Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወደ አገለገሉት ጌታ መሔድ እንዴት ደስ ይላል፡፡ ኢየሱስ ጌታ ነው፡፡
ሙሉቀን በጣም ጀግና እንደዘመረዉ ታማኝ የእየሱስ ወታደር ነበር ወደ አገለገለዉና ወደ በለጠዉ ስፍራ ተሰበሰበ እኛም እንደሱ ለዓለምና ለኀጢያት እንቢ ብለን በድል እሩጫችንን እንድንጨርስ ጌታ ይርዳን😮😮😮❤❤❤
እንዴት ደስ የሚል መሰጠት ነው የኢየሱስ መሆን የዘላለም ዋስትና ፅኑ ግንባችን ነው
ኢየሱስ እውነት ሕይወት መንገድ ነው ህይወት ወደ ሆነው ጌታ መሄድ መታደል ነው ኢየሱስ ከሲኦል ያስመልጣል 🙏🙏🙏 ለቤተሰቦች መፅናናት ይሁንላችሁ
በዘፈንህ እወድህ እና በጣም አደንቅህ ነበር:: በኇላ ላይ በጌታ ቤት አብሬህ ለመዘመር ታደልኩኝ:: አንተ በጌታ የተወደድህ እና የተመረጥህ ወንድሜ የኢየሱስ ወታደር እንደሆንህ ቃልህን ጠብቀህ ፍጻሜህ አማረልህ:: ሙሌ እድለኛ ነህ!!
በጣም የምንወድህ ና የምናከብርህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
ሙሉ ቀን አለምን ጠልቶ የዘላለሙን መርጦ አሁን ወደ ሔደበት ለአምላኩ እግዚአብሔር ተለይቶ ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ተቀብሎ የሒወቱ መሪ አድርጎ ኖራል ዝና ምንም እንዳልሆነ ገብቶታል የሔደውም ወደ ሚወደው አባቱና ጌታው ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እረፍቱ ገብታል ።
ጌታን አምኖ መሞት መታደል ነው።
ወደ ምትወደው ጌታ ኤድክ ተባረክ
ሙሉቀንስ እንደጸና ሄደ ። ይብላኝ እንጂ ዛሬም እሼሼ ገዳሜ ለምትሉ ዘፋኞች ። ሰይጣን አንድ በአንድ ለቅሞ ሳይጨርሳችሁ በጊዜም ሳይመሽባችሁ ወደ ነፍሳችሁ እረኛ እና ጠባቂ ወደሆነው ጌታ ኢየሱስ ኑ !!!
ወይ መመፃደቅ አመድ በዱቄት ይስቃል በዱሙ በዋጃት በቤተክርስትያን ተወለደ የስላሴ ልጅነትን ያገኘን እናንተ በከንቱ ስሙን የምትጠሩ ላጠራራችሁ እንኳን ክብር የሌለዉ ባልተቀደሰ ቦታ በአዳራሽ ስለምትዘሉ በካልቾ ሰዉ እንፈዉሳለን የምትሉ ስለናንተ ስንቱ ይነገራል ስለማቃችሁ ነዉ ዉስጣችሁን እና ሰይጣን ሳይለቅማችሁ ተመለሱ ለማለት እንዴት ሞራል አገኘሽ (አገኘህ ደግሞስ የዝማሬ ስልታችሁና ዘፈን ምንም ልዩነት የለዉም ሰይጣንም እግዚአብሔርን ይጠራል ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስ ተሰማያት አይገባም ይላል ቃሉ መመፃደቅ ዋናዉ የዲያብሎስ መሳሪያዉ ነዉ
@@zewditunegatu761 እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት !በትክክል ነግረሻቸዋል፣ በከንቱ ትእቢት የተሞላ መንፈስ ስላለባቸው እውነቱ ቢነገራቸውም አይሰሙም፣ አምላክ ቀናውን መንገድ ይምራቸው እንጂ ሌላ ምን ይባላል?
Belela menged muzikawn enantegar agegnew.
ሙሉቀን መፅደቁን ማን ነገረህ
@@katkat4374babile
ወደሜወደው ወደ አገለገለው ጌታ ሄደ ለቤተሰቡ እግዚአብሔር መፀናናትን ይስጥ
RIP ጀግናው የኢየሱስ ወታደር ጋሽ ሙሌ❤
ሙሉ ቀን ወደ" ሙሉ ቀን" ሕይወት ሄደ!!! ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
አንቀላፍቷል በመጨረሻም እንገናኛለን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነዉ።
ወደ አባቱ ኢየሱስ ሄደ!!!እንኳን ደስ አለ ጋሼ !!!
