Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቆሻሻ ነገር እያቀረባቸው ትውልዱ አትመርዝብን እንዴት ሰው የሚያስተምር ነገር ያጣል ልቦና ይስታቸው በእውነት
😢😢😢😢😢 እዉነት ነዉ
እሺ..እደኔ.ዝምታ.መንያክል.እደሚቀጣ..ሑለተኛ.ማሥመሠል.ምን.ያክል.እደተሥፋፋ.ያመላክታል..ልብ.ብላቹ.አሥተዉሉት..ልብ.ያለዉ.ሸብ.ነዉ.ይላል.ያገሬ.ሠዉ..ይመቻቹ❤
አይ መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ😂
መማገጥ መግማማት ነው እንዴ? 😅
@@mamecodeawo kezi belaye magemamat ale endde ho
🤣😂🤣😂🤣😂
😂😂😂
ከዚህ ምንም አንማር ለምትሉ ሁሉም የዘራዉን በራሡ ሠዉላይ እደሚደርሥ ያሥተማራል ባሌችም ሚስቶችም ታማኝ ሁኑ
ሰይጣናዊ እሠራር የዝሙት መንፈስ ከአገራችን ይወገድ ይጥፋ ።
ምን የተጨመለላቅ ድራማ ነው😏😏😏😏
መግማማት ማለት እሄ ነው😂 አይይይ
😂😂😂😂😂😂😂Ewinatemi magemamate
@@mamecodeእና ምንድነዉ
THE DIRTY GROUPS AND STINGING CHARACTERS! OHOO MINISTRY OF CULTURE ARE YOU DEAD OR ALIVE!
አይ ድራማ ቱ የሀበሻ ወንድ ነዉ ሚስቱ ማግጣ ይቅርታ ሚለዉ ነፍሷን ሳያወጣዉ😮😂😂😂😂😂
😂 አሱም ለባ ሰለሆነ ነዋ😂
ትክክል ያጠለጥላታል እንጅ አይተውም
ዝሙት የዚህን ያህል ቀላል ነውዴ እኛ ሀገር ምነው እንስሳ ካልሆንን አላችሁ
በጣም ወላሂ ተግማማኮ
"አየ መግማት መግማማት" አሉ እማማ ዝናሽ አሁን ከዚህ ሸርሙጥሙጥ ድራማ ምን ትምህርት ይቀሰማል?
የሚለቀቀው ሁሉ ተንኮል ጭካኔ ዝሙት ምናለ አስተማሪ ብለቁ
😂😂😂😂ሆሆሆሆ ሳስጠሉ የተግማሙ ከአራት አንድ ደህነኛ ይጠፋል
የብዙ ሰዎች ኮመነት አይቼ ገረመኝ ይህ እኮ በሀገራች ኖረማለ ነው የብዙ ሰው ጎዳ ብፈተሸ ከ100%10 በዚህ አይነት ሁኔታ ነው ትዳሩ የምፈረሰው
ኧረ
አረጉነው ባል የተቀያየሩት አረተው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይሄ የሚያሳየን ወሲብ ምንያህል ቀላል መሆኑ የሀገራችን ባህል ግብረገብ እየላሸቀ መምጣቱን ብዙ ማሣጅ ቤት የሚሠሩ ሴቶ ደንበኞቻችን ባለትዳር ወንዶች ናቸዉ ብዙ ወጣት ወንዶ የቀን ወጫቸዉ የሚሸፈነዉ በባለትዳር ሴቶች ነዉ
Kift af😏😏😏 ante sle massage bet kawerah erasih ye massag bet dembegna neh malet new! likiskis
ይሄ እኛ ሠፈር እደዚህ አይነት ነበር ጓደኛው እቤቱ ሲሄድ እሱ ደሞ አውሩ ብሎ ወደ ጓደኛው ቤት ይሄዳል
ከዛ ሄዶ ሚስቱን ያንፈራፍርለታል?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂@@senaitnegash4523
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂@@senaitnegash4523
😂😂😂😂 ወይኔ
አሁን ይህ ምንድነው አስረዱኝ የገባችሁ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
እኔም አልገባኝ ከምር😂😂
ልዋጭነዉ😂😂😂😂
ልየው ወይንስ ይለፈኝ እ
@@BhnB-rg4vu ቢቃር ይሻላለ
hi
አይተው አጣጥመው ሲጨርሱ የሚሳደቡት ያስቃሉ😂
ወይ መግማማት የማይመስል ነገር ይህ ውሽምነት ነው😂😂😂😂
ያፌት ኤፍራታ አላየይህ አደል😂😂😂😂
የቆሸሸ ህሊና በይቅርታ ማፅዳት በጣም ከባድ ነው😮😮
ብትክክክል❤
በጣም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጉል ፃድቅ ልሁን ባይ መጨረሻው ይሄ ነው ፅድቅ ከጥበብ ጋር ሲሆን አሪፍ ነው
አይ መግማት መግማማት 😂😂😂😂😂
አሁን ይሔለተመልካች መቅረብ አለበት ምንንን ያስተምራል ደህናነገር ጠፋ😊
ኧሪ ኡኡኡኡኡኡኡ😅😅😅😅😅😅 ምንም አልገባኝ ምናይነት ድብብቆሽ
ጭምልልቅያለድራማ😂😂😂😂😂😂
አይመግማማትእደዉሌሊድራማአጣችሁምድነዉከዚህእምንሚረዉ
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም አይደል ተረቱ😊
ድራማው ግን ምን ጉድ ነው ኮሜንቶች የእማማ ዝናሽ ምርኮኛ 😂😂😂😂😂😂
Settooch gn leyqrtaa mndnew yemiyzachhuu?
