Ethiopia: ቡዳ ነሽ አትበሉኝ! ትዳር የለኝም ልጅም አልወለድኩም። |

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 182

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 года назад +23

    ልባቸው ተሰብሯል በጣም ያሳስናሉ፣ እንደው እኛ ሰዎች ስንቱን አጉል ስም በመለጠፍ የስንቱን ህይወት አደጋ ላይ ጣልን፣ እግዚአብሔር የድሃ አባት ነው ይፈርዳል።

  • @ላኮመንዛ-ጰ5ደ
    @ላኮመንዛ-ጰ5ደ 3 года назад +20

    ስነ ልቦና ችግር አድርሳባቸዋለች በስም ማጥፍት መጠየቅ አለባት በጣም ከባድ ነው ለቀጣዬ ኑሮዋቸው ካለስም ስም መስጠት ፈትህ ለማምየ 😭😭🙏🙏

  • @romangebremariam9977
    @romangebremariam9977 3 года назад +12

    ምን እያልክ ነው ? ከቤተሰብ ይወረሳል? እርሶነን የሚያውቆት ሠው አለ? እያልክ ትጠይቃቸዋለህ ?አንተ እራስህ የተጠራጠርካቸው ትመስላለህ ምንም አላፅናናሀቸውም ከጎናቸው በመቆም አልተቃወምክም። ባታቀርባቸው ይሻል ነበር። እግዚአበሔር ይርዳዎት እናቴ ። የኛ አገር ጉድ አያልቅም። በ2021 እንደዚህ ያለ ነገር ስልጣኔያችን የት አለ ታዲያ?

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 3 года назад +6

    እሳቸውን ምታናግርበት መንገድ ደስ አይልም እኔ ልረዳቸው ዝግጁ ነኝ

    • @berhanetadesse7270
      @berhanetadesse7270 3 года назад

      Ewnteshen naw sinagerchew dese alalegnme. Anyway seteyewa ersu buda nache yemibala tefto demo arogite yeblale Geta yeker yebelegn

    • @berhanetadesse7270
      @berhanetadesse7270 3 года назад

      Sorry betam tenadege naw kene afe yehe aytebekem asteyayeteshen tesmamechalew

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 3 года назад +10

    እፋፋፋ የኔ እናት አይዞወት እውነቱን የሚያቅ እግዚአብሄር ነው የሰውን ነገር ይተውት

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 года назад +6

    የኔ እናት 😢😢😢ምንቴ በናትህ የሆነ ነገር ፍጠር ምንቴ እኛ ሰዎች በስላሴ አምሳል የተፈጠርን ሰው ቡዳ ማለት ይከብዳል በጣም! አይዞት እማዬ እግዚአብሔር ይፈርዳል !😢😢😢

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 года назад +2

    በጣም ያሳዝናሉ ምንቴ እባክህ እንርዳቸው ምስኪ ናቸው

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 года назад +26

    ምንም አይሰማም ክላሲካል ብቻ ነው የሚሰማው

  • @አሼአሼ
    @አሼአሼ 3 года назад +6

    ጋዜጠኛዉ በጣም ነዉ ያናደድከኝ እሳቸዉን አላመክም የስዉ ብዳ የለም እራሳቸዉ ባይምሯቸዉ የፈጠሩት ነዉ በጣም አናዳጂ ነህ ለሌላዉ ቢሆን እዴት እደምትሆን በጣም በችልተኝነት እየፈራህ ነዉ ያምታናግራቸዉ እደዚህ የምትሉ ሰዋች ፈጣሪ ይፈረድባችሁ

    • @Nefisa630
      @Nefisa630 2 года назад

      ትክክል ወይ ሀገራች

  • @בריהוןאטנפו-ל9מ
    @בריהוןאטנפו-ל9מ 3 года назад +11

    በጣም ያሳዝናል ሰውን ሰው በላ እያላችሁ ሰም ማጥፋት ሰው፣ሰው አንዲርቀው ማደረግ እግዛብሄርን አትፈሩም መንግስ ይህን ጛላቀር ነገርማስቀረት አለበት እርስወ ግን ለግዛብሄር ይገሩት የማያደላው አምላክ ይፈርዳል አይዞወት

