የኔ ክብር "ብዙአየሁ ገብረጻዲቅ " YENE KEBER

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 66

  • @Bahe40mnch
    @Bahe40mnch Год назад +10

    በሚስረቀረቅ ድምጹና እጥፍ በሚያረጋት የቃላት መጨረሻ ዜማው ፣ በያዘው መንፈሳዊ ይዘቱ መዝሙሮቹን የምወድለት ወንድሜ በኑረንበርግ..... እንኳን ጌታ ረዳህ!! ሃሌ ሉያ!

  • @DanZfire
    @DanZfire Год назад +5

    The album of all time&the song of songs!
    May the gracious Lord pour out His anointing&abundant grace upon you increasingly!

  • @Theway332
    @Theway332 2 месяца назад

    የተባረከ ዝማሬ ቁ 1,2,3ም ቢለቀቅሰ🤗
    "............................
    ባዶ ማድጋ ሞልቶ ፈሰሰ
    ኢየሱስ በቤቴ ስለነገሰ
    .........................."

  • @aberaabinet6262
    @aberaabinet6262 Год назад +2

    ቡዝዬ ታላቅ ሰው በመዝሙሮችህ እየተባረኩባቸው ነው ።ወንድሜ 1,2,3, ይለቀቅልን ተባረክልኝ እወድሃለው።

  • @DiribworkKebede
    @DiribworkKebede 9 месяцев назад +3

    የእስራኤል አምላክ ያለገደብ ይባርክህ፣ የኔ ክብር ያልከው ጌታ ለዘለዓለም ያክብርህ፣ ቃሉንም ዜማውንም የሰጠህ ጌታ እየሱስ ይባረክ፤ ሰማይ ይከፈትልህ! ጌታ እየሱስ ፊቱን ያብራልህ!

  • @akunamatat6387
    @akunamatat6387 7 месяцев назад +2

    Zemeneh bezeyit ena bekibat yilmlem
    Ke wetatinet gizeye jemero yemisemah zemari neh
    Min elalehu amlak yiberkih tsgawen yabzalih
    Wendeme ewedihalehu

  • @user-iq4fi9sf7o
    @user-iq4fi9sf7o 8 месяцев назад +2

    የዛሬ 16 አመት ገና በጌታም በእድሜም ልጅ ሳለሁ የሰማሁት መዝሙር የተባረኩበት የወደድኩት መዝሙር በተለይ
    ለምን እንደሆነ ባላውቅም
    ሁኔታው ለኔ ባይገባኝም
    የማልፍበት ሁሉ ቢከብድም በፍፁም ኢየሱስን አልክድም
    በጣም የምወደው ዝማሬ ነበር ዘመን ተሻግሮ እንደገና ስሰማው ጌታን እባርከዋለሁ ተባረክ ወንድም ቡዛየሁ ዘመን ተሻጋሪ በሆነ ዝማሬ ስለባረከን

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 Год назад +2

    ከአገሬ ሳልወጣ ነበር ይሄ ዝማሬ የወጣው; ምንም የማይጠገብና የማይሰለች ሁልጊዜ ልክ እንደቀደሙት ዘማሪዎች ጌታን እያደመቀ በመንፈስ ይዞ ጭልጥጥጥጥጥ እድርጎ የሚወስድ ዜማ; ቅላፄና ግጥም;...... ይሄ ከህይወት የተጨመቀ ውጤት ነው:: ወንድሜ ብዙአየሁ አምላኬ እግዚአብሔር እንደባለጠግነቱ መጠን አሁንም ይባርክህ የአባቴ ቡሩክ እወድሀለሁ ☺️🙏🙏🙏

  • @mulukenmihretu
    @mulukenmihretu Год назад +2

    Wooooow 👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ብዙዬ በመዝሙሮችህ እንዴት እንደተባረኩ ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @surafelmulugeta1565
    @surafelmulugeta1565 5 месяцев назад

    Eskahun enezin mezimuroch alemesmate eyegeremegni new love it

  • @user-ik9xf7nr1o
    @user-ik9xf7nr1o Месяц назад

    🙌🙌🙌🙌😪❤️❤️❤️ameeeen🙌🙌🙌

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 Год назад +1

    በየቀኑ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው አልበም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Buze you are a blessing for the body of Christ love n respect you😇😇😇😇😇

