ባወኩት - Ethiopian Movie Bawekut 2024 Full Length Ethiopian Film Bawequt 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 588

  • @Werknes
    @Werknes 6 месяцев назад +103

    ማነው እንደኔ ኬና ያለበትን ፊልም ተመሥጦ የሚያየው❤❤❤❤👍👍👍

  • @Hayatmohammmed
    @Hayatmohammmed 6 месяцев назад +22

    አለባበስሽ ዋው ስነስራአትሽ ሲመቼኝ ኬናዬ የውነት ብታገባት ዴስሲል ትመጣጠናላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 месяцев назад +113

    ❤❤❤ማነው እንደኔ ከማየቱ በፊት ኮሜንት እሚያነበው😳😳😳

  • @Shojon-d3w
    @Shojon-d3w 6 месяцев назад +259

    የማዳም ቅመሞች ሙሉስደተኞች ሰላማችሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @belayhailemariam4519
    @belayhailemariam4519 6 месяцев назад +35

    ሰላም ለናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብቃ ፍቅር ይንገስባችሁ በህይወታችሁ ፈጣሪ ይግባ አንድ ይሁን ፍቅራችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም❤

  • @abduselamshemsu3033
    @abduselamshemsu3033 6 месяцев назад +120

    እቺ ልጅ ግን አለባበሱዋ በጣም ነው ማደንቃት በጣም ስነስርዓት ያለው ነው

    • @ThoibahHassan-ul6ux
      @ThoibahHassan-ul6ux 6 месяцев назад +8

      በጣም አለባበሳ ከዱቄት ከፈረስ ፀጉር ነፃች ቆንጆ

    • @የወሎልጅዘሬ
      @የወሎልጅዘሬ 6 месяцев назад +5

      ከሁሉም የነፃች በቃ ሙሉ ሴት የቀሚስ ግርማ ሞገስ የማይበት

    • @FhSu-u2w
      @FhSu-u2w 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤

    • @AlemZewdu-ou2fe
      @AlemZewdu-ou2fe 6 месяцев назад

      ደምሩኝ 🙏🙏🙏

    • @ፍቅርያሸንፋል-ኈ9ቘ
      @ፍቅርያሸንፋል-ኈ9ቘ 3 месяца назад +1

      የጅማ ልጅ ናት

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 6 месяцев назад +51

    ክክክክክ ወየው ቅሌት
    ሴትም ሆነ ወንድ ፍቅርን በብር የሚለውጥ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 6 месяцев назад +7

    በጣም አንጀት የሚያርስ ፊልም
    ትልቅ ትምህርት❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
    @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ 6 месяцев назад +41

    እነዚህ ሁለት ልጆች የእዉነት በተጋቡ😢😢❤❤

  • @Fkr450
    @Fkr450 6 месяцев назад +49

    ኬና ያለበት ፍልም ያምራል ሁሉም😢❤

  • @SamiSony-m6x
    @SamiSony-m6x 6 месяцев назад +21

    በእውነት ልቤን ደስ አሰኘህ በተሉይ ለማይታመኑ ሴቶች ትክክለኛ ፊልም

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 6 месяцев назад +51

    የኪና ና የፍቅር አድናቂ ውችያለ ታአሉ

  • @rahamhrahamh-y7h
    @rahamhrahamh-y7h 6 месяцев назад +22

    ደሥ ሢል አጨራረሡ ዋዉ የሀብታም አለቅላቂ የሆናችሁ ሤቶች ትምህርት ይሁናችሁ

  • @belayhailemariam4519
    @belayhailemariam4519 6 месяцев назад +24

    አብሮ ሰርቶ እንደመለወጥ ምን እሚያስደስት ነገር አለ የልጅነቴ ይበልጥ አፈቀርኴት❤❤❤❤

  • @ZahraAlblooshi-u1e
    @ZahraAlblooshi-u1e 6 месяцев назад +26

    ማነው እንደኔ ይችንልጅ የሚወድ አለባበስን

  • @አኑዋር
    @አኑዋር 4 месяца назад +22

    መጨረሻዉ ግን ተመቸይን 👍👍ዎይ ሴቶች 🤣🤣🤣በ like ግጩይን 🤣🤣🤣😂😂

    • @Mesimesi-nx7je
      @Mesimesi-nx7je 3 месяца назад +2

      ልጅታም ሳቀች😂😂

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 6 месяцев назад +21

    ማሪምን ማነዉ እደኔ ኬያን አይቶ የመጣ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 6 месяцев назад +5

