የሚስቱን እናት የሚወደው ባል መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on youtube platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

Комментарии • 139

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 4 месяца назад +21

    ፈጣሪ እደነዚህን አይነት እናት ያብዛልን እረጆም እድሜ ለናቶቻችን❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 4 месяца назад +12

    😂😂ካንቺ ይልቅ ሻንጣው አሳዘነኝ አላሉም ማዘርዬ ይመቾት❤

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 4 месяца назад +50

    እናት እኮ ወርቅ ናት

    • @Tmesgne
      @Tmesgne 4 месяца назад +4

      ከወርቅም በላይ ናት❤❤እማ ❤❤

  • @debubfiker
    @debubfiker 4 месяца назад +40

    እስኪ እናትየው የተመቸችው እስኪ አሳዬኝ

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 4 месяца назад +105

    ❤❤❤❤❤እናት ያላቹ ታድላቹ ፈጣሪ ሺ አመት ያኑርላቹ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 4 месяца назад +15

    የተጣላንበትን ቀን ስቆጥር የተገናኘንበት ቀን ጠፋኝ አላለም ተመችቶኛል 😂😂😂😂

  • @biftubeyene1096
    @biftubeyene1096 4 месяца назад +16

    እናት ኮ ዳእማንድ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zሻ
    @Zሻ 4 месяца назад +15

    😢እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 3 месяца назад +6

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂 መልካም እናት ለዘላአለም ትኑርር

  • @sendekualelgne
    @sendekualelgne 2 месяца назад +1

    እሱ ምነው እንደዚህ እሚለምናት ገደል እማትገባ ይህን ያክል ልመና ኤጭ😊

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 месяца назад

    እምታቀርቡት እንዳለ ትምህርት ስጭ ነው በርቱ እንወድችኃለን ትወና ትችላላችሁ 👌👍👍❤❤❤❤

  • @gufh9364
    @gufh9364 4 месяца назад +16

    እናት እኮ ወርቅ ናት❤❤❤

  • @gatalemshife4845
    @gatalemshife4845 3 месяца назад +2

    አሜን ለናት ዋጋነሳት❤❤❤❤❤❤

  • @MULUEMBET-h6t
    @MULUEMBET-h6t 3 месяца назад

    በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናቹ ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @eman8927
    @eman8927 3 месяца назад +1

    የኔም እናት ከልጆቿ አስበልጣ አማቾቿን ትወዳለች ከባሌጋር ስጣላ እናቴ ለሱነው የምታግዘው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @samriiTube-hm3kc
      @samriiTube-hm3kc 2 месяца назад

      የኔም እናት እዲሕ ነበረች😢😢😢 ደብድቦኝ ሥሔድ ባል ደቡ ነው ትለኝ ነበረ መጨረሻም ሥንለያይ በጣም ነበረ ያለቀሰችው የኔ ውድ😢😢 እናቴ ለማይሆን ትዳር የለፋችው ልፋት

  • @DhgjyyHkgjggg
    @DhgjyyHkgjggg 4 месяца назад +3

    እናታችሁን ተንከባከቧቸው💔💔💔💔እኔማ ያልታደልኩ

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 3 месяца назад +1

    እናቱዋን አይተህ ልጂቱዋን አግባ ይባላል ብልህ እናት የልጁዋን ትዳር ታስተካክላለች

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 4 месяца назад +5

    እናትየዋ አራዳ ነወት😂❤️👍

  • @MimiAsefa-j5l
    @MimiAsefa-j5l 4 месяца назад +3

    Woww betam dasi yilale fata alikugn ❤❤

  • @woinshetalemusissay9515
    @woinshetalemusissay9515 4 месяца назад +8

    እኔ የሚገርመኝ የቅናት መድሃኒት የለውም?