ለዘለአለም ከእምላካችን ጋር በደስታ ወንድማችን ❤❤❤
በፅናት ጌታን በታማኝነት አገልግሎ ማለፍ በጣም መታደል ነው 🙏
እግዚአብሔር ትክክል ነው
ከአምላካችን ጋር ለዘለአለም በደስታ ልታርፍ ነው ወንድሜ ❤❤❤
የቁዱሳን ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው 🙏🏼😢😢😢😢
አግዚአብሔር አዋቂ ነው
አለሙን ንቆ ወደ ጌታ የተጠጋው አንበሳው ጋሽ ሙሉቀን 😢😢😢
በጌታ ታምኖ ወደ ጌታ መስብስብ መመረጥ ነው
ወዳመነው ወደ አባቱ ወደ ጌታው ተሰበሰበ ክብር ለስሙ ይሁን
ጋሽ ሙሉቀን ሁሌም ከአፍህ ወደማይለየውና ልትሄድበት ወደምትናፍቀው ጌታ ተሰበሰብክ ። ዓለምን እንደናቅሀትና " አልለቀውም " ያልከውን ኢየሱስ አጥብቀህ እንደያዝክ እስከ ዕድሜህ ፍፃሜ ድረስ በመፅናትህ አትርፈሃል !!! ( የሚያስቀና ህይወት ) ያም ሆኖ በአካል ስለተለየኸን ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይስጥልን ።
ነፋሱን ጌታ በክብር በገነት ያኑራት ወደ አባቱ እቅፋ ተብስቦልና ስለ ሁሉም ጌታ ይማስጌን
እድል ነው በጌታ ሆኖ መጠራት ❤❤❤
ይህ ቀን የወዳጄ የሙሉ ቀን ዜና ዕረፍት የሰማሁበት በጣም ከፍተኛ አሳዛኝ ቀን ነው:: ሙሉቀን በጎላ ሰፈርና በአሁኑ የኢሚግሬሽ አካባቢ ስንኖር እንቀራሰብና ጉዋደኞች ነበርን ሙሉቀን በጣም የዋህና ጥሩ ሰው ተግባቢና ለሰው ጥሩ አሳቢና ተጫዋች ሰው ነበር :: የሞቱን ዜና የሰማሁት በትልቅ ሐዘን ነው RIP to Muluken and i am so sorry to hear of his loss. My depest condolence and sympathy to his family Freinds.በጉዋደኝነት በቆየነው ግዜ የነበረን ተዝታና ትዉስታ ሁል ግዜ በልቤ ዉስጥ ይኖራል እግዜአብሔር ነፍስህ በአፀደ ገነት እንዲያኖረራ ከልብ እጸልያለሁ::
ታድሎ ትልቂን እና የዘላለሙን መርጦ ለዘላለም ባባቱ እቅፍ ለመኖር አለምንና ገንዘባቧን ዝናዋን ገደል ከቶ ለዘላለም በደስታ ለመኖር ወደ ጌታው አሸለበ መታደል ነው በተለይ በዚ ዘመን እኛ ም ጌታ እንዳንተ ጸጋ ይብዛልን የ ያዝነውን የበጠውን ምርጫ ይዘን እስከመጨረሻዋ ቀን እንድንጠብቅ🙏
ጌታን አውቆ አምኖ መሄድ ምንኛ መታደል ነው ነብስህ በሰላም ትረፍ
ነፍስህን በእጸ ገነት በአብርሃም እቅፍ ያኑርልን።
ጋሽ ሙሉ ቀን በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤😍😘😍😍😘 በጣም ኢየሱስ ይወድካል እውነትን ኖርከው ኢሳ 34:16 በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ቢያሳዝነኝም ግን ጌታ አንተን ወደ ዕረፍት ወስዶሀል ለቀረነው ቅዱሳን እንደቃሉ መኖር ይሁንልን። ኢየሱስ ጌታ ነው😍😘😘😘😍😍❤ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ 😍❤
My deepest condolences!!!! Rest in Peace till we meet again 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው።ወደ ተሻለው ጌታ በመሄዱ ጌታ ክብሩን ይውሰደው።
ወደአባቱሄደ❤❤
At least he chose the right path. Rest in peace Gash Mule😭😭😭😭😭
ነፍስህ ወደ አምላኴ ስጋህ ወዳ አፈሯ ሳትመለስ ቶሎ ቶሎ ብለህ ስራህን የጨረስክ ወንድማችን ሙሉቀን መለሰ ነፍስህ በሰላሟ ጌታ በሰላም ትረፍ በጌታ ሆኖ በምድርም በሰማይም በሰላሙ ጌታ ማረፍ እንዴት እንዴት መታደል ነው
❤❤❤እንወድሀአለን
ወደአባቱ ወደማይቀርበት ዘላለማዊ ቤቱ ሄደ በስጋ እንደሰው ብናዝንም ግን ወደአባቱ
ተይ መቅደስ የኩረጃ ጹሑፍ ይደብራል
በኦርቶዶክስ ሀይማኖቱ ከዘፋኝነት ወደ ዘማሪነት መቀየር ይችል ነበር ሆኖም ወደ ፕሮቴስታንት ሀይማኖት መሄድን እንደ ፀደቀ ማሳየት የስህተቱ መጀመርያ ነው !! ኦርቶዶክስና ተዋህዶ ክርስትና ዘፈን ፣ ዝሙትን ፣ ጭፈራ ዳንስ ፣ መጠጥ የመሳሰሉ ነገሮች እዳማትፀየፍ እንደ ማጠላ በማስመሰል ከሀይማኖቱ ሲወጡ ከጨለማ ወደ ብርሀን እንደመጡ በማስመሰል የሚናገሩት ነገር ብዙዎችን አስቷል ። መፅሐፍ የሚለው መንፈስ ሁሉ አትመኑ ግን መርምሩ !! ሳይመረምሩ ሁሉ እውነት እየመሰላቸው የክርስቶስ ስም በተጠራበት ሁሉ ይሄዳሉ !!!