አይ ግን የኔ ትያቄ የውጪው ምንአለበት በባልላይ እማያስማግጠው በሚስት ላይ እሚያስማግጠው 😂😂😂😂
መግማማት😂😅
ገራሜ ታሪክ ነው
Oithmm😊😊😊😊
ኢጭ ጂሎች😂😂🤣🤣🤣
ስራ አጣችሁ ምን ታደርጉ እኛ ማየት አናቆም እናተን
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅እኮ
ግን እዴትነዉ ቀለልየሚያደርጉት ወይልጅ
መግማት መግሜማት 😂😂😂😂😂
😂😂
ኧረ እባካችሁ ለአይናችን ለጀሮአችን ለህሊናችን እዘኑልን እንዲህ አይነት ባለጌ ነገር አስተማሪይ ነዉ ወይንስ አጨማላቂ ነዉ ሚባለዉ እንዲህ አይነት ባለጌ ነገሮችን እያሳያችሁ ትዉልዱን ሁላ ገደላችሁት ስንት ለትዉልድና ለሐገር የሚጠብቅሙ ስንተ ነገሮች እያሉ ይሄን የተበላሸ ነገር ማቅረባችሁ ስህተት ነዉ 😂😂😂😂
ይሄ ልጅ ሁሌ የጓደኛው ሚስት እንዳማገጠ 😂😂😂
Exactly! እውን ከፈጣሪ በስተቀር ማን ፍፁም አለ በእዚህች አታላይ ሊኖር???
ወይ ጉድ ልብሰ አረጉት እዴ መገማት😂😂😂
አረ ወዳ😂😂😂😂😂
አሁንከዚህምንእንማር ኤጪ🤔🤔🤔🤔🤔
#አይቀያየሩም እንዴ ........😏😏😏
እኔም እያልኩነዉ
Be geta sim❤❤😭😭
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ደህና ነገር ስሩ እስኪ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
አስቀያሚ ድራማ
መፍትሄው ሚስት መቀያየር አለባቸው ።
ምን አይነት አገር ናት አገራቹ
😮😮😮😮 besumam begeza betu damo tinageralash 😮😮😮😮 ayinawuxa nesh😮😮😮
ኢትዮጵያዊ ሆናችሁ እንዲህ አይነት አስነዋሪ ቀረፃ አይደብራችሁም ይህን ነው ለመጭው ትውልድ ምታስተምሩት ምነው አማረኛን ቋንቋ ባታወሩት ምነው ድርጊቱን ባልሰማ?? ቻይንኛ ባዎራችሁ
እንደዚህ ያለውን አፈንጋጭ ባህል እይታ መንፈግ ተገቢ ነው።
ባሕላዊ ዕሴታችን ወዴት ገባ?
Tank you nice short drama iam very injoy 🎉
Wayi wayi tidara hiqahiqa cawatahare gachu wayi zaman😮😢😢😢
እደዚህ ያለ ግማግም ስሰሩ እኛ እድናደርገው ነው ወይስ እድንማርበት 😢
አቤት መግመማት አላህ ይጠብቀን
አሚን
ይህ አስተማሪነት ነው። ሰው ጊዜ ወስዶ አስተሳሰቡን እንዲህ ያጣምማል።
ምን ጉድ ነው ምን ይሉታል አሁን ይሄንን ?
