Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጓደኛዬ ፍቅረኛ ሌላ በጣም ቆንጆ አይቶ ሲጠይቃት እሺ አለችው ከዛ ከመጀመርያዋ ፍቅረኛው ተደብቆ ከቆንጆዋ ልጅ ፍቅር ጀመረ ከዛ ግን ያቺ ቆንጆዋ ልጅ ስልኩን ስትጎረጉር ከመጀመርያዋ ፍቅረኛው በጣም በተደጋጋሚ ያወራበትን ስታይ ስልኳን አውጥታ ከዛ ሁለቱም እየተሳሳሙ የተነሱት ፎቶ ላከችላት ከዛ የመጀመሪያ ፍቅረኛው ፎቶውን አየች ከዛ ደውላ ጠየቀችው በጣም ደነገጠ ከዛ በዛው ጠፋ ከቆንጆዋ ጋራ መኖር ጀመረ ከዛ ግን ከሶስት ወር በኋላ ኡኡኡኡኡ እያለ መጥቶ ይቅር በይኝ መልኳን አይቼ ነው የተሳሳቱኩት ፀባይዋ ግን ሲኦል ነች አቃጠለችኝ አንቺ ትለያለሽ በመልክም ምንም የጎደለሽ ነገር የለም እግዚአብሔር ቀጥቶኛል ይቅር በይኝ ብሎ ለመናት እስዋ ግን በጣም ስለተጎዳች አይሆንም አለችው የሚገርመው እንደ ሴት ማድያት እስኪያወጣ ነው የተጎዳው እና መልክ ሂወት አይሆንም😍😍😍
ከእግዚአብሔር ጋር ሲኮን ኖረም አልኖረ ሁሌም ደስታ ነው ሌላ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው 100%👍
Egziabher yimesgen kehulum netsa yetseda fkr nw yalegn egziabher yimesgen demo azlko agabto lij lemewled yabkan esti amen belulign...
ኣንችም አኮ ደህናነሽ 😅😅😅መልክ ላይ ቅናት ያለብሽ ትመስያለሽ😅😅😅
ፍቅር ይበልጣል ጀግና ነሽ በርቺ ሁሌም ብከታተልሽ እንኳን አልጠግብሽም
ከ2000ሽህ ዓመታት በፊት ሶክራቲስ፣ አሪስቶትል፣ ፕላቶ ይህንን ትምህርት አስተማሩ። ከዚያም ክርስቶስ አስተማረ። ከዚያ ወዲህም በሃይማኖት አስተማሪዎች በየዕለቱ ለሰው ልጅ ሁሉ ተዳረሰ። እኛ ግን ድንጋይ ላይ እንደሚፍስስ ውሃ ወደ ውስጣችን አልገባ ብሎን ባሰብን እንጂ አልተሻሻልንም። እንዲያውም ሰዎች የምንሠራው ግፍና ኃጢዓት ከሶዶምና ጎሞራ የባሰ ሆነ።
ፍቅር ሳይሺ በጣም ደንግጣለዉ ይቱብ ገና ሰከፍት በእዉነት ልቤን አልቻልኩ ❤❤❤❤
እኔ የወንድ ልጅ ድንግል ሆኜ የቀረሁት 47 አመቴ ነው ፍቅር ስለ ሌለ ነው ያላገባሁት ሥጋዬ አላረከስኩም ለማትወደኝ ሴት 😢 ሴቶችም ወደውኝ አያውቁም እኔም ወደጃቸው አላውቅም
አረ አንተ ወንድ ነህ ጎበዝ ነህ ምትወደድም ነህ 👍
Ewenet new Teru netebe . Thank you for sharing. Be blessed
You are amazing can’t wait the next video
Let's face it nothing for ever . ፍቅር ፍቅር መመኘትና ትዳር መፍራት ፣ ራስ ወዳድነት ጥሩ አይደለም ። መምከርና መመካከር ቀላል ሊሆን ይችላል። አቤት ከጠንቋይ ነኝ የሚል ጋ ትዳር ስያስፈራ ጠንቋይ ነኝ ባይ ትዳር ይፈራል መሰለኝ ? Oww ..Most p/sychologist sycophant don't they choose to live alone ? ፍቅርና ትዳር እንግባበት እንሞክረው እንፋቀር እንመካከር/እንነጫነጭ እንታረቅ ። ትዳር ትዳር ልጅ ልጆች እናምጣ ...ከዛ እንምከር እንመካከር ። It make sense if we are in it to advice others.
ፍቅር ስወድሽ የኔ አስተማሪ
Thank you fiker!
ፍቅርዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤
Well come Feker🎉❤
የሚር ሊኪ ነሽ
Keep your head up, you're Sweet like your name.