  • @BethlehemAbrahamOfficial
    @BethlehemAbrahamOfficial Год назад +1

    በጣም የምነካባቸው እና የምነቃቃባቸው መዝሙሮች እግ/ር ሰጥቶሀል ዘመንህ ይባረክ

  • @natanotoro648
    @natanotoro648 Год назад +3

    እውነት ለመናገር ዘመን የማይሽሩ በቃሉ ታሽተው በመንፈስቅዱስ የተቀመሙ መዝሙሮችና በታላቁ በበገና ደርዳሪው አቤኔዘር በብልሃት የተሰሩ ሙዝቃዎችን መስማት መዝሙረ ዳዊትን ማንብብ ነው። በጣም የሚገርመው በጣም ከመውደደ የተነሳ ከግማሽ በላይ መዝሙሮችህን ኳይሮቼን ማስጠናተን እና ማዘመረን ከዛሬ 15 ዓሜት በፊት አውቃለሁ። እግዚአብሔር አብዝ አብዝቶ ይባርክህ ለዘላለም ተባረክ።❤️❤️❤️🧡💛💚💙💞💓💗✝️✝️✝️✝️✝️

  • @mahiletgetachew9209
    @mahiletgetachew9209 Год назад

    God bless you.

  • @kibreabyisehak6613
    @kibreabyisehak6613 Год назад +1

    ብዙ መዝሙሮችንና ዘማሪዎችን ሰምቻለሁ ግን አንተ ትለያለህ። በ1999 ዓ/ም የኔ ክብር አልበም ወጥቶ ስሰማው እስከዚያን ጊዜ አንተን አለማወቄ ገረመኝ።
    እውነት ለማውራት መጀመሪያ አልበምህን የገዛሁት አቤኔዘር ግርማ እና እስጢፍ ስለሰሩት ነበር። ግን ከሰማሁት በኃላ እስከ ዛሬ ያለማቋረጥ አደምጥሀለሁ።
    ለእኔ ሁሉም ምርጥ ዝማሬዎች ናቸው።
    ስድስት ቁጥር አልበምህን መጠበቅ ከጀመርኩ ቆየሁ።
    የእውነት ዘማሪነህ
    የኔ ክብርን
    ፋሬስን እንዳልባልን
    አምላኬ ከሁሉ በላይን
    ስለዚህ ነውን
    ኦ ጌታ ሆይን
    ቆይቼ ደጅ ስልጠናሁኝን
    የፊትህ ብርሃንን
    ላውራው በአንደበቴን ሳይሰሙ ውሎ ማደር ይከብዳል።
    ብቻ እግዚአብሐር ይባርክህ🙏🏽

  • @Beni_200
    @Beni_200 Год назад +1

    ተባርከሃል የጌታ ኢየሱስ ፀጋ ይብዛልህ❣️

  • @tedikasa6735
    @tedikasa6735 Год назад +1

    🎉🎉🎉❤❤❤ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ በመዝሙርህ ተባርኪያለው ብዙዎች በአንተ መዝሙር ተባረከዋል ከዚህ በላይ ጸጋ ይብዛልህ

  • @BezaBeza-e3i
    @BezaBeza-e3i 2 месяца назад

    Wow geta yebarki

  • @mulukenmihretu
    @mulukenmihretu Год назад

    ሌሎች አልበሞችህንም Please 🙏 እንዴት እንደ ጎጓሁ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏ተባረክልን

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዋው በጣም ተባረክ የእግዚያብሔር ሰው ቡዜ የሚባርክ ትልቅ ድንቅ ነገር በዚህ በጨለማ ወቅት ኢሄ እንደመልካም ወይን በጊዜያት ጣዕም ጨምሮአል ክብር ለየሱስ ይሁን ።

  • @SMa-hh6ib
    @SMa-hh6ib 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😢 አሜን

  • @senaitbokretsion8427
    @senaitbokretsion8427 8 месяцев назад +1

    I love your voice and all the content. May God bless you. Full of encouragement and strength. Keep singing Bezuayehu. ❤❤❤❤

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 Год назад +1

    በጣም የምወደውን አልበም ነው!! እንዲህ አደራጅተህ ስለለቀቅኸው በጣም ነው ደስ ያለኝ. ተባረክ በብዙ

  • @amiko542
    @amiko542 7 месяцев назад

    Buze please ethiopia naaa. ❤❤❤❤❤❤

  • @getahunteketel825
    @getahunteketel825 Год назад +1

    Amen

  • @WendesenAlemayew-gi6yd
    @WendesenAlemayew-gi6yd 3 месяца назад

    Tebarke gata yebarkhe

  • @zerihunyohannes8895
    @zerihunyohannes8895 10 месяцев назад

    Amazing songs. Blessings

  • @user-dr5cy7uo8p
    @user-dr5cy7uo8p 7 месяцев назад

    i love you my icon singer

  • @GetahunHeramo-w9p
    @GetahunHeramo-w9p 2 месяца назад

    May God bless you abundantly!!

  • @yobjone7472
    @yobjone7472 7 месяцев назад

    You are our blessing ❤ God bless you more 🙏 we love you ❤

  • @kalab4460
    @kalab4460 Год назад +1

    ሁሌ ስሰማው ወደ ፀሎት ይወስደኛል። በይበልጥ apple music ላይ ብናገኘው ደስ ይለኛል! አስብበት ወንድሜ!