ዝሙት 😂😂
😢😢😢😢ምንጉድነዉ😂
መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂
አንድ እኩል ማለት አሁን ነው😂😂😂😂😂
ለ5ደቂቃ ስሜት ይሄ ሁሉ ጣጣ lol ስሜትን መቆጣጠርና በብልሃት መኖር ምንኛ መታደል ነው😊
5 ደቂቃ ብቻማ አይደለም😂
ምንእያልሽ ነው ግንባርሽን ማለት ነበረበት አንቺ ቆሻሻ😮ውሻ ለሞራሉ ብለሽ እንኳን ልብስሽን ደርበሽ አልወጣሽም 😮ምነው እናንተ ሁላችሁም ውሾች ናችሁ እንጂ😮እንዲህ ይደረጋል ምን ማለት ነው በየትኛው ባህል ነው እንዲህ ያለ መጨማለቅ ውውውውውው😂😮😂😮
መግማት መግማማት አለች አያቴ😂
ባድ ፊቱ ልውጫ በሉት😊😂
ቱ አሁን እሂ ምኑ አስተማሪ ነዉ😡😡😡
እንድህ ዓይነት ቆሻሻ ፍልም እያቀረባችሁ የትውልዱን አምሮ አታበላሹ! ይደብራል! በጣም ያስጠላል!!!!
አትሻብኝ አላህዋ አሁን የሄ ምን የሚሉትነው
Min malt. Naw❓❓❓❓❓🤔🤔🤔🤔
ክክክክክክ
AseRub😂😂😂😂iok
ምንም አስተማሪነት የሌለው ድራማ ነው፣ ይህን መሳይ ሰይጣናዊ ተግባር በአሁኑ ጊዜ በሃገራችን በስፋት እየተከናወነ ነው፣ በተለይ ለወጣቱ መጥፎ ትምህርት የሚሆን ድራማ በመሆኑ አዘጋጆች ሊጠነቀቁ ይገባል!
መቼም የማይሰማ የለም ! የጋብቻ ትርጉሙ ምን ይሆን?
ወየው ጉድ😂😂😂😂😂😊
እንደው ያገባነውስ ኖረናል ታናናሾቻችንእ እና ልጆቻንን ምን እያስተማራቹ ነው
ተዝህምንእድንማርነውአኡዙቢላ😏😏
ተዝህ ሁላ ለምን ባልና ሚስት አትቀያየሩም ጭምልቅ ሁላ🤔😒😏
መግማማት ይሉሀል ይሄነው 😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮
😂😂😂😂chewete jemera
እኔድህ ነው እንጂ እና ማን ይቀራል😅😅😅
መግማት መግማማት ማለት ይሄ ነው ምን ለማስተማር ተፈልጎ ነው ግን 🤔🥵
የምር በጣምነው እሚያስጠላው አትቋሸሹ በጣም ይደብራል አይናውጣወች ቆሻሻ
ባጭሩ ልወጫ ይባላል
😢❤😢
ይሄ እንደውም በጣም አስተማሪ ነው. This kind of cheating leaves a lifetime scar.
አሁንስ የሚሠሩትን አጡ መበሣበስ😂😂
አርቲስቶቻችን ከዝሙት ውጡ እረ በስመ አብ
አሁንስ RUclips አስጠላኝ ሁሌ ማጋጭ ማየት ocii
Yehenen yene hi film Kaye ayechewalwe
😮😮😮😮
ወገን ሱባኤ መግባት ያስፈልጋል
የጋራ ሚስቶች የጋራ ባሎች ኣሉ ማለት ነው
ግን ከዚህ ምንድነውየምንማረው
ዳቦ እና ሙዝ ስንቱን ቤት አፈራርሱት
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
እንደዚህ አይነት መግማማት ባትነግሩን ጥሩ ነው
ብስብሶች ምንም ትምህርት የለውም 😏😏
ሰው የዘራውን ያጭዳል መልካም ለሰራ መልካም መጥፎ ለሰራ መጥፎውን

አጉል ፃድቅ ልሁን ባይ መጨረሻው ይሄ ነው
ፅድቅ ከጥበብ ጋር ሲሆን አሪፍ ነው

መፍትሄው
ሚስት መቀያየር አለባቸው ።