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤
Yewngel Jegena you have found your wish to be with your beloved Jesus❤❤
ነፍስህን በገነት ከንእብርሃም ጉን ያሳርፍህ ወንድሜ ሙሉቀን የሰፈሬ ልጅ ያሳዝናል ገናብዙ ልትሰራ በነበርበት ሰዓት ነ የትመምከው ቤሆንም እግዚአብሔርበወደድና ሁልም ብፀሎት ሁሉ ትፈገው ሰለነበረ ፅድቅን ያዋርስህ እላለሁ :: ቢትሰቦች መፅናናትን ይስጥንኝ::
Be Geta Tamno Wede Abatu Ekef Geba Egzabehare🙏🙏🙏
በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢😢 ግን ሁላችንም ከሞት አንቀርም 😢
Gera nefeshen yemare geta bekegnu yaskemeth wondem
በጌታ መታነጽ በጌታ መመረጥ መታደል ነው
May God give strength to all the family and his dear wife it's our prayer 🙏 🙏😌😭 He was the soldier for Jesus. 🙏 🙏
እኔ ለኔ ለራሴ ላልክስ ጌታ ሆይ እንደ ሙሉቀን ባርከኝ 😢😢😢😢
የወጣትነታች ድምቀት ነበረ የእርሱን ሙዚቃ እየሰማን ነበር ያደግነው እስከአሁን የሚሰሙ ድንቅ ሙዚቃዎች የሠራ ጥሩ ድምጻዊ ነበር ነብስ ይማር ሙሌ
ተምሮአል ወዳጅ በክርስቶስ ጥላ ካልሆንክ ለአንተ የመዳን ቀን ዛሬ ነው።ኤፌሶን 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
I have many sweet memories worshiping with gospel singer Muluqen.
ሞት አይቅርም,ጌታን አገልግሎ መሞት እንዴት መታደል ነው.
ስለ መጨረሻው ሰዓታት የምትለው ያለህ መስሎኝ ጠበቅሁህ፣ ማስታወቂያ መስራት ዋሾነት መሆኑን ዘንግቼ።ይብላኝ ለአንተና መሰሎችህ፣ እሱስ ሩጫውን ጨርሶ በአባቱ እቅፍ አርፏል።
የሙሉቀን ድምፅ እንደ ውሃ ወራጅ ሠተት ብሎ በሁሉም ጆሮ ሚገባ ነበር።ሙሉ ቀን እጅግ ሽቅርቅር ዘመናዊና ኩሩ ሰው ነበር። የአራት ኪሎ የመርካቶ የፒያሣ ሙዚቃ ቤቶች በሙሉቀን ዘፈን ይጥለቀለቁ ነበር። የክፍለሀገር ሾፌሮች ተራራውን ወንዙን ሜዳ ሸንተረሩን አቋርጠው ሲሄዱ የሙሉቀን ዘፈን ብርታትና ደስታ ይሆናቸው ነበር። ነብሥ ይማር ሙሉ ቀን!
ሄሎ !ነብሱ ከተማረ ቆየ ወደ ዘላለም እረፍቱ ሄደ
Egizabher melkam new ✝️
ነብስህን ብኣጸደ ገነት ያንረው ነብስህን ይማር
ወደ ሚወደው እና ሚናፍቀዉ ጌታ እየሱስ ሄዷል ሃሌሉያ
Hulum bersu hone, yale Isu yehone yelem! kibirina mizganu lesu yihun!
እኔ በጣም ያሳዘነኝ ሞቱን ሳይሆን ሳላግኝው እንደት ከጌታ ጋር እንደ ጸና ባጫውተው ደስ ባለኝ ነበር ! ነገር ግን እግዘር እድል ሰቶኝ ሰማይ ላይ ባጫውተው ምነኛ ደስ ባለኝ !!!!
