ዝም አልልም| Zem Alelem| Apostolic Church Gofa A Choir Songs 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 8

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 2 месяца назад

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @Delebo-k4x
    @Delebo-k4x Месяц назад

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @KibruFeye
    @KibruFeye 4 месяца назад +1

    Amen zim alilim

  • @SiphoMbona
    @SiphoMbona 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 4 месяца назад

    አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይባረካችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @tsegaase6915
    @tsegaase6915 4 месяца назад +1

    ❤❤

  • @DawitDesalegn-fu1on
    @DawitDesalegn-fu1on 4 месяца назад

    #ዝም_አልልም || Zem_Alelem" || Beautiful Apostolic Church Song || የ ጎፋ ንዑስ መዘምራን || Apostolic Church Of Ethiopia ACE_AA_multimedia
    ዝም አልልም አፌን አልዘጋ
    ሳላመሰግን መሽቶ አይነጋ
    እኔ ዝም ብል ድንጋይ ያመሰግን የለም ወይ
    እጨምራለሁ ዛሬም ምስጋናን/እልልታን በላይ በላይ
    መቃብር ተከፍቶ የወጣሁ ነኝ ህይወት በእኔ ዘርቶ
    የተፈቀደልኝ ከሰማይ እንድሆን ለእርስቱ ተካፋይ
    ታዲያ ምንም እንዳላየ እንዳልተደረገለት
    አይታዘብም ወይ ሰማይ ዝም ቢል የእኔ አንደበት
    የተደረገልኝ እኔ ነፃ የወጣሁኝ እኔ
    ከሞት ያመለጥኩኝ እኔ
    እንዴት ምስጋና/እልልታ ያንሳል ከእኔ
    ዝም ልል አልችልም ይዞኛል ውለታው ልቤ ገብቶ
    መች እንዲህ በቀላል ይታለፋል የአምላኬ ደግነት ተዘንግቶ
    ከንፈሮቼ በምሥጋና የሙገሳ ቃል አወጡ
    አጥንቶቼም በደስታ ለእርሱ ክብርን እየሰጡ
    ምስጋና ምስጋና እላለሁ በፅዮን ፊቱ ቆሜ
    በጠላት እራስ ላይ በዘይቱ ለቀባኝ ለሆነኝ ጉልበት አቅሜ
    እጨምራለሁኝ እንጂ ምስጋናውን አላሳንስ
    የእኔ ክብር ፊቱ ወርዶ ይገባል ሊልቅ ኢየሱስ
    ማነው ከእኔ በቀር የታደለ ያገኘ ምህረት
    አምላኩን በማወቅ የበረታ የኖረና የቆየ በህይወት
    እኔ የተደረገልኝ የተቃናልኝ መንገዴ
    ድንጋዮች ቀድመው ሳይጮሁ ላመስግነው በፈቃዴ
    l🎸 Lead Guitar Eyuel Belay
    l🎹 Keys Nahom Terefe
    l🎸 Bass Guitar Ermias Berhe

  • @AndAmlak-b7e
    @AndAmlak-b7e 3 месяца назад

    Ye right voice combinationu yemndnew ?