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 года назад +5

    ምንቴ ዛሬ አንተም ራስህ ልክ አደለህም ተገፍተው የመጡትን እናታችን እንደሌሎቹ እያመናጨክ ነው የምታወራቸው

  • @WubalemMisge
    @WubalemMisge Год назад +1

    የምድሩ ባይመችሽም እናቴ በሰማይ የተደላደለ ነገር ይጠብቅሻል

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 3 года назад +5

    በጣም ያሳዝናል አይ ድህነት እደዚህ ሰውን ያስገልላል የኔናት አይዞዎት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @neterugetaneh1845
    @neterugetaneh1845 3 года назад +14

    የእኔ እናት በጣም አንጀት ይበላሎ ግን ቡዳ የምተሎ ስውች የእግዚአብሔር ፈጠረት እንድህ ማለት በጣም ያሳዝናል እናታችን ግን አውቆ የእስውን ስም ላማስጠፍት የቡዳ እርኩስ መንፈስ እሚብል አለ እና በፀሎት ያሸንፍታን

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 3 года назад +1

      አሁን እኮ ማህበርሰቡ ይንን ማን ፍትፍቶ ባስተማራቸው ማህበርሰቡ ቡዳ የሚለውን ያወርሱት ብርትት ቀጥቃጩ ለሸክላ ሰሬ ሸማኔ ነው ያወርሱት ዝለዚህ ቡዳ ስባል ከዛ ማህበርብ ጋር እው እሚጋጩት ይህ ደግሞ ስይጣን እዱጋጩ እዴጣሉ ያደርጋ ስለርኩስ መንፈስ ቢማሬ ከው ካር ሳይሆን ጠባቸ በፀሎት በስግደት ጥላትን ድል መንሳት ይቻል ነበር

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis5686 3 года назад

    ሀላፊ ያሉዋቸው ሰወች በተለይ መጠየቅ አለባቸው በጣም ያሳዝናሉ ዛሬ ያንተም አጠያየቅ ይገርማል በዚህ አይነት ጉዳይ ጠይቀህ ስለማታውቅ ነው መሰል እግዚአብሄር ይርዳቸው ብቻ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 года назад +13

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኸረ ጌታ ሆይ ምን ይሻለናል ኸረ የእነዚህ ትልቅ ሴት እንባ ኡፍፍፍፍ እንዴት ያማል እኔን እናቴ እንዲህ ያለ ስድብ ወንጀል መሆኑ እየታወቀ ተቋሙ እንዴት ዝም ይላል ሲቀጥል አንተም እሳቸውን የምታናግርበት መንገድ ደስ አላለኝም ።

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 3 года назад

      እኔም የገርመኝ እዴት ተቋሙ በዝህ ተራ ወሬ በርደ አመለካከት አመነበት ከንግግሯላይ መጽሀፍ ቅዱስ እምታነብ አይ ስትል ሰምቻታለሁ ቅዱስ ቃሉ እያነበቡ ይህንን አፀያፊ ንግግራቸዉን እዴት እሚያስርዳ የለም
      በጣም ያሳዝናል ቃሉ እዴህ ይላን ሰውች ስለከቱ ንንግራቸው በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታ ወዮላችሁ

    • @Nefisa630
      @Nefisa630 2 года назад

      እኔ ከዛችኛዋ ይልቅ እሡነው ያናደደኝ ይህ ክፊ ውሻ አያሣዝኑትም ዘራቸውን ይጠይቃል የህል ዘር ይመሥል

  • @Tube-kr6yo
    @Tube-kr6yo 3 года назад +3

    ድምፃቸውን በክላሲካ ያጀባቹት ግጥም የሚያንቡ መስሎህ ነው እንዴት እንስማቸው

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ጸ6ኘ

    ምን አለ ይሄን አይነት ወሬ ቢያስቆሙት
    የኔ እናት እኔ እናት የለኝም ባገኛኻት ግን ገጠር ነኝ ወስጀ እቤቴ ቁጭ ባደርግሽ ደስ ባለኝ ፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይፈርዳል የኔ እናት ቡዳ እሚባል የለም እርጉስ መንፈስ ነው