Completed his .journey good
Arif muzika lik ende, diro new lemanignawm RiP
እኔየሙሉቀን፡መለሰየቅርብአድናቂከመሆኔውጭይህንንቃለመጠየቅመሰማትእውነታአለው።
ነብሱን ይማረው።መሉቀንና ወዳጀነህ መሃረነ ኣንድ ላይ ነው ጌታን የተቀበሉት።ምክንያቱ ኣልተገለጸልኝም።
Innezih gettan. Keibbddet behuala yasazinugnal! Wendimme, igna ginn gettan abron indettewellede neww neww; igna begetta misillina manninet indetewelledin nenn!
መልካም እረፍት
Zelalmwi hi et agntahl bro rip❤❤❤❤❤ muluken
ጀግና ነው እንደፀና ወደ ሚወደው ጌታ ሄዷል
በጌታ እንደተወደዱ ተጠናቆ መሄድ እንዴት መታደል ነው !!! እንግዲህ በአምላክህ እቅፍ ለዘላለም እረፍ ወንድሜ !!
ኢትዮጵያ አዎ ፓስተር ዳንኤል የአየር ሐይል ነበረ እየሱስን የተቀበለው እዛው ስማይ ላይ ነው መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ብዙዎችን የቀየረ ። ነፍስሕን ይማር ሙሉቀን መለሰ 😢
ጋሸ ሙሉቀን ነብስህን በገነት ያኑርልን ነብስ ይማር
ሰይጣንን ፡ ድል ፡ የነሳው ፡ ወንድማችን ፡ ሙሉቀን ፡ የዘልአለም ፡ አምላኩ ፡ ጋር ፡ ፊት ፡ ለፊት ፡ ተገናኝቶ ፡ በእቅፉ ፡ ውስጥ ፡ ገብቷል ፡ መታደል ፡ ነው ፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፡ ፅንአት ፡ ለቤተሰቦቹ ፡ እርሱ ፡ ወደተዘጋጀለት ፡ ቤቱ ፡ ነው ፡ የገባው ፡
ወንድም ሙሉቀን ወደ ሚወደዉ ጌታ ዘንድ ሄደ ። ለመላዉ ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ ።
ድንቅ ነው!!! እንዴት መታደል ነው?
Egna muluqenin be pentay netuuu sayhone be zefenuu naw minawewww
ye alem zina keberu mechereshaw seol new.esu wedemiwedew geta hedoal melkam erefit
ለጌታ ዘሚሮ መሞት ደስ ይላል
ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበትን: እኔም ለዓለም የተሠቀልኩበት ከጌታችን ከየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ:: ገላ, 6:14
RIP
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል።መዳን በሌላ በማንም የለም ።
እድሜው ይስተካከል
ነብስ ይማር
ሙዚቃም መዝሙርም አንድ ናቸው
ለዝና ያበቃውን ህዝብ የጠላ ሰው ነበር ሀገር እንደሌለው። ነብስ ይማር።
Mechy zenawon felgh nekot eco newo yehedewo
Yesu hager besmaye newo
ጋሽሙሉቀንወደሚወደውጌታውነውየሄደውአለምንሰይጣንንክደውጌታንካገኙበትጀምሮእስከዚችቀንድረስታመውበዘፈንኮንሰርትበሚሰበሰብልኝብርአልታከምምያሉቆራጥየወንጌልአርበኛጅግናናቸውበጨለማያላችሁብትሞቱእንኳንየዘላለምህይወትወደሚሰጣችሁወደእየሱስኑቢያንገሸግሻችሁምጵንጤሲባልኑጌታንተቀበሉከሲኦልአምልጡ
Nefes yemar
Miss you !...R.I.P. ...Condolences.
RIP ❤❤❤
ሙሌ😢
የመረጥከው ጌህ ጋር ነው የሔድከው ኢየሱስ ጌታ ነው🎉
See you in the resurrection morning. Jesus is Lord!