    ባርችና ኬና ቤቲ ይመቹኛል እነሱ ያሉበት ሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 6 месяцев назад +13

    ኬናን አይቶየመጣ በላይክ አሣዩኝ ሥወደዉ እኮ የኔ ሣቂታ

  • @b.6015
    @b.6015 6 месяцев назад +39

    🎉🎉🎉የኬና አድናቂ የት ናችሁ

  • @b.6015
    @b.6015 6 месяцев назад +14

    🎉🎉🎉 ኬና እርጋታው ደስ ይላል

  • @Kalye-yb9rf
    @Kalye-yb9rf 6 месяцев назад +10

    ሁለት አገኝ ብየ አንዱንም አጣሁት ማለት ይህ ነው እቺ ጉደኛ😂

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 6 месяцев назад +9

    ደስ የሚል ፊልም አይ ገንዘብና ፍቅር የተምታታብን 😢😢😢😢

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 6 месяцев назад +7

    ቤቲ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል

  • @Queeneku
    @Queeneku 6 месяцев назад +78

    በአላህ ያገሬ ልጆች ዱአ አድርግልኝ በጣም ጨንቆኛል

    • @ZuZuti-y9z
      @ZuZuti-y9z 6 месяцев назад +1

      አለህ ይፈርጂሽ አብሽሪ

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 6 месяцев назад +1

      አላህ ከጭቀት ያለቃሺ

    • @ZeybaHassen-fm3lg
      @ZeybaHassen-fm3lg 6 месяцев назад

      Allah chnekateshen yakelelshe

    • @Seadi-ou3ml
      @Seadi-ou3ml 6 месяцев назад +2

      አብሽሪ ውድ አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ጭንቀትን አስወግዶ ሳቅ በሳቅ ያድርግሽ

    • @elsiyemaryamlij2195
      @elsiyemaryamlij2195 6 месяцев назад

      Ayzogn ihite chinketshin hulu lefetari sichiw

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 6 месяцев назад +12

    አታዋርደኝ😂😂😂 ደስ እሚል ፊልም ነው🎉🎉🎉

  • @azmeraaz8843
    @azmeraaz8843 6 месяцев назад +23

    የመጨረሸው ነገር ወየው ታማኝነቴ ለእራስ ነው አታዋርደኝ ማለት አሁን ነው😂😂😂😂😂😂😂 ደግነቱ ፊልም ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @amaretarekegn
      @amaretarekegn 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @harootger4942
      @harootger4942 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @GhBbv-x8c
      @GhBbv-x8c 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @AmexAnes
      @AmexAnes 2 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @GjjHhx
    @GjjHhx 6 месяцев назад +16

    😂😂😂😂😂የሼሌ መዳኒቱ😂😂😂😂ይህነው ደሞ ቀለበት ያሰረላት እያለ ይሄኛውን አፈቅርሀለሁ ማለቷ 😂😂😂😂😂ወየው በሳቅ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤😊❤😊❤😊🎉😊🎉😊🎉

    • @yordihagos2890
      @yordihagos2890 6 месяцев назад +1

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @KalYouTube-h4x
    @KalYouTube-h4x 6 месяцев назад +8

    ማየው እንደኔ ከፌስቡክ ላይ አይቸ የመጣ ሊጨርስ😂😂

  • @ZemenMuluye
    @ZemenMuluye 6 месяцев назад +4

    ከዚህበጣምብዙነገሮችንተምሬለሁ

  • @ዘማሪትአለምነሽሀብቴ
    @ዘማሪትአለምነሽሀብቴ 6 месяцев назад +16

    የቆጡን አወርዳለው ብላ የብብቱን ጠለች የምለው አባበል ቦታውን አገኛ አምላኬ ከእንደዚህ አይነት ፈተና አንተ አውጣን😂😂😂

    • @AmexAnes
      @AmexAnes 2 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 3 месяца назад +1

    አሪፍ ፊልም አየን ❣️❣️❣️እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 6 месяцев назад +18