  • @selameselame234
    @selameselame234 3 года назад +8

    በአገራቸው በኢትዮጵያ ዊነታቸው መብታቸውን መሳጣትነው እርስ በእርስ ክፋታችን ምቀኝነታችን እኛኑ መልሶ ይጎዳናል ትልቁ ደሃ ትንሹን ደሃ አይወድም

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 года назад +1

    ማርያምን ልቤ ተሰብሯል የኔናት ጠላትሽን ልዑል እግዚአብሔር ያሳፍርልሺ ። ምቀኛ ናቸው ለድርጂት እጀራ ተመቅኝተው ይችን ምስኪን እናት ስሟን ማጠልሸት ያማል አይማጣት ክፉነው እሳትየሆነውን የሰውፊትያሳያል የምን ቡዳነው ደሞ ተመቅኝተዋት ነው እጂ እመቤቴ አዛኝቷ የሰፍቅር ትስጥሽ እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meab7556
    @meab7556 3 года назад +12

    ድምጻቸው የማይሰማ ሰወች ሲመጡ ክላሲካሉ ይቅር

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 3 года назад

      ኡኡኡኡኡኡአአአኡኡ እኔማ የሳቸውን ድምፅ ለመስማት ብየ ድምፁን እስከመጨረሻዋርጌ ስሰማ ልክ የይቱብ ያረብ ማስታወቅያሲመጣ ኡኡኡኡአ ጆሮየ ክክክክ

  • @hannatsegaye6536
    @hannatsegaye6536 3 года назад +4

    እግዚኦ ማረን ምን አይነት ጊዜ ደረስን የኔ እናት ሲያዛዝኑ ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ሰዉ ይሰዉረን !

  • @abebechmoges6718
    @abebechmoges6718 3 года назад +2

    በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ሰው አድርጎ ፈጥሮን እንዴት ለሊት ይጮሃሉ ይባላል በእግዚአብሔር ስራ እንዴት ሰው ይፈላሰፋል ሰውን ሰው ይበላዋል በፍጹም ግን የርኩስ መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ናቸው ቡዳ በላን እያሉ ጸበል ላይ ይለፈልፋሉ እነሱም የራሳቸው የእምነት ድክመት ነው ብቻ እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን ምንም ቢሆኑም እኝህን እናት አውቶ መጣል ሀጢያት ነው

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 3 года назад +1

    አቤት አምላኬ ምን አየነት ጨካኝ ዘመን ደረስ 😢😢😢 እግዚኦ አይ ሰይጣን ለጊዜው በሰወች መካከል መርዝን ትዘራለህ አሸናፊው ማን እንደሆን ታውቃለህ? ህያው የእስራኤል አምላክ እግዚአብሄር ነው የኔ እናት አይዞት።😢😢😢😭

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 3 года назад +8

    ድምፁ ይረብሻል ምንቴ መስማት አልቻልንምኮ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 года назад +6

    የኔ እናት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እማዬ 😍😍😍😍😍

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን 3 года назад +3

    ሙዚቃው እዚህ ውስጥ ለምን አስፈለገ? ድምጽ ሳታስተካክሉ ስው እንዴት እንዲስማ ነው

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 3 года назад +4

    ይገርማል ሰውን ማሰቃዬት ምን እሚሉት ነገር ነው በህግ መጠየቅ አለባቸው

  • @meronwhibe7741
    @meronwhibe7741 3 года назад

    ቡዳ ማለት አፈ ታሪክ ነዉ በጣም ያሳዝናሉ እንዳልክም አመለካከትህ አልተመቸኘም እግዚአብሔር ይድረስዎ

  • @sff7073
    @sff7073 3 года назад +4

    ሲጀመር በዘ ልማድ እጂ የአዳም ዘር ለኔ አንድ ነዉ ስለዚህ እዴህ የሚሉ ሠወች በህግ ይቀጡ የምትሉ 👍 አርጉኝ😘😘

    • @ኡሙኡመር-የ2ጘ
      @ኡሙኡመር-የ2ጘ 3 года назад

      አወ ያደምና የሀዋ ልጆችነን እኔም ሰራተኛውን በፍቅሩ ተበርክኬለት ላገባውነው ቤተደቦቻ ከልክለዋል እኔግን መስማየ ዝህነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 года назад +4