Le Batesbuechu Mesenanetn Emegalewe Egzabher Yasnanachew😢
ለሙሉቀን ይህ ቀን ከዓለም መከራና ስቃይ ተገላግሎ ወደ አምላኩ የሄደበት ቀን ነው
Unquan lemen deben aylem hodam neber
ነብስ ይማር ።😂😂😂😂😂😂
we love you mule RIP
የዮሐንስ ራእይ 14:13 ከሰማይም። ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ። አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ። ነፍስ በሰላፍ ትረፍ
RlP He was soldier for Jesus
አይይ እውነቱን እንነጋገር አሁን ያሉት ዘፋኞች ሁሉ ኦርቶዶክሳውያን አይደሉ እንዴ! ዘፋኝነትን.... የሚያስክድ "የሃይማኖት ስም" ሳይሆን አለምን ያሸነፈው "እየሱስ ክርስቶስ" ነው፣ ከእርሱ ጋር መጣበቅ ብቻ በሕይወት ላይ ለውጥ ያመጣል፣ ብርሃኑ ክርስቶስ ብቻ ነው ከጨለማ የሚያፋታህ! ምስጢሩ ይህ ነው።
የገባሽ አልመሰለኝም
Rip
R.i.P::
💔😭💔😭💔😭😪😪
ወደ አገለገሉት ጌታ መሔድ እንዴት ደስ ይላል፡፡ ኢየሱስ ጌታ ነው፡፡
ሙሉቀን በጣም ጀግና እንደዘመረዉ ታማኝ የእየሱስ ወታደር ነበር ወደ አገለገለዉና ወደ በለጠዉ ስፍራ ተሰበሰበ እኛም እንደሱ ለዓለምና ለኀጢያት እንቢ ብለን በድል እሩጫችንን እንድንጨርስ ጌታ ይርዳን😮😮😮❤❤❤
እንዴት ደስ የሚል መሰጠት ነው የኢየሱስ መሆን የዘላለም ዋስትና ፅኑ ግንባችን ነው
ኢየሱስ እውነት ሕይወት መንገድ ነው
ህይወት ወደ ሆነው ጌታ መሄድ መታደል ነው
ኢየሱስ ከሲኦል ያስመልጣል 🙏🙏🙏
ለቤተሰቦች መፅናናት ይሁንላችሁ
በዘፈንህ እወድህ እና በጣም አደንቅህ ነበር:: በኇላ ላይ በጌታ ቤት አብሬህ ለመዘመር ታደልኩኝ:: አንተ በጌታ የተወደድህ እና የተመረጥህ ወንድሜ የኢየሱስ ወታደር እንደሆንህ ቃልህን ጠብቀህ ፍጻሜህ አማረልህ:: ሙሌ እድለኛ ነህ!!
በጣም የምንወድህ ና የምናከብርህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
ሙሉ ቀን አለምን ጠልቶ የዘላለሙን መርጦ አሁን ወደ ሔደበት ለአምላኩ እግዚአብሔር ተለይቶ ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ተቀብሎ የሒወቱ መሪ አድርጎ ኖራል ዝና ምንም እንዳልሆነ ገብቶታል የሔደውም ወደ ሚወደው አባቱና ጌታው ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እረፍቱ ገብታል ።
ጌታን አምኖ መሞት መታደል ነው።
ወደ ምትወደው ጌታ ኤድክ ተባረክ
ሙሉቀንስ እንደጸና ሄደ ። ይብላኝ እንጂ ዛሬም እሼሼ ገዳሜ ለምትሉ ዘፋኞች ። ሰይጣን አንድ በአንድ ለቅሞ ሳይጨርሳችሁ በጊዜም ሳይመሽባችሁ ወደ ነፍሳችሁ እረኛ እና ጠባቂ ወደሆነው ጌታ ኢየሱስ ኑ !!!
ወይ መመፃደቅ አመድ በዱቄት ይስቃል በዱሙ በዋጃት በቤተክርስትያን ተወለደ የስላሴ ልጅነትን ያገኘን እናንተ በከንቱ ስሙን የምትጠሩ ላጠራራችሁ እንኳን ክብር የሌለዉ ባልተቀደሰ ቦታ በአዳራሽ ስለምትዘሉ በካልቾ ሰዉ እንፈዉሳለን የምትሉ ስለናንተ ስንቱ ይነገራል ስለማቃችሁ ነዉ ዉስጣችሁን እና ሰይጣን ሳይለቅማችሁ ተመለሱ ለማለት እንዴት ሞራል አገኘሽ (አገኘህ ደግሞስ የዝማሬ ስልታችሁና ዘፈን ምንም ልዩነት የለዉም ሰይጣንም እግዚአብሔርን ይጠራል ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስ ተሰማያት አይገባም ይላል ቃሉ መመፃደቅ ዋናዉ የዲያብሎስ መሳሪያዉ ነዉ
@@zewditunegatu761 እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት !በትክክል ነግረሻቸዋል፣ በከንቱ ትእቢት የተሞላ መንፈስ ስላለባቸው እውነቱ ቢነገራቸውም አይሰሙም፣ አምላክ ቀናውን መንገድ ይምራቸው እንጂ ሌላ ምን ይባላል?
Belela menged muzikawn enantegar agegnew.
ሙሉቀን መፅደቁን ማን ነገረህ
@@katkat4374babile
ወደሜወደው ወደ አገለገለው ጌታ ሄደ ለቤተሰቡ እግዚአብሔር መፀናናትን ይስጥ
RIP ጀግናው የኢየሱስ ወታደር ጋሽ ሙሌ❤
ሙሉ ቀን ወደ" ሙሉ ቀን" ሕይወት ሄደ!!! ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
አንቀላፍቷል በመጨረሻም እንገናኛለን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነዉ።
ወደ አባቱ ኢየሱስ ሄደ!!!እንኳን ደስ አለ ጋሼ !!!
