[ልዩ ቃለ-መጠይቅ] “ኦሮሚያንም ሆነ አማራን መምራት ያለበት….” አቶ ወንድሙ ኢብሳ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • [ልዩ ቃለ-መጠይቅ] “ኦሮሚያንም ሆነ አማራን መምራት ያለበት….” አቶ ወንድሙ ኢብሳ | Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 25

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ ወንድሙ! ደጋግመህ ብቅ በል እነዚህ ፓርቲ ነን ባዮት ትንሽ ጠብ ይልባቸው ይሆናል!!

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 4 года назад

    ስወዶትኮ እግዚአብሔር ይባርኮት ጥሩ ውይይት ነው

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 4 года назад +2

    what an astonishingly great interview! what a profound man!

  • @abdissarikitu4321
    @abdissarikitu4321 4 года назад +1

    አቶ ወንድሙ ኢብሳ መልካም ንግግር ነው ግን የተቃወም ፓርቶችና የነጸ አውጭ ድርጅቶ ማላትብዘት የኦሮሞች5000ከና ቄሮና ቃሬ ቢፋቱ መቶ ባመቶ ብልጽግና እንዳግፋልን ምርጫም ሰለምዊ ይሆናል አላበዝያ ውሃ ብወቅቱሁት እንቡንጭ ብቻ፣፣፣፣፣

  • @leoulgetahun1614
    @leoulgetahun1614 3 года назад

    ምሁር ማለት ይህ ነው ፡፡ታላቅ ሰው

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 4 года назад

    I Love You mr Wendmu

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 4 года назад +1

    የኢትዮጵያን 80 ፕርሰንት ገበሬ ተማምኖ ነው እንጂ ካብኔውንተማምኖ አይደለም። ማለታቸው ድንቅ ተስፋ ነው። የታዬ ደንደአ እና የሽመልስ አብዲሳ ጥላቻ የሚፈጥረው ተፅዕኖ የለም!

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 4 года назад

    እጅግ በጣም ግንዛቤ ሰጪ ውይይት ነው: ጋዜጠኛው በሳል ሰው ነው:: ህዝብን አስተማሪ ነው!!

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 4 года назад +1

    እኚህ ሰው የሚገርም ነው እርሳቸው የሚሉትን ያ አረመኔው ሽመልስ ሲሰማ ምን ይል ይሆን? እኚህ ሰው የሚገርም ተስፋ በልቤ ዘሩ። ይኸውም አብይ ኢትዮጵያ አትፈርስም ሲል

  • @amexplayethio9353
    @amexplayethio9353 4 года назад

    ሰላም ውድ የሀገር ልጆጅ ሰላም ሰላሙን ለሀገራችን ይሆን ዘንድ ምኞታችን ነው ውድ ቤተሰብ የመዝናኛ ወሬወች የመስማት ፍላጎት ካሎት ጎራ ይበሉ ።

  • @misrakleykun70
    @misrakleykun70 4 года назад

    Amelak hodame amerarochine kethiopia medere kalatefalene hagerachine selam atehoneme hezebune yemianakesu hoamoche nachew

  • @woynshethassen2148
    @woynshethassen2148 4 года назад +2

    Andachi yikededik enate yeoromuma sewoch mechem ateterum . Yedefak yemin egemengist new yemitawraw . Terrgha demo arage. Yeoromu muran batekaly ande nachiw

  • @bezawitethiopia7701
    @bezawitethiopia7701 4 года назад

    👌👌👌👌💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @danielwendafrash6924
    @danielwendafrash6924 4 года назад

    Ato wendemu bederg geze men endesera teyekut asella hezebderejet kadere beneberebet weket.

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 4 года назад

    ምሁርነት እንዲህ ነው እንጂ!

  • @shurfufibasa1973
    @shurfufibasa1973 4 года назад

    ተች አስጠላችሁኝ

  • @yohannes9450
    @yohannes9450 4 года назад

    What's talking about ???

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 4 года назад

    1. የፌደሬሽን ምክር ቤት ሲጀምር ፖለቲካዊ ተቋም ነው ስለዚህ ገለልተኛ ዳኛ ሊሆን አይችልም!
    2. ሲጀምር ክልል የተሰራው በተገንጣይ ነጣቂዎች ነው! 49% አናሳን እንኳን ያላማከለ ከዚያም ሲያልፍ አብዛኞችንም በተለያዩ ቦታዎች በንጥቂያ ቦታቸውን የወሰደ ነው! ድብልቅ ማንነቶችንማ ጭራሽ እንደሌሉ ቆጥሮ ምድር ያሳጣ ነው!
    3. የግለሰብና የአገርን ሉአላዊነት የከዳ ህግ ነው ስለዚህ ዲሞክራሲያዊ አይደለም ሊሆንም አይችልም! አፖርታይዳል ዲሞክራሲ ሊኖር አይችልም መሰረታዊ ችግር አለበት!

  • @Urqueen_6537
    @Urqueen_6537 4 года назад

    If you are saying ehadig don't know dimokrasi that the rules wrote by them then we don't need it should be changed they go with them bad rules so we don't need ehadig and his rules please you try to explain but you are supporting now who is in the rules it is not fair, you are supporting government but why in oromia regions poor people dieing without reason why you are not taking about i don't agree with your explanation even you know how to talk

  • @woynshethassen2148
    @woynshethassen2148 4 года назад +1

    Yenate ongochin aydel ende kene tetekachew asegebeto zare yemiyaredw yesew sega yemibelaw ? Andafeta midiya minew etv honachiw

  • @shurfufibasa1973
    @shurfufibasa1973 4 года назад

    ኦዱ ከት አፉፍ ሀቱ

    • @gudinakegna8581
      @gudinakegna8581 4 года назад

      ሀቱ ማለት የሚሳደብ ሰው: ሰውዬው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው አንተ አይደለሁም ካልክ እጅግ በጣም ወደኃላ ቀርተሃልና ጭንቅላትህን ለመመገብ ሞክር: ካለማወቅ ወንጀል አይደለም እና ትንሽ ዙሪያህን ለማወቅ ሞክር

    • @bereketalemayehu720
      @bereketalemayehu720 4 года назад

      መስደብ እኮ መሸነፍ ነውHaatii hattuu intala hin amantu.Haqni liqimfamuuf ni ulfaata.Obbo haqa dubbatte.

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 4 года назад

    Stupid, try it and we will see
    አብይም እናንተም ትጠፋላችሁ። ነፍጠኞች