የኮስሞቲክስ ወጪ እና ኑሯችን |ከስራ በኋላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 8

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 2 года назад +1

    ትልቅ Issue ነው ያነሳችሁት፣
    በአጋጣሚ ይህንን ቪዲዮ አግኝቼው ውይይታችሁን አየሁት ። እንደ ሚዲያ
    በሚገባ ሥሩበት ፣ የሀገራችን ሴቶች አብዛኛው በተሰጣቸው ተፈጥሮ መኖርን የተዉ ይመስላል። ለምሳሌ ፀጉርን በተመለከተ ፣ በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚታዮ ቪዲዮዎች Human Hair የሚያደርጉ ሴቶች በርካቶች ናቸው። እኛ ኢትዮጵያውያን ቆንጆ ፀጉር እና የቆዳ ቀለም አለን ። እባካችሁ በራሳችሁ ተፈጥሮ በሰጠቻችሁ ውበት ተጠቀሙ።
    Human Hair ከየት እና በምን መልኩ እንደሚመጣ አስረዷቸው። ሀገሬ እንኳን ይህ ሁሉ ሴት በጭንቅላቱ የሙት መንፈስ ተሸክሞ ይቅርና እንዲሁም አላማረበት. ...
    ሴት አርቲስቶቻችን መልካቸው በሜካፕ ጠፍቶናል።

  • @NasSolo
    @NasSolo 2 года назад

    ፈጣሪ የሰው ልጅ ሲፈጥር ውብ አርጎ ነው የፈጠረው ጋና የሚያስደስት ባህሪ ነው ያላቸው በመልካቸው ይተማመናሉ

  • @rebeccaabraham8752
    @rebeccaabraham8752 2 года назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ለዚ ሰብእናው ለጠፋው ትውልድ መልካም ትምህርት ነው።
    ቀጥሉበት።

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 года назад

    ቆንጆ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ግን ሴቶቹ ግን ተረጋግተው ማውራት አልቻሉም የሴት ምላስ

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 2 года назад

    You guys are the best. Our generation Is at risk!

  • @fefefe1112
    @fefefe1112 2 года назад

    እኔ ምለው አንች ፀጉረ ቁርጧ ባለፈው በዊግ ቁጥርጥር ተሰርተሽ አልነበር የ
    ያውም ማሀል አናትሽ ሜዳ የመስል ነበር ሁማን አልጠቀምም ልዩነቱ ምንድነው አቅሙ ቢኖርሽ ታደርጊ ነበር

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ Месяц назад

    Human ሚጠቀሙ
    1% አይሞሉም

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 2 года назад +1

    The one with read please try to learn to listen. My Lord you you talk too much.