    ኬናን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @Betlmetogebrkdan-rv5mc
    @Betlmetogebrkdan-rv5mc 6 месяцев назад +8

    የተመችኝ ፊልም ቢኖር ይሄነው❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ሁልት የውድድ አንዱንም ያጣልተርቱነው እኔ አይድልውም ያልኩት😂😂😂🎉

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 6 месяцев назад +10

    ኮሜንት አብቤ ነው የማይ ጥሩነው ስትሉ ኬናን ሳይ ገባሁ😊😊😊

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 5 месяцев назад

      Enide ine😂😂😂😂❤❤

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 5 месяцев назад +1

    4ቱን ተዋናዬች ሁሌም በጣም ነው እማደንቃቸው ኬናን ጆሲን ይሄን ጥቁሩን ልጂ እና ቤቲ ሁና እምሰራውን👌👌😘

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 3 месяца назад +2

    ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች ናቺሁ በርቱ👌👌👌👌

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 6 месяцев назад +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ።

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 5 месяцев назад +1

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የዘመኑ ሴቶች እና ወንዶች ገንዘብ እና ገንዝብ ብቻ ነው ፍቅራቸው 👍

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 месяцев назад +4

    የኪያ አድናቂ እስኪ አሳዩኝ👍👍👍👍

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 6 месяцев назад +8

    አይ ቅመሟ ሁለት ያጣሽ ሆንሽ ደግሞ እኮ ስርአትሽ አለባበስሽ ሁሉንም ፊልምሽ ላይ ስወድሽ

  • @Rነኝየቦረናዋ
    @Rነኝየቦረናዋ 4 месяца назад +1

    በጣምአስተማራፊልምነውአጨራረሡበጣምያምራል

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 6 месяцев назад +3

    Beyesus sim beram yasidenegital!!! Ene lesuwa aferikulat!!!

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 3 месяца назад

    ዋውውውውውውው አደኛ አስተማሪፉልም በተለያ ፍቅር ሳያዛቸው ለጥቅም ለሀብት ብለው ለሚፈቅሩ ተማሩበት😂ዋውውው👏🌺🌺🌺🌺🌺

  • @FaredaFareda-v9w
    @FaredaFareda-v9w 5 месяцев назад +2

    መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር ነው

  • @saddsgsfg-ql9fi
    @saddsgsfg-ql9fi 6 месяцев назад +1

    አይይይ ምርጥ ትምርት ነው ወይኔ መጨርሻው ዘና ሲያረግ❤❤

    • @IndiaWomen-s5c
      @IndiaWomen-s5c 5 месяцев назад

      እንግዳሰ ልየው መሰለኝ 😀😀😀

  • @sihamMohammed-fh6xc
    @sihamMohammed-fh6xc 2 месяца назад +1

    ገራሚ አስተማሪ ፊልም ነው🎉🎉🎉

  • @betemesge2929
    @betemesge2929 4 месяца назад

    በጣም ምርጥ ፊልም አስተማሪ ነው ጌታን ዋው👏👏👏

  • @AllahWekil-u2y
    @AllahWekil-u2y 2 месяца назад

    Wow endezik film yetemechegni yelem mechereshaw yamral❤❤❤❤

  • @SifooKomee
    @SifooKomee 2 месяца назад +1

    Wow wow turu film nw betam dasyemil ina yemi astamir film nw tabarakulin

  • @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
    @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ 6 месяцев назад +5

    ባርቸ ውስጤ ነህእኮ❤❤❤

  • @AbdullahAb-vs2pu
    @AbdullahAb-vs2pu 2 месяца назад

    ኮሜተሮች ሰምታችሆታል ሁሌ እደዚህ አይነት ምግብ እየበሉ መኖር ሰትል እኛን ባየች በሁለትብር ፉል ባድብር ኩብዝ እየዋልን በስደት የላችሁ ወዶች ከዚህ ያውጣን