    ፍትህ ለሚሰደቡ ሰዎች ☹️☹️☹️
    Stop ⛔️⛔️⛔️⛔️

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад

    የኔ ናት ይሄ ክፉ መንፈስ ዓይናቸው ላይ ያሉ ሰዎች ናቸው በርግጥ ቡዳ አለ ግን ቡዳ ሆነው ተፈጥረው ሳይሆን ዓናቸው ላይ መንፈስ ስላለ ነው በናታችሁ መምህር ተስፋየ ጋር አገናኟቸው ስለ መንፈስ የሚያስተምር ነው እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናዎት እናቴ

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 3 года назад

    አመብርሀን ትፍረድባት በእውነት እኔዘድሮ ማበዴነው ሀገራችን በሰንቱነው እየታመሰች ያለችው እባካችሁ እርዱአቸው የቀበሌቤት አሰጣቸው እርዱአቸው

  • @adugnaalem
    @adugnaalem 3 года назад +1

    በጣም ያማል እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው ስለ እውነት ይፍረድሎት በጣም ያሳዝናል አንተ ደግሞ እንደማፅናናት አጠያየቅህ በጣም ያስጠላል የማትረባ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +2

    በጣም ያሳዝናሉ በጌታ እናቴ አይዞት

  • @official_Donk
    @official_Donk 3 года назад +1

    ይህ በሰው ላይ ግፍ መስራት ነው በህግ መጠየቅ አለባቸው ።👌👌👌የኔ ሚስካን አይዞት💔💔👌👌😘

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
    @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 3 года назад +2

    አይዞት እናቴ እግዚአብሔር ይርዳወት ምን አይነት ግዜ ላይ ነዉ የደረስን በየ ቦታው ሰው መግፋት እስከ መቼ?

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 3 года назад +2

    የኔ እናት አጀቴን በሉኝ የሥነልቦና ጫና ደርሶባቸዋል ምስኪን ቡዳ ቢሆኑም እርኩስ መፈስ ነው ወደ ፀበል ቢወስዶቸውስ እዲ ከሚያገላቷቸው አይ መሬት ያለ ሰው

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ለ5ቨ

    እባክህ ምንቴ እንዲ ያረገችው ሴትዮ ትጠይቅ እውነት ያማል

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 3 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል እንዴት አንድ ሰዉ ይጠፋል በድርጅቱ ዉስጥ ሴትየዋን እንደዚህ ሲያሰቃይዋቸዉ ተዉ የሚል የሰዉ ቡዳ የለዉም ይሄ መጥፋት የሚገባዉ አጉል ልምድ ነዉ አይዞት የኔ እናት አምላክ አለ ሰዉ የጣለዉን የሚያነሳ

  • @ሐናሐና-ቸ2ነ
    @ሐናሐና-ቸ2ነ 3 года назад

    ሣሚዬ ምርጥ ወንድማችን ቢቻል background Music አንተ ከሆንክ የጨመርከው እንደገና ልቀቅልን ይህ ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው ።እማምዬ ድምፃቸው ዝቅ ያለ በመሆኑ ክላሲካሉ በልጦ ይሰማል ።ለማስተካከል ከተቻለ?
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በእውነት ወይ አለማወቅ የሰውን ልጅ እንዴት ቡዳ እንላለን በጣም ያሳዝናል እኒህ ምስኪን እናት ምን ባደረጉ እንዲህ ይሰደባሉ ያላቸው ህመም ስቃይ ባላነሰ ያልሆነ ስም እየሰጡ ማሸማቀቅ ነውር ነው በእውነት
    ምንስ የህጉ ነገር ማስረጃ ምስክር እየተባለ ቢንዛዛም ለሙከራም ቢሆን መከሰስ እና ዋጋቸውን ማግኝት አለባቸው ለአንድ ቀን ፓሊስ ጣቢያ ቢውሉ ህመሙን ይረዱታል መቀጣጫ ይሆናሉ
    አመሰግናለሁ ምንቴ እና ሣሚ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 года назад

    በጣም ያሳዝናሉ😭ህግ የሌለበት አገር እኔ የምኖርበት አገር ቢሆን ለሴትየዋ የሞራል ካሳ ከፍላ እሷ ቢያንስ ለ አ 5 አመት እስር ቤት ትገባ ነበር። ምን ያደርጋል በ 3ተኛ አለም ያለ የሰው ክብር ዘላለም እንደተዋረደ ነው።

  • @FikruChane
    @FikruChane 6 месяцев назад

    ሙዚቃው ምን ቤት ነው?