ለዘለአለም ከእምላካችን ጋር በደስታ ወንድማችን ❤❤❤
በፅናት ጌታን በታማኝነት አገልግሎ ማለፍ በጣም መታደል ነው 🙏
እግዚአብሔር ትክክል ነው
ከአምላካችን ጋር ለዘለአለም በደስታ ልታርፍ ነው ወንድሜ ❤❤❤
የቁዱሳን ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው 🙏🏼😢😢😢😢
አግዚአብሔር አዋቂ ነው
አለሙን ንቆ ወደ ጌታ የተጠጋው አንበሳው ጋሽ ሙሉቀን 😢😢😢
በጌታ ታምኖ ወደ ጌታ መስብስብ መመረጥ ነው
ወዳመነው ወደ አባቱ ወደ ጌታው ተሰበሰበ ክብር ለስሙ ይሁን
ጋሽ ሙሉቀን ሁሌም ከአፍህ ወደማይለየውና ልትሄድበት ወደምትናፍቀው ጌታ ተሰበሰብክ ።
ዓለምን እንደናቅሀትና " አልለቀውም " ያልከውን ኢየሱስ አጥብቀህ እንደያዝክ እስከ ዕድሜህ ፍፃሜ ድረስ በመፅናትህ አትርፈሃል !!! ( የሚያስቀና ህይወት )
ያም ሆኖ በአካል ስለተለየኸን ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይስጥልን ።
ነፋሱን ጌታ በክብር በገነት ያኑራት ወደ አባቱ እቅፋ ተብስቦልና ስለ ሁሉም ጌታ ይማስጌን
እድል ነው በጌታ ሆኖ መጠራት ❤❤❤
ይህ ቀን የወዳጄ የሙሉ ቀን ዜና ዕረፍት የሰማሁበት በጣም ከፍተኛ አሳዛኝ ቀን ነው:: ሙሉቀን በጎላ ሰፈርና በአሁኑ የኢሚግሬሽ አካባቢ ስንኖር እንቀራሰብና ጉዋደኞች ነበርን ሙሉቀን በጣም የዋህና ጥሩ ሰው ተግባቢና ለሰው ጥሩ አሳቢና ተጫዋች ሰው ነበር :: የሞቱን ዜና የሰማሁት በትልቅ ሐዘን ነው RIP to Muluken and i am so sorry to hear of his loss. My depest condolence and sympathy to his family Freinds.
በጉዋደኝነት በቆየነው ግዜ የነበረን ተዝታና ትዉስታ ሁል ግዜ በልቤ ዉስጥ ይኖራል እግዜአብሔር ነፍስህ በአፀደ ገነት እንዲያኖረራ ከልብ እጸልያለሁ::
ታድሎ ትልቂን እና የዘላለሙን መርጦ ለዘላለም ባባቱ እቅፍ ለመኖር አለምንና ገንዘባቧን ዝናዋን ገደል ከቶ ለዘላለም በደስታ ለመኖር ወደ ጌታው አሸለበ መታደል ነው በተለይ በዚ ዘመን እኛ ም ጌታ እንዳንተ ጸጋ ይብዛልን የ ያዝነውን የበጠውን ምርጫ ይዘን እስከመጨረሻዋ ቀን እንድንጠብቅ🙏
ጌታን አውቆ አምኖ መሄድ ምንኛ መታደል ነው ነብስህ በሰላም ትረፍ
ነፍስህን በእጸ ገነት በአብርሃም እቅፍ ያኑርልን።
ጋሽ ሙሉ ቀን በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤😍😘😍😍😘 በጣም ኢየሱስ ይወድካል እውነትን ኖርከው ኢሳ 34:16 በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ቢያሳዝነኝም ግን ጌታ አንተን ወደ ዕረፍት ወስዶሀል ለቀረነው ቅዱሳን እንደቃሉ መኖር ይሁንልን። ኢየሱስ ጌታ ነው😍😘😘😘😍😍❤ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ 😍❤
My deepest condolences!!!! Rest in Peace till we meet again 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው።ወደ ተሻለው ጌታ በመሄዱ ጌታ ክብሩን ይውሰደው።
ወደአባቱሄደ❤❤
At least he chose the right path. Rest in peace Gash Mule😭😭😭😭😭
ነፍስህ ወደ አምላኴ
ስጋህ ወዳ አፈሯ ሳትመለስ
ቶሎ ቶሎ ብለህ ስራህን የጨረስክ
ወንድማችን ሙሉቀን መለሰ ነፍስህ በሰላሟ ጌታ በሰላም ትረፍ በጌታ ሆኖ በምድርም በሰማይም በሰላሙ ጌታ ማረፍ እንዴት እንዴት መታደል ነው
❤❤❤እንወድሀአለን
ወደአባቱ ወደማይቀርበት ዘላለማዊ ቤቱ ሄደ በስጋ እንደሰው ብናዝንም ግን ወደአባቱ
ተይ መቅደስ የኩረጃ ጹሑፍ ይደብራል
በኦርቶዶክስ ሀይማኖቱ ከዘፋኝነት ወደ ዘማሪነት መቀየር ይችል ነበር ሆኖም ወደ ፕሮቴስታንት ሀይማኖት መሄድን እንደ ፀደቀ ማሳየት የስህተቱ መጀመርያ ነው !! ኦርቶዶክስና ተዋህዶ ክርስትና ዘፈን ፣ ዝሙትን ፣ ጭፈራ ዳንስ ፣ መጠጥ የመሳሰሉ ነገሮች እዳማትፀየፍ እንደ ማጠላ በማስመሰል ከሀይማኖቱ ሲወጡ ከጨለማ ወደ ብርሀን እንደመጡ በማስመሰል የሚናገሩት ነገር ብዙዎችን አስቷል ። መፅሐፍ የሚለው መንፈስ ሁሉ አትመኑ ግን መርምሩ !! ሳይመረምሩ ሁሉ እውነት እየመሰላቸው የክርስቶስ ስም በተጠራበት ሁሉ ይሄዳሉ !!!
