⛔ቤታችንን ላሳያችሁ ቤቴን ቀለም ስቀባ ስንት አመት ፈጀ መሰላችሁ🙄 ድዛይንም ተፈለጋችሁ አብሽሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 636

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 2 года назад +7

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ወድሞቸ በቅንንት ቤተስብ አድርጉኛ ሽር ላይክ ስብሥክራይብ አድርጉኛ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ💔😭

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 2 года назад +56

    የቀለም ምርጫህ አልተመቸኝም ቤታችሁ በጣም ምርጥ ነው ቀለሙ አይነፋም አቀባብህ ሀሪፍ ነው

    • @user-bn5qn7zp7j
      @user-bn5qn7zp7j 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ኡም ዚክራ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትአለምየደምሪኝኝኝ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 года назад +81

    አሰተያየት ልስጥ ለምን አንድ ወጥ አቀባዉም ድብልቅልቅ አለ ቀረሉ ሳሎን ሙሉ ወጥ ቢሆን ከላይ ቆሪኒሱላ ደማቅ ቀለም ቢሆን ስያምር 🥰

    • @user-zn9ht3bi3s
      @user-zn9ht3bi3s 2 года назад +1

      ዲሮቀረ ዲብልቅልቅከለር

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 2 года назад

      @@user-zn9ht3bi3s ምን

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትአለምየደምሪኝኝኝ

    • @lubabayoutube5663
      @lubabayoutube5663 2 года назад +1

      ክክክክክ beነገራችላበ ዎንዳች ማደባልቅ የውዳሉ የነ ም ባል ትምርት በየት አስምስሎ ቀብቱ ላከል ኝ

    • @user-ei8go5fm3u
      @user-ei8go5fm3u 2 года назад +1

      ትክክል

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 года назад +11

    ማሻአላህ ወላሂ የስዉደታስ ያስደስተኛል🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሰዉ ለፍቶ ዉጤታማ ሲሆን ደስይላል🥰🥰በርቱ