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 11 месяцев назад

    እኔ እራሱ ስት ጠባሳ በልጅነቴ አሳልፌለሁ 😭ብርት ቀጥቃጭ ይባላሉ ቡዳ ናቸው ይሉናል በጆሮችን ስት እየሰማን አድገናል እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ይግፍችሁ በስላሴ አምሳል የተፍጠርን ኩብር ሰው ነን ወዬላችሁ ለናተ ሀገራችን በሰማይ ነው😢

  • @alemkaygeza3458
    @alemkaygeza3458 3 года назад +7

    ምንቴ እናታችን ሁለተኛ ይቅረቡ ምንም ኣልሰማሁትም

  • @zainbmohamed7869
    @zainbmohamed7869 3 года назад +2

    የሚናገሩትን ለምን አታስጨርሳቸውም የተረገምክ

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 3 года назад

    ፕሮግራሙየቀረበዉ ልናደምጠዉነዉ?እንዴትእናድምጥ?አንደኛድምፃቸዉትንሽነዉ።ሁለተኛው ክላሲካሉ?

  • @ኤልሲየልጇናፋቄ
    @ኤልሲየልጇናፋቄ 3 года назад +2

    ድምፁ ጥራት የለዉም እማማ ምስኪን አይዞህት አሳዙኑኝ ሰው ቡዳ አይባልም ነውር ነው በእኔም ደርሷል የገዛ ያጎቴን ልጅ በላሻት ቡዳ ነሽ በናትሽ የቡዳ ዘር አለብሽ ተብየ ስሚን አጥፍተዉቷል ላያገባኝ የነበረዉ ፍቅረኛ በዚህ ወሬ ነው የተወኝ አሁን በስደት ነኝ እደዚህ ብለዉ የሚያወሩት ሰዉች በህግ መቀጣት አለባቸዉ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 3 года назад

      አይዞሽ እህቴ ቡዳ ሰዉ የለም ቡዳ መፈስ ግን አለ የመምህ ተስፋዬ አበ ገጠመኝ ተከታተይ ቡዳ ምንድነዉ ብሎ ያስተማረዉ ትምርትም ተከታተዬ

    • @kante5318
      @kante5318 3 года назад

      @@astekastek1000 መንፈስም የለም አጉል ባህል ነው ለምን ይመስልሻል ከዓለም መናጢ ደሀ የሆነው ?

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    ሣሚዬ ቢቻል Background Music አንተ ከሆነ የጨመርክበት አውጥተህ ድጋሚ ብትለቅልን የእማምዬ ድምፅ ብዙም ስለማይሰማ ሙዚቃው በልጦ ነው ሚሰማ ።ይህ በጣም አነጋጋሪ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ። እንዴት በማይረባ ምክንያት እንዲህ የሰውን ስም ያጠፋሉ የሚገርመው እርዳታ ድርጅት ውስጥ ተጠግተው እየኖሩ በዚህ መጠን ተንኮል ያስተዛዝባል ። ምንስ የህጉ ነገር ምስክር ፣መረጃ እየተባለ አስቸጋሪ ቢሆንም ነገር ግን መሞከር አለበት እነዚህ ሰዎች ለህግ መቅረብ አለባቸው ። እኒህ ታማሚ እናት አውጥቶ መጣል ግፍ ነው ሠው እንዴት ሰውን ይበላል? ሸክላ የሚሰሩ ፣ሽመና የሚሰሩ ከሌላ ሰው ጋር እንዲጋቡ እንኩዋን አይፈቀድም የተለያየ ስም እየወጣላቸው ተገልለው ይኖራሉ ። ያሳዝናል በእውነት
    በጣም ልባቸው ተሰብሮአል የኔ እናት እግዚአብሔር እንባዎትን ያብስልዎት ።እናንተን ያሳደጉአችሁ ልጆች ህይህን አይታችሁ መችም ዝም አትሉም አይዞዎት እማማ
    ሣሚ ፣ምንቴ እናመሰግናለን

  • @yordnosderesu4612
    @yordnosderesu4612 3 года назад +4

    ምንቴ ክላሲካሉ ይረብሻል

  • @የሰውእንጂየቀንክፉየለም

    እንዴት እንስማ?????

