዳጅነኝ 2 года назад

    ኮክተር ባአላህ ቁጥርህን እፈልጋለሁ

  • @frehiwotdosha7739
    @frehiwotdosha7739 2 года назад +2

    ሰላም ዶክተር ጆሬዬን አሞኝ ወደ ሀሐኪም ስሆድ ጆሮሽ ግርግዳው ፈሳሽ አለው ብለው የሚዋጥ መድሀኒት ነበር የተሰጠኝ እብጠትም ነበር እስካሁን እብጠቱ አልጠፋም የህመም ስሜትም የለውም ምን ይመክሩኛል እብጠቱ ሌላ ችግር ያስከትል ይሁን

    • @የማርያምልጅ-ኰ3ጰ
      @የማርያምልጅ-ኰ3ጰ Год назад

      እባክሽ ንገርኝ እንደት ሆንሽ ኣሁን እኔም እንዳቺ ጆሮየ ኣብጦብኛል ስነካዉ ብቻ ነዉ የሚያመኝ

  • @አለህወኪልአለህወክል

    አራ አድራሻቹሁን እና ስልክቁጡር

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammad Год назад

    እናመሰግናቸዋለን ግን ማስታውቂው ቢጠፍ ጥሩ ነው
    ዕያቄ ነበኝ ከቻሉ ይመልሱልኝ ከጆሮ ጀርባ እብጠት 3 አመት ብላይ ነው ከጀመርኝ ተቆየ ወከንሰር የቀየራል ብለውኝ ነበር እነት ነው እንዴ

  • @AminaEthopia
    @AminaEthopia 8 месяцев назад

    ዶክታር እበክህን በጠም ጆሮዬን አሞኝ ነበራ እነ እክምነ ስሄድ በዉስጥ ጠጣራ አለ አሉኝ እነ ሆፕረሶን የስፈልገል አሉኝ እስክ መልሰኝ በአላህ 😢😢😢😢

    • @AminaEthopia
      @AminaEthopia 8 месяцев назад

      ጠጣር አለ ታበልክ ከቻልክ መልሰኝ አሁን በሰዉ ሀገር ነዉ የለሁት እነ ምን በደርግ ይሸለኘል

  • @ራውዲ
    @ራውዲ 2 года назад

    ሀይ Dr እኔ ያመኛል እንድ እጤ ሆኖብኝ አል እና ፍትህ የግድ ሃኪም መሂድ አለብኝ

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi 5 месяцев назад

    እኔ ኣሁን ከጅሮይ ቦታች ያበጠ አለ በጣም ሙቀኣለው ሰተኛ ደሞ በጣም የለበኛል እሱ ሰያመኝ ጀሮይ ራሰይ መላ ሰወነተይን ያመኛል ኣንደውር ሁኖዋል ምንም ለውጥ የለውም

  • @semirabediru6862
    @semirabediru6862 2 года назад

    ዶክተር አስቸኳይ መልስ ሳምንት ሆኖኛል ከጎሮዬ ትዩዩ በአናቴ በኩል አብጦብኛል ሰው የሰሞኑ የጉንፋን ወረርሽን ነው አሉን ምን ላድርግ

  • @Yeab-u5y
    @Yeab-u5y Год назад

    ዶ/ር አድራሻ

  • @youtub-q1b
    @youtub-q1b Год назад

    ወንድም እኔ ሁለቱም ጆሮዬ ስር እንደ እብጠት ይታያል እጢ ነገር አልፎ አልፎ ህመም ይሰማኛል

  • @nigstiadhanom7208
    @nigstiadhanom7208 2 года назад

    Tnx