Thank You 🙏
❤
ጀግኒት ❤❤❤❤
Facts 💯
Absolutely
ቴንኪው ውዷ
Qamaam Naash kamaar
enkuan metashln wel come fikir
My best ❤❤❤❤
Feker.welcome
Fikirye Yene wud siwadshi hesbshi bicha ayedelm anchim kemam nesh iko❤ damo ejosh lag kelbet ayew des aleg
I love u sis
❤🙏
❤❤❤❤፲
ገንዘብ ያላትን በምን መለየት ይቻላል ? ለጥንቃቄ ያህል ነው መካሪያችን 😂
የጓደኛዬ ፍቅረኛ ሌላ በጣም ቆንጆ አይቶ ሲጠይቃት እሺ አለችው ከዛ ከመጀመርያዋ ፍቅረኛው ተደብቆ ከቆንጆዋ ልጅ ፍቅር ጀመረ ከዛ ግን ያቺ ቆንጆዋ ልጅ ስልኩን ስትጎረጉር ከመጀመርያዋ ፍቅረኛው በጣም በተደጋጋሚ ያወራበትን ስታይ ስልኳን አውጥታ ከዛ ሁለቱም እየተሳሳሙ የተነሱት ፎቶ ላከችላት ከዛ የመጀመሪያ ፍቅረኛው ፎቶውን አየች ከዛ ደውላ ጠየቀችው በጣም ደነገጠ ከዛ በዛው ጠፋ ከቆንጆዋ ጋራ መኖር ጀመረ ከዛ ግን ከሶስት ወር በኋላ ኡኡኡኡኡ እያለ መጥቶ ይቅር በይኝ መልኳን አይቼ ነው የተሳሳቱኩት ፀባይዋ ግን ሲኦል ነች አቃጠለችኝ አንቺ ትለያለሽ በመልክም ምንም የጎደለሽ ነገር የለም እግዚአብሔር ቀጥቶኛል ይቅር በይኝ ብሎ ለመናት እስዋ ግን በጣም ስለተጎዳች አይሆንም አለችው የሚገርመው እንደ ሴት ማድያት እስኪያወጣ ነው የተጎዳው እና መልክ ሂወት አይሆንም😍😍😍
ከእግዚአብሔር ጋር ሲኮን ኖረም አልኖረ ሁሌም ደስታ ነው ሌላ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው 100%👍
Egziabher yimesgen kehulum netsa yetseda fkr nw yalegn egziabher yimesgen demo azlko agabto lij lemewled yabkan esti amen belulign...
ኣንችም አኮ ደህናነሽ 😅😅😅መልክ ላይ ቅናት ያለብሽ ትመስያለሽ😅😅😅
ፍቅር ይበልጣል ጀግና ነሽ በርቺ ሁሌም ብከታተልሽ እንኳን አልጠግብሽም
ከ2000ሽህ ዓመታት በፊት ሶክራቲስ፣ አሪስቶትል፣ ፕላቶ ይህንን ትምህርት አስተማሩ። ከዚያም ክርስቶስ አስተማረ። ከዚያ ወዲህም በሃይማኖት አስተማሪዎች በየዕለቱ ለሰው ልጅ ሁሉ ተዳረሰ። እኛ ግን ድንጋይ ላይ እንደሚፍስስ ውሃ ወደ ውስጣችን አልገባ ብሎን ባሰብን እንጂ አልተሻሻልንም። እንዲያውም ሰዎች የምንሠራው ግፍና ኃጢዓት ከሶዶምና ጎሞራ የባሰ ሆነ።
ፍቅር ሳይሺ በጣም ደንግጣለዉ ይቱብ ገና ሰከፍት በእዉነት ልቤን አልቻልኩ ❤❤❤❤
እኔ የወንድ ልጅ ድንግል ሆኜ የቀረሁት 47 አመቴ ነው ፍቅር ስለ ሌለ ነው ያላገባሁት ሥጋዬ አላረከስኩም ለማትወደኝ ሴት 😢 ሴቶችም ወደውኝ አያውቁም እኔም ወደጃቸው አላውቅም
አረ አንተ ወንድ ነህ ጎበዝ ነህ ምትወደድም ነህ 👍
Ewenet new Teru netebe . Thank you for sharing. Be blessed
You are amazing can’t wait the next video
Let's face it nothing for ever .
ፍቅር ፍቅር መመኘትና ትዳር መፍራት ፣ ራስ ወዳድነት ጥሩ አይደለም ።
መምከርና መመካከር ቀላል ሊሆን ይችላል።
አቤት ከጠንቋይ ነኝ የሚል ጋ ትዳር ስያስፈራ
ጠንቋይ ነኝ ባይ ትዳር ይፈራል መሰለኝ ?
Oww ..Most p/sychologist sycophant don't they choose to live alone ?
ፍቅርና ትዳር እንግባበት እንሞክረው እንፋቀር እንመካከር/እንነጫነጭ እንታረቅ ።
ትዳር ትዳር ልጅ ልጆች እናምጣ ...ከዛ እንምከር እንመካከር ።
It make sense if we are in it to advice others.