  • @urael225
    @urael225 3 года назад +13

    Do you mind TO turn the music off
    Not able to hear .It's disgusting

    • @filoadam97
      @filoadam97 3 года назад

      አዎ አይሰማም

  • @miliyenlife7759
    @miliyenlife7759 3 года назад +3

    ቡዳ ያሉት ሰዎች በህግ ይጠየቁ ።

  • @comceil7009
    @comceil7009 3 года назад +2

    ልጅ ብኖራቸው ኖሮ እንደዚህ አይሰቃዩምምምምም አይ ሀበሻ ፍርድ አል ከፈጣሪ

  • @seadaseid72
    @seadaseid72 3 года назад +2

    ሴትዬዎያን እንስማ ወይስ ሙዚቃውን ?

  • @nesanettesfay216
    @nesanettesfay216 3 года назад +8

    ክላሲካሉ ቢቀርስ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад +1

    ሰለም ለሁለቹም ይሁን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ለ5ቨ

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ በጌታ

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 3 года назад

    Music lesma new ?

  • @sonsdw7245
    @sonsdw7245 3 года назад

    ወይ የኢትዮጵያ ሰዎች የት ይሆን የምንሰማማው በየትኛው ዕዮሜ ያችን ላይ ይሆን የምናስተውለው

  • @suzyxoxo7929
    @suzyxoxo7929 3 года назад +3

    Please don’t Background music

  • @degneshtirkaso9340
    @degneshtirkaso9340 3 года назад +2

    የኔ እናት አይዞት አይ ብቸኝነት

  • @tinatinatube245
    @tinatinatube245 3 года назад +1

    አድራሻቸውን ላኩልን፣ ምንቴ ግን ዛሬ እየተቆጣህ የምትናገር ነው የምትመስለው።

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 3 года назад +1

    ምስክን ያኔ እናት አላህ ይዛንሎት

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад +2

    አይሰማም ከቀረፃችሁ በደንብ ቅረፁ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 года назад

    በጣም ያስዝናል ሰው ወዴት እየሄደ ነው አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭

  • @fityhahmed7511
    @fityhahmed7511 3 года назад +2

    ክላሲካሉ ቢቀርስ የሳቸዉ ድምፅ አይሰማም በዛ ላይ ሙዚቃዉ ኡፍ

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 3 года назад

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ

  • @fatimasaeed7492
    @fatimasaeed7492 3 года назад

    መች ይሰማል በዛላይ ክላስካር

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 года назад +1

    በምስል ይቅር።።። በሬዲዮ ብቻ ድምፃቸው ይተላለፍ በነፃነት እንዲያወሩ

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 3 года назад

    አቤት ጌታ ሆይ ይቅር በለን የእርሶ እንባ የት ያደርሳቸቸው ይሆን

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 3 года назад

    መስማትእየፈለኩ ሳልሰማዉ ተዉኩት

  • @ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ

    የኔናት አይዞሺ

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 года назад

    የኔ እናት አትዘን ሰው ሰውላይ ሲዞር እንዲ ነው እግዚአብሔር ይርዳሆት ምስኪን

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 3 года назад

    እንደዛሬው ታሪክ አንጀቴን የበላ ታሪክ የለም
    ይህቺ ይህንን ወሬ ያስወራች ክፉ ሴት ዋጋዋን ማግኘት ነበረባት ግን መድኃኔ ዓለም የእጇን ይክፈላት