  • @awelo6570
    @awelo6570  2 года назад +42

    ኧር ኮመታሮች በሳቅ ወላሂ አይ እናንተ ኑሩልኝ
    በጣም ወላሂ ሚያስቀው አስተያዬታችሁ በቃ እቀይራለሁ😀😀😀🤣

    • @semira1396
      @semira1396 2 года назад +3

      አረ በአላህ ለቤትህ አድሥ ነኝ የበሩን የመሥተዋቱን ዋጋ ንገረኝ

    • @awelo6570
      @awelo6570  2 года назад

      @@semira1396 እሽ

    • @hawahawa4483
      @hawahawa4483 2 года назад +1

      🤣🤣🤣

    • @oumabdulwehab2562
      @oumabdulwehab2562 2 года назад +1

      አንድ አይነት ቀለም ቀቡት ወላሂ በጣም ያስጠላል ከላይ ሌላ ከታች ሌላ ሙሉውን አንድ አይነት ነው የሚያምረው

    • @seadahussne340
      @seadahussne340 2 года назад +2

      @@awelo6570 ክክክ ኑሮ ውድነው ዝምበላቸው

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 2 года назад +5

    ባል እና ሚስት‼️
    =========
    ለፈገግታ…
    #በጣም የሚዋደዱ ባለ ትዳሮች ነበሩ በፍቅራቸውም ሆነ በታማኝነት ተወዳዳሪ አልነበራቸውም!!
    ||
    በአጋጣሚ ከዕለታት አንድ ቀን ሸይጧን ከመሀላቸው በመግባት ፍቅራቸውን እንዳልነበር አድርጎ አጣላቸው በንዴት በተሞላ ቃላት፣
    ||
    "የኔ እህት ትሰሚያለሽ ጧት ሲነጋ እዚህ ቤት እንዳላገኝሽ የምትፈልጊውንና የምትወጂውን ነገር በመያዝ ከቤት ውልቅ እንዳትዩ አሳስብሻለሁ ሁለተኛ
    አይንሽን ማየት አልፈልግም!!
    ሚስት፦ 'እንዴት የኔ እህት እባላለሁ ሚስትነቱ ቀርቶብኝ ብላ ኡ ኡታውን አቀለጠችው። ሆኖምግን ወደ ወላጆቿ ቤት እንድትሄድ የፈቀደላት ንጋት ስለነበር
    ምሽቱን ቤቷ በመቀመጥ አሳለፈችው
    ||
    አቶ ባል ከተኛ የማይነቃ ሰው ነበርና መኝታ ክፍሉ በመግባት እንቅልፍ ለሽ ብሏል
    የሚገርመው ከእንቅልፉ ጧት ሲነቃ እሱ እራሱን ያገኘው ከሚስቱ ቤተሰቦች ጋር ነበር እሱም በመደንገጥ
    ይህን ሲል ጠየቃት
    "የተኛሁት ከቤት ነበር ለመሆኑ ማነው እዚ ያመጣኝ ሲል
    ||
    ሚስትም፦ሲነጋልሽ የምትወጂውንና የምትፈልጊውን ነገር ይዘሽ ውጪ አልከኝ እኔ ደግሞ የምፈልገውንና የምወደው አንተን ስለሆነ እንቅልፍ ከተኛህበት
    አንስቼ በመሸከም ወደ ቤተቦቼ ቤት ይዤህ መጣሁ ስትል መለሰችለት።
    ||
    ባልም በመገረም በመደሰት የኔ ፍቅር ማታ የተናገርኩት ተሳስቼ ነው ይቅርታ አድርጊልኝ ብሎ ግንባሯን ሳማት
    ||
    ወንዶች አሚን በሉ እንደዚ በተኛህበት የምትሰርቅህ ሚስት ይስጥህ።
    እናም ወንድሜና እህቴ መጥፎን ነገር ወደ ቀና አስተሳሰብና ወደ ጥሩ ነገር በመለወጥ ትዳራችሁን ውብ አድርጉ።
    ||

  • @fafitube4259
    @fafitube4259 2 года назад +27

    መሸአለህ የምራል ዝም ያላ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሷሏለአላህ ዓላህ ወሰሊም👍🌹

    • @user-bn5qn7zp7j
      @user-bn5qn7zp7j 2 года назад +1

      ደምሪኝ ፉፊየ እመልሳለሁ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትአለምየደምሪኝኝኝ

    • @fafitube4259
      @fafitube4259 2 года назад

      @@kamilawollo7528 እሽነይ

    • @user-zf7cd3cq3u
      @user-zf7cd3cq3u 2 года назад

      እህቶቼ እንደመማር በቅንነት

    • @user-im6qe2mr8k
      @user-im6qe2mr8k 5 месяцев назад

      صلى الله وعليه وسلم🎉🎉🎉🎉

  • @user-zo2fx2yg3b
    @user-zo2fx2yg3b 2 года назад +15

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ በረታ ጠንካራ ወንድ ደስ ይላን ሺ አመት ኑሩበት የኢማን የፍቅር የደስታ ቤት ያድረግላችሁ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад +1

      እሕትአለምየደምሪኝኝኝ

    • @sufiyas1919
      @sufiyas1919 2 года назад

      ሺአመት ኑሩ አይባልም

    • @user-zf7cd3cq3u
      @user-zf7cd3cq3u 2 года назад

      አሚንን ማሬ በቅንነት እንደመማር

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 2 года назад

    ሀሪፍ ነው ማሻ አላህ መጣም ቆጆ ቤት ነበር ግን ቀለሙን የጠላ ቤት አሥመሠልከው አንድ አይነት ነው ሀሪፉ ከዚህ ውጭ በጣም ቆጆ ነው

  • @ሪችነኝየቦረናዋ
    @ሪችነኝየቦረናዋ 2 года назад +13

    ማሻ አላህ ሲያምር ሺ አመት ኑርበት ያረብ እኛም ሀሳባችን ተሞልቶ ለሀገራችን ያብቃን

  • @nesihatube7325
    @nesihatube7325 2 года назад +2

    ሰው ምርጫው ለራሳቸው ካማራቸው የውጭ ሠው ምቤት ናችሁ ምርጫ የግልእንጅ የጋራ አይደለም።ማሻአላህ የተባረከ ቤት ይሁንላችሁ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 года назад +3