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 4 месяца назад +1

      Aytefam😊

    • @BuzunashAdis-vg1sx
      @BuzunashAdis-vg1sx 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @-sead
      @-sead 3 месяца назад

      የለዉም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 3 месяца назад +1

    እናት ሺ አመት ትንገስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyakiya9008
    @kiyakiya9008 4 месяца назад +4

    yehenena meday inabertata ist ❤❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 месяца назад +1

    ወይኔ ምን አይነትዋ ጨካኝ ናት ህፃን ልጅ ይሀ ሁላ ታስረዋለች ወይ ጉድ የፈለገው ይቸግረን ራሳችን ማሳደግ እንድዝች አይነት ጨካኝ ያረጉታል ድራማ ነው እያላቹ አትሞኝ ስራተኛ ምን አስፈለገ ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን

  • @norinafereg8400
    @norinafereg8400 2 месяца назад

    KE HULU BELAY INATWAN ADENQALO BETAM GOBEZ INAT NAT🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 месяца назад +3

    አሁን ይህ ወንድ ሌላ ሴት ጋር ቢሄድ ምን ይፍርድበታል ውሀ ቀጠነ እያለች አቃጠለችው እኮ 😂😂

  • @rabbiraaobsaa1753
    @rabbiraaobsaa1753 4 месяца назад +1

    gin Ke Matan Belayi Kinat Yastalal❤❤

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 4 месяца назад +7

    እዲሜለናቶቻችን❤❤❤❤🙏

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 2 месяца назад

    እውነት ነው ማድማመጥ አለበት እኔም ባለን እንድ ነበር ማርጋው አሁን ግን ብሎኩን ታውኩ ❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 4 месяца назад +2

    እዲህ ያለች አማት ያለው ወንድ ይኖር ይሆን😂😂😂😂 ልጅቷ ግን ልክ እደኔ ውሃ ቀጠነ ብላነው የምትጣላው ደግሞኮ የእውነት ጥለናቸው አንሄድምኮ😅😅😅

    • @HtGx-of1pf
      @HtGx-of1pf 3 месяца назад

      😅😅😅😅

  • @tizataGetu
    @tizataGetu 2 месяца назад

    Woww❤❤

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 3 месяца назад

    እናቲቱ የወደድኩሽን ያህል እንዳልጠላሽ እባክሽ

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 3 месяца назад

    ተመቹኝ እናትየዋ❤❤❤❤❤

  • @MahartaSulito
    @MahartaSulito 4 месяца назад +1

    yane.inati.uuuffff.nurlni❤❤❤❤❤

  • @ebrahimuhaammed
    @ebrahimuhaammed 3 месяца назад

    እናት ህወትናት❤❤❤❤❤

  • @Fawsiyo
    @Fawsiyo 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TosoMe-wp3ht
    @TosoMe-wp3ht 3 месяца назад

    Love mema wewwww desss sel

  • @MareyamMareyam-e9f
    @MareyamMareyam-e9f 3 месяца назад

    ሁልጊዜ ሤትላይ ጉፍ እዳለ😅😅ወይይሔሠውየ

  • @TruyeEsayas
    @TruyeEsayas 4 месяца назад +1

    የኔ አናት❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 4 месяца назад

    የልጅቷ ጥፋት አይታየኝም ፀባይዋን ሳትረዳ አለማግባት ካገባሃትም ቡኋላ ለመቻል መጣር የምትጠላውን ነገር ደግመህ አለማድረግ ሌላው ከእናትዋ ጋር እላፊ ነው ቅርርብህ እሱም በትዳር ውስጥ አስፈላጊ አይደለም ከሚስትህ ይልቅ እናቷ ስላመኑህ ፍፁምነት ይሰማሃል እስከመጨረሻው ታግለህ የማታሸንፍበት ጦርነት ውስጥ መግባት ።