  • @አማራነኝነፍጠኛዋ
    @አማራነኝነፍጠኛዋ 5 месяцев назад +1

    ኬያ ስወደዉ የኔ ዉድ ደስ እሚል ፊልም ነዉ አስተማሪ😅

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 6 месяцев назад +21

    ኬናየን አይቶ የመጣ

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 6 месяцев назад

      ማነው እሱ የትኛው ነው ቀዩ ልጅ ነው ዎይስ የትኛው ነው 🤷‍♀️

    • @zubiyda9651
      @zubiyda9651 6 месяцев назад

      አወ​@@Amarech-y5i

    • @adisalemtube1
      @adisalemtube1 5 месяцев назад

      ​@@Amarech-y5iአዎ ቀዩ ነው እረጋ ብሎ ነው የሚሰራው

  • @simegnattobias6767
    @simegnattobias6767 6 месяцев назад

    ደስ የሚል ትምህርት ወስጃለዉ ።ቃልዬ እንደ መጀመሪያ ጥሩ ስራ ነዉ ቀጣይ እንጠብቃለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 6 месяцев назад +5

    አስር የበራራ እንድ አይዝም ከሁለቱም ስትሆኚ አይ የሴቶች ነገር 😂😂😂😂 አይዞሽ ገለቴ

  • @geneterekalo6521
    @geneterekalo6521 2 месяца назад +1

    የኪናናየፋቅር አድናቂ ውችያ ለ ታአሉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 месяца назад

    በስማም መጨረሻው እንዴት ደስ ይላል ❤

  • @LaidaLaida-t5s
    @LaidaLaida-t5s 3 месяца назад

    ዎው ሳው የዘራዉን ያጭዳል ሃፕት ክ እግዚአብሔር ነው 😍😍😍😍😍

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit 2 месяца назад

    መጨረሻው ዋው ❤❤❤

  • @Bizuneh-vq2kq
    @Bizuneh-vq2kq 3 месяца назад

    betam kembalewu des bilognal asmesay guwadegna mecheresha indeziwu nwu❤❤❤❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 6 месяцев назад +2

    ወይኔ መጨረሻው😂😂😂😂😂
    ቤቲም ስቃለች ካያችሗት😂😂❤❤😂😂😂😂😂 ጥሩ ነው ያምራል

  • @رحمهحسن-و5ت
    @رحمهحسن-و5ت 3 месяца назад

    ደሥ የሚል ፊልም ነዉ ሁሉም ይመቹኛል

  • @Naka-t5o
    @Naka-t5o 21 день назад

    የሚገርምፊልምነውብዙነገርያስተምራል

  • @LaidaLaida-t5s
    @LaidaLaida-t5s 3 месяца назад

    በ ትክክል ነው ይ እውነት በጣም ደስ ብሎናል

  • @appseth8007
    @appseth8007 6 месяцев назад +1

    ዋው አጨራረሱ ልብ ያርሳል በርቱ

  • @masart9631
    @masart9631 4 месяца назад

    ዋውውውውው😂😂😂😂መጨረሻው እንዴት ደስ እንደምል😂😂👌👏👏

    • @አኑዋር
      @አኑዋር 4 месяца назад +1

      እኔም 🤣🤣🤣🤣🤣🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @Marym-x8b
    @Marym-x8b 3 месяца назад

    ወይኔ የምር ደሥ ይላል በሣቅ ገደላችሁኝ 😅😅😅😅

  • @siadwello9793
    @siadwello9793 4 месяца назад

    አቤት መጨረሻዉ ዉረደት😂😂😂 ደስ ይላል በርቱ

  • @MeronGetahun-z4h
    @MeronGetahun-z4h Месяц назад

    I like it

  • @ጣፍጭነኝቅንዝንዟ
    @ጣፍጭነኝቅንዝንዟ 5 месяцев назад

    ኬናዬ ሰወዴዉ ❤❤❤የኔአፍቃሪ ሁሉም ፉልሞቹ የመቹኛል

  • @mariamomar9146
    @mariamomar9146 4 месяца назад

    ደሥ የሚል ፊልምነዉ ተመችቶኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozeyoutube550
    @rozeyoutube550 2 месяца назад

    ዋው ውው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SonySony-ho6mt
    @SonySony-ho6mt 6 месяцев назад +2

    ደስ የሚል ነዉ መጨረሻዉ የለለ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 6 месяцев назад +1