    ያምራል ግን አንድ ወጥ ብትቀባው የበለጠ ያምር ነበር በተለይ የመኝታ ክፍል ያለው ቀለም ሥልጤ ወለኔ እና ጉራጌ ለሣር ቤት 🛖 የሚቀባው ይመሥላል በተረፈ በርቱ

  • @አማራነኝፋኖ
    @አማራነኝፋኖ 2 года назад

    አሥተያየት ሥለጠየቅክ መሥጠት ተገቢነው ለጠየከው መልሥ አቀባቡ ልክነው ግን የቀለም ምርጫህ ለመኖሪያቤት የሚሆን አይደለም በተለይ የሣሎኑ ከለር ደማቅ ከመሆኑም በላይ እንደድምላይት አዘበራረከው ድምላይትነው የሆነው አይሥብም ሢጀመር ቀለሙም አሠራሩም ለመኖሪያቤት ቀለም እንደዚህ አይሠራም

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 2 года назад +3

    መኪ ስታየው ኡኡኡኡኡ ነው የምትለው ክክክ ተጫወክበትኮ

  • @መርየምከሸዋሮቢት
    @መርየምከሸዋሮቢት 2 года назад +2

    ማሻአላህ አንበሳ ባለቤትህን አበጃጅና ጠብቃት ቀለሙ ለአንተ ካማረህ ያምራል ለሌላዉ ባያምር ምን ቸገረህ

  • @user-yv6fy6yn8n
    @user-yv6fy6yn8n 2 года назад

    ቤቱ ያምራል
    ቀለሙን ግን ከየ ሰፈሩ ሰው የተረፈውን ለምነህ የቀባህው ነው የሚመስለው አንድ ክፍል 6 አይነት ቀለም

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 года назад +19

    ማሻአላህ በጤና በአፊያ ኑሩበት ዉለድክበዱ ዳሩኳሉበት

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 2 года назад +6

    ያምራል ሀሪፍ ነው በሰላም ተገናኚታችሁ ውለዱበት ሚጣንም አሳድጉበት

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ደምሪንእህት

  • @medinamedina3034
    @medinamedina3034 2 года назад +1

    ማሻአላህ ያምራል ግን ቀለሙ አዳይነት ቢሆን ሀሪፍነበር

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +14

    ኑ ዲናችንን እንማር🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @እሙፈውዛን-ፀ2በ
    @እሙፈውዛን-ፀ2በ 2 года назад +3

    አረበኛው ፁሁፍ ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏነው የሚለውው

  • @tm5812
    @tm5812 2 года назад

    ማሻ አላህ በፍቅር በሰላም የምትኖሪበት ያርገው
    ይቅርታ ግን ቀለምህ አልተመቸኚም የሳር ቤት አረከው በጥላትናባመድ የምንኩለውን

  • @ራኒያፍአድ
    @ራኒያፍአድ 2 года назад +1

    ምነው የዛር ቆሎ አስመሰልከው
    ቤቱ ያምራል ቀለሙ ዝም ነው

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад +1

      ራኒ ደምሪኝ እህት

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 года назад +5

    ቤቱ ማሻአላህ በጣም ያምራል ቀለሙ ግን በጣም ያስጠላል ለምን አንድ አይነት አላደረከውም ማለቴ አንድ ክላስ ላይ ከአንድ ከለር በላይ አያምርም

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትአለምየደምሪኝኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      ልለንበር።ቀይቀለምአልወደም።ይኒምደገሙኛይላልአይይ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 года назад +11

    እረ ማሻአላህ የሚያምረውን ቤት ተጫወትክበት እኮ እረ ያንተስ ከፋ በጣም ከፋ አወል በቃህ እንዳጨርስ ሌላኛውን እንዳቀባ ለባለሙያ ወይም ሱከሪ ከለር ቀባው ሳሎኑን የድሮ ሳር ቤት በአመድ በበት እንደምንቀባው ተጫወትክበት የሚስትህ ምርጫ ከሆነ የምትኖሩበት እናንተ ስለሆናችሁ ተወው ግን ለተመልካች እንደኔ አይስብም ቤቱ ማሻአላህ