  • @LUCKY-wj5fv
    @LUCKY-wj5fv Год назад

    Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏 🙌

  • @sewitstefanos7504
    @sewitstefanos7504 Год назад +1

    Yabzaleh, yevhemerelh. Berukk

  • @diribatasamaofficial8170
    @diribatasamaofficial8170 Год назад

    Baayyee nama dhiba Ajaa'ibas Buzeekoo WAAQAYYO SI'EEBBISU WOW
    Qabbaneeffadhu atis kana caalaa

  • @Amanuelabebe2
    @Amanuelabebe2 Год назад

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ! ስለሰጠህም ስሙ ይክበር!

  • @kalab4460
    @kalab4460 Год назад

    ተባረክልኝ በጌታ ወንድሜ! 👏👏👏

  • @tirsitthomas4535
    @tirsitthomas4535 Год назад

    ወንድሜ ቡዙአየሁ ጌታ ይባርክህ

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Год назад

    Bizuye yetewededik biruk wodaje betam new mibarekibet

  • @kasayegignarta1402
    @kasayegignarta1402 Год назад

    I love this Album so much. Thank you for Sharing it. Remain blessed!

  • @daniealeliyas7644
    @daniealeliyas7644 Год назад +1

    Wawwwww God bless you my brother

  • @birhanubelay2966
    @birhanubelay2966 Год назад

    ግሩም ድንቅ ዝማሬ በጣም በጣም ድንቅ መንፈስ ቀዱስ ከፍ ያለበት የነገሰበት ልዩ ጣእም የሚጣፍጥ እንደጣፋጭ ፍሬ ጭማቂው ከጣፋጭ ፍሬ ተጨምቆ ለብዙወች የሚደርስ መልእክት የተወደድክ ብዙ ብሩክ ነህ ዘማሪ ብሬ

    • @dangt6729
      @dangt6729 Год назад

      Bezu your Gospel Songs are blessing us every now then! Jesus is Lord!❤

  • @tbwao
    @tbwao Год назад

    ለብዙ መናት የምታንጎራጉራቸውን ጥኡመ ዜማዎች መንፈሳዊ ቅኔዎች እያጣጣምኩ ኖሬ ዛሬም በዚህ መልኩ ስላገኘሁት ጌታን አመሰግናለሁ አንተንም ተባረክ ልለህ እወዳለሁ፡፡ ቡዜ የእግዚአብሄር ሰው እንወድሃለን

  • @user-kg3sm2hf7c
    @user-kg3sm2hf7c Год назад +1

    Please bro album # 1 please please

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 8 месяцев назад +1

      You can’t believe it I still got his vol mezmur wit cassette

  • @user-mx8kv7np9q
    @user-mx8kv7np9q Год назад

    ewedehalew bezuye kef belelegn

  • @sisaywondimageno6874
    @sisaywondimageno6874 Год назад

    Tabarek Buze wondeme ye tika wondemachine nice to blessed by your song.

  • @ashenafigadhaw755
    @ashenafigadhaw755 Год назад

    Bezuye yetewededk 🙏❤

  • @birhanubelay2966
    @birhanubelay2966 Год назад

    የተወደድክ ብዙ ዋውዋውዋውዋውዋውዋውዋው

  • @starsofgodchurch5466
    @starsofgodchurch5466 Год назад

    ጌታ ይመስገን በዛሬው የማለዳ ጊዜዬ በመዝሙሮችህ ተባርኬያሁና እጅግ አመሰግናለሁ ብዙዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @nigusenigatu2571
    @nigusenigatu2571 Год назад

    💕💕🙏🙏🙏🙏💕🙏🙏🙏

  • @fiyradegu2309
    @fiyradegu2309 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @nebiyoumengesha
    @nebiyoumengesha Год назад

  • @derejeguluma5071
    @derejeguluma5071 Год назад

    God bless you Bizuye!

  • @gospelsingerredietasrat4003
    @gospelsingerredietasrat4003 Год назад

    Zemenke yebarek 🙏🏽🔥

  • @tekaligndemissie-one7
    @tekaligndemissie-one7 Год назад

    God Bless You! It is amazing and blessing album.

  • @21nardos
    @21nardos Год назад

    Tebarek 🙏

  • @lukasgetachew
    @lukasgetachew Год назад +1

    voll 1 2 3 please post

  • @bereketdagne8451
    @bereketdagne8451 Год назад

    ከምወዳቸው አልበም አንዱ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ethandesalegn4182
    @ethandesalegn4182 Год назад

    This album is filled with Godly music and nice voice. God bless you and also can you post your special edition album

  • @israelmengestu3391
    @israelmengestu3391 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