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤
Yewngel Jegena you have found your wish to be with your beloved Jesus❤❤
ነፍስህን በገነት ከንእብርሃም ጉን ያሳርፍህ ወንድሜ ሙሉቀን የሰፈሬ ልጅ ያሳዝናል ገናብዙ ልትሰራ በነበርበት ሰዓት ነ የትመምከው ቤሆንም እግዚአብሔርበወደድና ሁልም ብፀሎት ሁሉ ትፈገው ሰለነበረ ፅድቅን ያዋርስህ እላለሁ :: ቢትሰቦች መፅናናትን ይስጥንኝ::
Be Geta Tamno Wede Abatu Ekef Geba Egzabehare🙏🙏🙏
በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢😢 ግን ሁላችንም ከሞት አንቀርም 😢
Gera nefeshen yemare geta bekegnu yaskemeth wondem
በጌታ መታነጽ በጌታ መመረጥ መታደል ነው
May God give strength to all the family and his dear wife it's our prayer 🙏 🙏😌😭 He was the soldier for Jesus. 🙏 🙏
እኔ ለኔ ለራሴ ላልክስ ጌታ ሆይ እንደ ሙሉቀን ባርከኝ 😢😢😢😢
የወጣትነታች ድምቀት ነበረ የእርሱን ሙዚቃ እየሰማን ነበር ያደግነው እስከአሁን የሚሰሙ ድንቅ ሙዚቃዎች የሠራ ጥሩ ድምጻዊ ነበር ነብስ ይማር ሙሌ
ተምሮአል ወዳጅ በክርስቶስ ጥላ ካልሆንክ ለአንተ የመዳን ቀን ዛሬ ነው።
ኤፌሶን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
I have many sweet memories worshiping with gospel singer Muluqen.
ሞት አይቅርም,ጌታን አገልግሎ መሞት እንዴት መታደል ነው.
ስለ መጨረሻው ሰዓታት የምትለው ያለህ መስሎኝ ጠበቅሁህ፣ ማስታወቂያ መስራት ዋሾነት መሆኑን ዘንግቼ።
ይብላኝ ለአንተና መሰሎችህ፣ እሱስ ሩጫውን ጨርሶ በአባቱ እቅፍ አርፏል።
የሙሉቀን ድምፅ እንደ ውሃ ወራጅ ሠተት ብሎ በሁሉም ጆሮ ሚገባ ነበር።ሙሉ ቀን እጅግ ሽቅርቅር ዘመናዊና ኩሩ ሰው ነበር። የአራት ኪሎ የመርካቶ የፒያሣ ሙዚቃ ቤቶች በሙሉቀን ዘፈን ይጥለቀለቁ ነበር። የክፍለሀገር ሾፌሮች ተራራውን ወንዙን ሜዳ ሸንተረሩን አቋርጠው ሲሄዱ የሙሉቀን ዘፈን ብርታትና ደስታ ይሆናቸው ነበር። ነብሥ ይማር ሙሉ ቀን!
ሄሎ !ነብሱ ከተማረ ቆየ ወደ ዘላለም እረፍቱ ሄደ
Egizabher melkam new ✝️
ነብስህን ብኣጸደ ገነት ያንረው ነብስህን ይማር
ወደ ሚወደው እና ሚናፍቀዉ ጌታ እየሱስ ሄዷል ሃሌሉያ
Hulum bersu hone, yale Isu yehone yelem! kibirina mizganu lesu yihun!
