ፈታ ሾው ክፍል 2B ተዋናይ ሄኖክ ድንቁ ከ ተዋናይት ፌቨን ከተማ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ውድድር።FETA SHOW Ep2A

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • በዛሬው የፈታ ሾው ክፍል ፕሮግራማችን ላይ ተዋናይ ሄኖክ ድንቁ ከ ተዋናይት ፌቨን ከተማ ጋር ያደረጉትን አዝናኝ ውድድር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ይህ ፕሮግራም ከአመታቶች በፊት የተቀረጸ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን። ይህን እና ተመሳሳይ ፕሮግራሞች እንዲደርሳቹ Subscribe ያድርጉ እና ቤተሰብ ይሁኑ።
    #music #musicvideo #viral #ethiopianmusic #ebs #ethiopia #ethiopianews #fetashow #fetadaily #amharicnews #amharicmusic #ebstv #tiktok #kanatv #kanatelevision #seifuonebs #seifufantahun #abelbirhanu #kanadrama #hopemusicethiopia #amharicmovies2022 #oromomusic #ethiopianmovie #ethiopiandrama #ethiopiannewstoday
    ፈታ ሾው ተዋናይ ሄኖክ ድንቁ ከ ተዋናይት ፌቨን ከተማ ያደረጉት አዝናኝ ውድድር ተለቀቀ። FETA SHOW #ethiopianmusic#ebs#viral

Комментарии • 52

  • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
    @ራቢTubeራቢይቲዮብ Год назад +5

    ሂኖክ ዋዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @እረድኤትየኔልዩ
    @እረድኤትየኔልዩ Год назад +8

    ሄኖክ አሁን ሴት ማተራመስ ይነሠው የኔ አማላይ❤❤❤❤❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 месяца назад

      እኮ😂❤❤❤❤ቆንጆ ስለሆነ እነ ቶፋ ቀኑ😂😂😂

  • @حنانحسين-ت2غ
    @حنانحسين-ت2غ 11 месяцев назад +3

    ያምርል ዋውውው❤❤❤❤

  • @butajrawit
    @butajrawit Год назад +16

    ጥሎብኝ የወደድኩት ልጅ ከተለያየን አመታት አለፉ እሱም በሴቶች ሲጫወት ይኖራል ስለተያየን ይሁን አላቅም ግን በውስጤ ሊወጣ አልቻለም አይ የልጅነት ፍቅር 😢😢 እስኪ ምከሩኝ

    • @EeEe-x8q
      @EeEe-x8q Год назад +1

      የኔውድ የኔ ቢጤነሽ አለሁ ግራ እንደተጋባኝ ጥሎብኝ ከሡሌላ ሠው ያለ አይመሥለኝም

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf Год назад +1

      አይዞን

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 Год назад +1

      የኔ ብጤ ነሽ ሴቶች ስናፈቅር ድበር አልፈን ነዉ ስለዚህ እኔ ባረሳዉም ግን አስታዉሰዋለሁ ያዉም የረቀት ፍቅር እና እህቴ የተለያዩ ቪዲዎችን ተመልከች ከጓደኛጋ በማዉራት አቺን ዘና የሚያደርጉ ነገሮችን እዪ እሺ የኔ ማር ተይዉ ይዙር ለኛም ጊዜ አለ

    • @hlinaassefa3567
      @hlinaassefa3567 Год назад

      ሔኖክ ነዋ😂😂😂😂

    • @madina3828
      @madina3828 Год назад +1

      እኔም አለሁ ውዴ ያውም የሰፍሬ ልጅ ነው አሁንም ይለምነኛል ግን ከተለያዩ በሆላ መልሶ አብሮ መሆን መከባበር ያለ አይመስለኝም ግን ወላሂ ውስጤ ያስበዋል እንደማላገባው እያወኩ የሆነ ነገር ወይ ቴክስት ወይ ሙዚቃ ስልክ እንዳድስፍቅሬ እያገረሸ አስቸገረኝ ግን መቅረት አይቀርም

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Год назад +2

    ❤❤❤❤❤ሄኖክና ፌበን ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @yahereberaki2324
    @yahereberaki2324 Год назад +3

    እንዃን በስላም ተመለሳቹ ደስ ነው የምሎው ኣቀራረቡ

  • @Zmzmzmzm-uw4tq
    @Zmzmzmzm-uw4tq Год назад +1

    ኸረ በጣም አዝናናችሁኝ

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 11 месяцев назад

    Febi❤

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 10 дней назад

    ያምረል❤❤❤❤❤

  • @لبابهامام
    @لبابهامام 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SonySony-cf6sh
    @SonySony-cf6sh 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MnMn-s2v
    @MnMn-s2v Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 10 месяцев назад

    ዋው❤❤

  • @WRE-v4t
    @WRE-v4t 2 месяца назад

    ወ ዎ ያምረል❤❤❤❤❤

  • @fenan915
    @fenan915 Год назад +4

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SonySony-cf6sh
    @SonySony-cf6sh 28 дней назад

    😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @KidistAbza-ml9vl
    @KidistAbza-ml9vl 11 месяцев назад

    Min lay nw mitayew

  • @SdFg-y3p
    @SdFg-y3p Месяц назад

    ወይኔ ባሌ እንደ ሄኖክ ቢሆን

  • @UshxaJauda
    @UshxaJauda 2 месяца назад

    ሄኒ የምር ሲያምርብህ

  • @mastewalsimachew8385
    @mastewalsimachew8385 Год назад

    ስወዳችሁ

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Год назад +1

    💞💞💞💞💕💕💕

  • @ساره-ر8ط9ز
    @ساره-ر8ط9ز 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @ክርስቶስአባቴማርያምናትእ

    🥺ሄኑየ በጣም ቃል የለኝ ም ላንተ 🥺🥺🙏🥰

  • @miskuseid
    @miskuseid Год назад +1

    ፌቭን ግን ምድነው እደዚህ የከሳሽው ነገሪን የ 2 ልጅ እናትኮ አመሰይም

    • @adenSolomon
      @adenSolomon Год назад

      የወለደ ነው የሚረዳው ውዴ

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf Год назад +1

      ግን የቆየ አይደለም እዴ ከመውለዷ በፋት መሰለኝ ❤❤❤

    • @HayatMahmud-cp5bu
      @HayatMahmud-cp5bu 11 месяцев назад

      @@JdjdBdjjd-uc4wf ገና አንድ ወሩ ነው ይላል ቪዲዮው

  • @محمد-ت2ن1ي
    @محمد-ت2ن1ي Год назад +1

    😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @MariyemaAyele
    @MariyemaAyele 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Год назад +1

  • @jehrfhrdfgfhrgjdcj1273
    @jehrfhrdfgfhrgjdcj1273 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @حنانحسين-ت2غ
    @حنانحسين-ت2غ 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @حنانحسين-ت2غ
    @حنانحسين-ت2غ 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TelekoMuseba
    @TelekoMuseba Год назад +1

    ❤❤❤

  • @TelekoMuseba
    @TelekoMuseba Год назад +1

    ❤❤❤

  • @rewewq3025
    @rewewq3025 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MimiTefera-r9k
    @MimiTefera-r9k Год назад

    ❤❤❤