    ደስ ብሉኝ ነው ያየሁት ጥቅም ፍልጋ መጨርሻው ይሄ ነው ክክክ

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 5 месяцев назад +1

    እኔስ ለፍቅር አልታደልኩም መሰለኝ የፍቅር ፊልም በጣም ደስ ይለኛል ከልቤ ነው የምያየው

    • @Bereketbogale-yy5wh
      @Bereketbogale-yy5wh 5 месяцев назад

      አይዞን ፍቅር ለሁሉም ይገባል እንዲህ አይባልም 😊😊

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m 5 месяцев назад +1

    Baayy'ee garii dha❤

  • @באביקפלה
    @באביקפלה 6 месяцев назад +3

    ዋው

  • @TTr-ss5xe
    @TTr-ss5xe 6 месяцев назад

    Gagnochi nachu Dagi Adergachu wow indeti yemiamiri newi Asimasayi sawi indazi newi madregi👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 6 месяцев назад +3

    ዋው ዋው ዋው ዋው

    • @xoyiba
      @xoyiba 6 месяцев назад

      ሀይ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 6 месяцев назад

      @@xoyiba ሀይ

  • @DhehDhhwh
    @DhehDhhwh 4 месяца назад

    በጣም እማደቃቸውልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsdfGhjk-pb2ij
    @AsdfGhjk-pb2ij 3 месяца назад

    በጣም ጎበዞች ወድሞች❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 5 месяцев назад

    ❤❤😂😂❤በጣምታምራላችሁድራማዉተመችቶናልቀጥሉበት❤❤❤

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂 እደዚህ ፊልም ፈታ ያረገኝ የለም ወይኔ መጨረሻው

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 6 месяцев назад +1

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عبدهمحمد-و7ه
    @عبدهمحمد-و7ه 6 месяцев назад +10

    ግንእንደኔየቤቲአለባበስእሚመቸውአለ

  • @dubai1280
    @dubai1280 6 месяцев назад +13

    ኪናየ እኔን አግባኝ አፈቅርሀለሁኮ😢😂❤❤❤

  • @AsdfGhjk-pb2ij
    @AsdfGhjk-pb2ij 3 месяца назад

    የምር ግን እዉነት ቢሆን ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrhamLeikun-ep7bs
    @AbrhamLeikun-ep7bs 5 месяцев назад +2

    ሴት እና ድመት የኔ ናት አይባልም በዛ ላይ ሴትም እንደ ድመት ስጋ ያየችበት ቦታ አጠፋም😀😀😀

    • @siadwello9793
      @siadwello9793 4 месяца назад +1

      እእ ወዶቹስ😮😮😂😂

    • @mekdesmekdes309
      @mekdesmekdes309 3 месяца назад

      አይ እሱን ተወው ወንድ ሴት የሚባል ታሪክ አይሰራም ሁሉም ላይ ችግር አለ።።

  • @ElsabetSefu
    @ElsabetSefu 3 месяца назад +1

    Yamirali❤❤❤❤

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 6 месяцев назад +5

    ኮመት ላነብነበር ማፊ ሌሽ የማዳም ቅመሞችየ😂

  • @MunaMunan-kq9mr
    @MunaMunan-kq9mr 6 месяцев назад

    Kaliye yene wud selayewush des belognal yene jegena helmeshn nw yasakashiw🥰🥰

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 5 месяцев назад

    ዋዉ አደኛ ለሁላችንም ትምህርት ነዉ 😮😮😂😂😂😂😂

  • @YirdawuEndalewu
    @YirdawuEndalewu 6 месяцев назад

    በኔበኩል ምርጥ ትምህርቶች ወስ ጀበታለሁ

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 6 месяцев назад +1

    ቆንጆ አሥተማሪ ፊልም❤❤❤❤❤

  • @ethiolovers369
    @ethiolovers369 6 месяцев назад +3

    ለሌባ ሴቶች ፍቱን መድሃኒት

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 3 месяца назад +1

    ባሪያዉን ሥወደዉ

  • @MaryamAlhmmadi-p3e
    @MaryamAlhmmadi-p3e 2 месяца назад

    በእውነትተጋቡ

  • @SemiraAli-l1k
    @SemiraAli-l1k 6 месяцев назад

    ዋዉ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadaAhmed-n5e
    @SadaAhmed-n5e Месяц назад

    በጣም ነው የሚገርመው