  • @Aalim-d2q
    @Aalim-d2q 3 месяца назад

    አሚንን❤❤❤❤❤❤

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 4 месяца назад +1

    yemedam kimemochi beteseb enderareg🎉❤

  • @AragawBekele-by1hq
    @AragawBekele-by1hq 3 месяца назад +1

    ሚስት አላገባም ይቅርብኝ

  • @dibootube816
    @dibootube816 4 месяца назад +2

    😍😍😍ስላም

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 4 месяца назад +3

    አንገበገበችው እኮ ለዚ ነው ትዳር የምፈራው

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 месяца назад

    ሚስት :-
    ሚ- ሚጥሚጣ
    ስ- ስትልስ
    ት- ትኖራለህ ስለሆነ በሩቁ ብያለሁ

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 4 месяца назад

    ፈለቀ የጎረቤቴ ሰውየ ስም አስታወሳችሁኝ 😮😅😅😂😂😂

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 3 месяца назад

    Arif new

  • @JohnJohnsadiq-lr1nv
    @JohnJohnsadiq-lr1nv 3 месяца назад

    Eici.wesitam asmsai eywddu megdrdre

  • @JinaJina-ok4ey
    @JinaJina-ok4ey 3 месяца назад

    hi❤❤❤❤

  • @IuabaIubab
    @IuabaIubab 3 месяца назад

    ቅናቷ እደእኔ

  • @saadatsaadah9439
    @saadatsaadah9439 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 3 месяца назад

    የኔ copy ናት እንደ 🙄🙄😢😢😢😢

  • @YeGr-lx8oi
    @YeGr-lx8oi 4 месяца назад +1

    ዉይ❤❤❤❤ያችስባሰ❤❤❤ለማንኛዉም❤❤አዉቄብሽአለሁስለምወጅዉነዉቅጥሽንያጣሽዉ

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v 4 месяца назад

    ፍቅር እኮደሥሥ እሚልሥቃይነው ሂዳሥታበቃ

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 3 месяца назад

    አንችን ብሎ ሚስት ነቀዝ ምን አይነት ወፍራም ልብ ነው የተሸከምከው ?

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Месяц назад

    የዚች ደሞ በዛ

  • @2010nardos
    @2010nardos 4 месяца назад +1

    ሴቷ ልጄ ከነባልልዋ ወዳጄ ብሎው ነው

  • @abdumohammed1047
    @abdumohammed1047 4 месяца назад

    ሰው እንዳይታይ ጓዳውን በመጋረጃ ሸፈናችሁት 😂😂😂😂

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 3 месяца назад

    በልበላ ይብላሽ እኔ ብሆን አንችን እስካሁን ........

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 4 месяца назад +1

    ተናዳነዉ አብዳ አሉ ማዘር ክክክክክክክክ

  • @Friendstime86
    @Friendstime86 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @abdumohammed1047
    @abdumohammed1047 4 месяца назад

    Ere edit ena cut madreg atirsu

  • @cuanrisa901
    @cuanrisa901 4 месяца назад +1

    Are chamam keyiri👡👠🥿

  • @GizeLekulu-z2z
    @GizeLekulu-z2z 2 месяца назад

    ተናዳ ነው አብዳ አሉ ማዘር !!

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 4 месяца назад

    ከጨቅጫቃ ሚስት ይሰውረን😮😮😮

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 3 месяца назад

    ስታስጠላ ድፍድፍ ፊት ከመልካ ባህሪዋ እንድህ ያሊ ሴት እሚችል ወንድ አለዴ

  • @Besetofthebeset
    @Besetofthebeset 4 месяца назад

    ....bunawis bihon.....anigebegebat....siwedihi eko

  • @امريان-ظ4ك
    @امريان-ظ4ك 4 месяца назад +1

    ሻጣው ባድነው ኪኪኪኪኪኪ

  • @Zareecu48
    @Zareecu48 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @RhmsSaeed
    @RhmsSaeed 4 месяца назад

    ወይ ማዘር ተናዳነው አብዳ አላሉም ማዘር ዬ🎉🎉🎉 እረአብዳነው

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @هناء-و5ش
    @هناء-و5ش 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂❤❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeenaKonju-eg4xg
    @AmeenaKonju-eg4xg 4 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @AsnakechDassalsng
    @AsnakechDassalsng 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

    • @AlakDay
      @AlakDay 4 месяца назад

      ❤❤❤😂😂❤❤❤❤😢😢

  • @sendekualelgne
    @sendekualelgne 2 месяца назад +1

    እሱ ምነው እንደዚህ እሚለምናት ገደል እማትገባ ይህን ያክል ልመና ኤጭ😊

  • @MahartaSulito
    @MahartaSulito 4 месяца назад +1

    yane.inati.uuuffff.nurlni❤❤❤❤❤

  • @AliAli-s1m2h
    @AliAli-s1m2h 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @medina4583
    @medina4583 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @mahderabebe2839
    @mahderabebe2839 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @Buzee-xo8gv
    @Buzee-xo8gv 4 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️