እኔ በጣም ያሳዘነኝ ሞቱን ሳይሆን ሳላግኝው እንደት ከጌታ ጋር እንደ ጸና ባጫውተው ደስ ባለኝ ነበር ! ነገር ግን እግዘር እድል ሰቶኝ ሰማይ ላይ ባጫውተው ምነኛ ደስ ባለኝ !!!!
Completed his .journey good
Arif muzika lik ende, diro new lemanignawm RiP
እኔየሙሉቀን፡መለሰየቅርብ
አድናቂከመሆኔውጭ
ይህንንቃለመጠየቅ
መሰማት
እውነታአለው።
ነብሱን ይማረው።
መሉቀንና ወዳጀነህ መሃረነ ኣንድ ላይ ነው ጌታን የተቀበሉት።
ምክንያቱ ኣልተገለጸልኝም።
Innezih gettan. Keibbddet behuala yasazinugnal! Wendimme, igna ginn gettan abron indettewellede neww neww; igna begetta misillina manninet indetewelledin nenn!
መልካም እረፍት
Zelalmwi hi et agntahl bro rip❤❤❤❤❤ muluken
ጀግና ነው እንደፀና ወደ ሚወደው ጌታ ሄዷል
በጌታ እንደተወደዱ ተጠናቆ መሄድ እንዴት መታደል ነው !!! እንግዲህ በአምላክህ እቅፍ ለዘላለም እረፍ ወንድሜ !!
ኢትዮጵያ አዎ ፓስተር ዳንኤል የአየር ሐይል ነበረ እየሱስን የተቀበለው እዛው ስማይ ላይ ነው መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ብዙዎችን የቀየረ ። ነፍስሕን ይማር ሙሉቀን መለሰ 😢
ጋሸ ሙሉቀን ነብስህን በገነት ያኑርልን ነብስ ይማር
ሰይጣንን ፡ ድል ፡ የነሳው ፡ ወንድማችን ፡ ሙሉቀን ፡ የዘልአለም ፡ አምላኩ ፡ ጋር ፡ ፊት ፡ ለፊት ፡ ተገናኝቶ ፡ በእቅፉ ፡ ውስጥ ፡ ገብቷል ፡ መታደል ፡ ነው ፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፡ ፅንአት ፡ ለቤተሰቦቹ ፡ እርሱ ፡ ወደተዘጋጀለት ፡ ቤቱ ፡ ነው ፡ የገባው ፡
ወንድም ሙሉቀን ወደ ሚወደዉ ጌታ ዘንድ ሄደ ። ለመላዉ ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ ።
ድንቅ ነው!!! እንዴት መታደል ነው?
Egna muluqenin be pentay netuuu sayhone be zefenuu naw minawewww
ye alem zina keberu mechereshaw seol new.esu wedemiwedew geta hedoal melkam erefit
ለጌታ ዘሚሮ መሞት ደስ ይላል
ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበትን: እኔም ለዓለም የተሠቀልኩበት ከጌታችን ከየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ:: ገላ, 6:14
RIP
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል።መዳን በሌላ በማንም የለም ።
እድሜው ይስተካከል
ነብስ ይማር
ሙዚቃም መዝሙርም አንድ ናቸው
ለዝና ያበቃውን ህዝብ የጠላ ሰው ነበር ሀገር እንደሌለው። ነብስ ይማር።
Mechy zenawon felgh nekot eco newo yehedewo
Yesu hager besmaye newo
ጋሽሙሉቀንወደሚወደውጌታውነውየሄደውአለምንሰይጣንንክደውጌታንካገኙበትጀምሮእስከዚችቀንድረስታመውበዘፈንኮንሰርትበሚሰበሰብልኝብርአልታከምምያሉቆራጥየወንጌልአርበኛጅግናናቸውበጨለማያላችሁብትሞቱእንኳንየዘላለምህይወትወደሚሰጣችሁወደእየሱስኑቢያንገሸግሻችሁምጵንጤሲባልኑጌታንተቀበሉከሲኦልአምልጡ
Nefes yemar
Miss you !...R.I.P. ...Condolences.
RIP ❤❤❤
ሙሌ😢
የመረጥከው ጌህ ጋር ነው የሔድከው ኢየሱስ ጌታ ነው🎉
See you in the resurrection morning. Jesus is Lord!
Le Batesbuechu Mesenanetn Emegalewe Egzabher Yasnanachew😢
ለሙሉቀን ይህ ቀን ከዓለም መከራና ስቃይ ተገላግሎ ወደ አምላኩ የሄደበት ቀን ነው
Unquan lemen deben aylem hodam neber
ነብስ ይማር ።😂😂😂😂😂😂
we love you mule RIP
የዮሐንስ ራእይ 14:13 ከሰማይም። ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ። አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።
ነፍስ በሰላፍ ትረፍ