የቤተ ክርስቲያን ታሪክ፡-ወርቃማው ዘመን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • Subscribe and share / eotcmk

Комментарии • 10

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 года назад

    እንዲህ ያለው ትምህርት ለአባቶቻችን እጅግ ጠቃሚ ይመስለኛል የእኛ ሁሉ እዳ እንዳለባቸው የትላልቅ ቅዱሳንን ትምህርት በኛ ላይ ቢያንፀባርቁ መልካም ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ለመምህራኖቻችን ያሰማልን ያሰማን ! መቆርቆር ለቤታችን መቅናት ነገ ቅዱሳኖች ከሰማዕታቱ እንማር

  • @nigussiebalewgizie6113
    @nigussiebalewgizie6113 4 года назад +2

    መ/ር ግርማ ባቱ የታሪክ ባሕርያዊ ሊቅነትን የተጎናጸፈ ዕንቁ መ/ር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    ወርቃማው ዘመን ታላቅ ዘመን ወንድሞቼ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @gojaashagri1409
    @gojaashagri1409 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነቱ ለውድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 4 года назад +1

    በደሙ መተመሰረትሽ ቤተክርስትያናችን አንቼን የሰጠን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ዝተ አለምሽ ወርቃማ ሁኝልን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад

    ድንቅ ነው👍💚💛❤ እንዲህ ያለ ታሪካችንን ለአሁኑ ትውልድ ማሳወቅ ማስተማር ከጥፋት የሚያድን ዋነኛው መንገድ ነው ቃለህይወት ያሰማልን 🙏💚💛❤ በርቱልን እንደው ከቻላችሁ ስለኢትዮጵያ፣ ስለሐበሻ፣ስለኩሽ አስተምራችሁ ትውልዱን እየሄደበት ካለው የተሳሳተ መንገድ ብትመልሱት ጥሩ ይመስለኛል። አንዱ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይላል ሌላው ሃበሻ ነኝ ይላል ሌላው እኔ ኩሽ ነኝ ይላል እርስበርስ ይናቆራል እንደው በማርያም እዚህ ሃሳብ ላይ አንድ መርሐ ግብር ስሩልን 🙏💚💛❤

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 4 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማለን ይችን የመሰለች ሀይማኖታችን ቤተክርስቲያናችን ታሪካችንን ሊያጠፉ ቀን ከሌሊት ተግተው እሚሰሩ አሉ እኛስ አባቶቻችን የሰጡን ልናሻግራት ልናከብራት ልናስከብራት ነው ወይስ አሳልፈን ልንሰጣት ?ሁላችንም በትጋት ልንሰራ ይገባናል እርስ በርሳችን ከመነቋቆር እኛ ስንባላ እርስ በእርሳችን ከውስጥ ከውጭ ደግሞ አህዛብ እና መናፍቅ ሊውጡን አሰፍስፈዋል እንንቃ አንቃቃቃ መኝታው ቸልተኝነቱ ይብቃን ተጠያቂዎቹ ሁላችንም ወንድ፣ሴት ትልቅ፣ትንሽ ሳንል ነው

  • @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 года назад +1

    ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እናንተን ሳይ እቀናለሁ ስሙን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብቻ ተብየ በምጠራ ግን ስለሀይማኖቴ ምንም በማላውቅ በራሴ አፍራለሁ አንድ ቀን ተምሬ በአግባቡ ቤተ ክርስቲያንን ለማወቅ ያብቃኝ

  • @እውነትእውነት-ሠ8ቨ
    @እውነትእውነት-ሠ8ቨ 4 года назад +1

    እባክዎን ሰዎች መፅሃፍ ቅዱስን እንዲያነቡ ይንገሯቸው
    የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 1 ቁጥር 3 ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።