a

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 11

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 Год назад

    ፓስተር እግዚአብሄር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ ከህይወት የተቆረሰ ለብዙዎች ለመነሳትና ተነስቶም ለማገልገል የሚሆን ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ የማይያዝ ተሻጋሪ ቅባት

  • @frehiwotmengesha7141
    @frehiwotmengesha7141 3 года назад +2

    የአግዚአብሔር መልእክተኛ ስንት የተፍገመገሙ በአገልግሎትህ እንደምታቆም እኔ ህያው ምስክር ነኝ ጌታ ከ ክፉ ይጠብቅህ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +1

    ድንቅ ትምህርት ነው ፓስተር አላዛር ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🥰🥰በጥያቄዎቻችን ውስጥም እግዚአብሔር ትልቅ ጻድቅ አዋቂ ነው ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 3 года назад

    ፓሰተር ድሮ ሰለ ውዴ ስሎሞን
    መፅሐፍ መሐልዬ መሐልዬ መሐልዬ በጣም በጣም ግሩም
    በተከሸነ ቋንቋ የክርሰቶሰን ፍቅር
    አቤት ብትደግምልን ወይም ካሴቱን ብትለቅልን ሰንት ሰው እንደሚባረክ።
    ጌታ ይባርክህ የጌታ ፀጋ
    አሁንም ይብዛልህ።

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Год назад

    ፓስተርዬ ጌታ ይባርህ ካለሁበት ነገር ወጣው ተባረክ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Год назад

    You are our precious blessing from God!

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 2 года назад

    እድሜ ከብዙ ፀጋ ጋር ይጨመርሎት

  • @yacobmisgna418
    @yacobmisgna418 3 года назад

    ሰላም ላንተ ፓስተር

  • @wossenassege3714
    @wossenassege3714 11 месяцев назад

    God bless you and your family.

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    God bless you pastor

  • @kids5962
    @kids5962 3 года назад

    God Bless You More and More!!!