  • @maysatedy2468
    @maysatedy2468 3 года назад +2

    ከሳቸዉ ድምጽ የሙዚቃዉ ይበልጣ ምንም አይሰማም

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 3 года назад +1

    መታሰር አለባቹ

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 3 года назад

    ሲያሳዝኑ

  • @makdasmakdas543
    @makdasmakdas543 3 года назад +1

    ደአመኖር።አይችልምባገራችኝ።የተለያየስም።እየተሰጠ።።ያገራችኝሰዎች።እባካቹ።አምሮቹኝ።።ወደስራመልሱ።

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 3 года назад

    ድሮም ማሀይም ሰዉ አህያ ነዉ እንደጉንዳል አንድ መንገድ ካስያዙት በዛዉ መጓዝ ነዉ ቡዳ ምንድነዉ ? ሰዉን ፈጣሪ በአምሳሉ ነዉ የሠራዉ የፈጠረዉ እሱ ማን ሁኖ ነዉ ስለሌላዉ ሚያወራ ደነዝ መንጋ እናታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 года назад +1

    ለደዚህ ዓይነት ችግር ያለባቸው ችግር እንዲረዳቸው ለሁሉም እንዲያሰተምራቸው መ/ተሰፋዬ አበራ ቢሰተምራቸው ቢተባበራቸው ጥሩ ነው ለሁሉ
    ያለበለዚያ እኝ ሴት ይገላሉ ጥሩ አይደለም /

  • @abrahayemane599
    @abrahayemane599 3 года назад

    Yasazinalu betam Yenenat Gazetenawu gin min hononew yemayadamisachew

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 года назад

    ድንፅ

  • @aminatamhed8267
    @aminatamhed8267 Год назад

    እማማ አይዙሽ እኔም ቡዳ እያሉነው እያሙኝነው ምንድማርገ

  • @አርሴማየጻድቁልጅነኝ
    @አርሴማየጻድቁልጅነኝ 3 года назад +1

    ክላሲካዉ ሚን ሚሉት ነዉ ቢቀርስ

  • @workabebasitotaw9143
    @workabebasitotaw9143 3 года назад +1

    ሚሰማው ክላሲካሉ ብቻ ነው

  • @WubalemMisge
    @WubalemMisge Год назад

    እማማ እርሰወ በሰማይ ነዉ ቤትወ

  • @melsatube3058
    @melsatube3058 3 года назад

    ክላክሠካሉን እናዳምጥ ወይሥ እማማን አጥፍሉን ክላክሢካሉን

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 2 года назад

    እማማ ዝሎቸዉ ብዙ ባለጌ አሉ

  • @kokoekokoed532
    @kokoekokoed532 3 года назад +1

    ለእዝቡ፡ያቀርባችሁት፡የሴትየዋን፡ታሪክ፡ሳይሆን፡ሙዝቃ፡ነዉ፡የቱን፡እንስማ????????

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 3 года назад +1

    ግን ፍትህ ያስፋልጋቻወል ግን ባጠም ያሳዝነሉ

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 3 года назад +1

    አይሰማም አስተካክሉት ሙዚቃው ይቅር

  • @ToibaAli-o8r
    @ToibaAli-o8r 6 месяцев назад

    እናቴ አይዞዎት 😢😢😢😢😢

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 3 года назад

    Dimtsu aysemam minm

  • @Ama-xi4ow
    @Ama-xi4ow 3 года назад +1

    ክላሲካል እረ ሁሁሁ እንዴት እንስማ

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas7107 3 года назад

    ሙዚቃው አያሰማም

  • @sebirna7872
    @sebirna7872 3 года назад

    Admie ana tina ystshi yeni anat betam yasaznalo

  • @salamsal75
    @salamsal75 3 года назад

    እኔ አፈር ልብላሎት አይ አይ የኔ እናት አይዞት

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    በጣም አያሳዝናል አይ ኢትዮጵያ ሀገሪ እደስዚ ወርደ አመለካከት ያላቸዉ ህዝብ ይዘሺ እዴት ታድጋለሺ እግዚአብሔር በአረያዉ የፈጠርዉን ሰዉ ሰዉ ትበላለህ እየተባለ ሞራኑ እየተነካ እግዚአብሔር ፍርድ ዝም አትበል ከአዳምና ከሒዋን ዉጩ ሰዉን አልፈጠሪክ ግን ለምን
    በጣም ነዉ ልቤ ያዘነዉ ይህ አመለካከት ካልተቀረፈ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኢትዮጵያ መቸም አታድግም