    • @user-ej9hu4so4m
      @user-ej9hu4so4m 2 года назад

      ههههههههههههه

    • @user-ej9hu4so4m
      @user-ej9hu4so4m 2 года назад

      Wela kerebt ommul bet awol

    • @مريمعليك
      @مريمعليك 11 месяцев назад

      ​@@user-ej9hu4so4mክክክክክክ እዉነትሽ ነዉ ልጅነቴን አስታወሰኝ

  • @fjf7535
    @fjf7535 2 года назад

    ኸረ ቀለሙ አይመችም አድአይነት አርገው ዝብርቅር አረከው ቤቱ ያምራል

  • @tude-oi5zy
    @tude-oi5zy 2 года назад

    ይቅርታ. ግን እዴራ ሴ አስተያየት. ልስጥ. ድብልቅልቅ ያለ ቀለም መቀባት የለባችሁም. ቤት. የሚምረዉ. አድ አይነት ከረን ሲሆን ያምራል. ዝጉርጉር. አታርጉ. ቢያስ በተላይ ዉጭ ያላችሁ ሰወች ታቃላችሁ.

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 2 года назад +1

    ማሻአላህ አወል ሞያህን ሳላደቅ አላልፍም ግን ከለሩ ትንሽ....,የላሜራ መስታወት እስከስት ይገኛል

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 2 года назад +3

    ቤቱ ያምር ነበር ግን ቀለሙ በጣም ያስጠላል,አሁን ፋሽኑ ደማቅ ቀለሞች አይደለም ፈዘዝ ያሉ ናቸው

  • @digali3517
    @digali3517 2 года назад +6

    ኧር እዚህ ቤት ብራንድ የሆነ ኮመት አለ 🤣🤣🤣 ምናለ ለሞራሉ ስትሉ ጥሩ ነው ብትሉ የማትረቡ

    • @user-fe1kp8oj4g
      @user-fe1kp8oj4g 2 года назад

      እኛ ሀበሾች አይቶ ማለፍ የለምኮ ክክክ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ክክክ መቸም መኪም በዚህ ቀለም ስለማትስማማ እሷ እስክትሄዲ ነውጂ ትቀይረዋለች

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ሰብ አዲርጉኝ በቅንነት

  • @user-xc5oo8bu7n
    @user-xc5oo8bu7n 2 года назад

    ዋናው ቤቱ መቆሙ ነው ግን የቀለሙ ነገር 1 ክላስ ላይ ይሄን ሁሉ ቀለም ክክክክክ
    አላህ የአፊያ የሰላም የርዝቅ ቤት ያድርግላችሁ

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 года назад +2

    እረ ኡኡኡኡቀለሙ ያፍሪካ ልብስ አስመሰልክው 😂😂😂😂 አደአይነት ቀባው ቤቱ ማሻአላህ የደሮ ሳር ቤት ነበር አመደ እበት ቀይ አፈር ኖራ እሚቀባው አደ አይነት በባ ለሙያ 🌹👍👍 አስቀባው

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 года назад

    እር ወንድም ምነው ድብልቅልቅአርከው አያምርም አንድ ወጥ ብታርገው አቀባብህ ጥሩነውግን ቀለሙንድብልቅልቅአርከው

  • @zehara605
    @zehara605 2 года назад +1

    ቀለሙ በጣም ይከብዳል ለማየት እራሱ በል ቀይር ኪሳራ ሁለተኛ

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 2 года назад +1

    በል ቀለሙን ቀይረው የዛር እህል አስመሰልከው የት ነው ቤት የሰራህው

  • @hawaadam609
    @hawaadam609 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ወንድሜ ጎበዝ ነህ አላህ በአፊያ በፍቅር የምትኖሩበት ያድርግላችሁ ግን ሳላ ነጭ ቀለም ነው የሚምረው

  • @hayathayat-sj7oj
    @hayathayat-sj7oj 2 года назад

    ማሻአላህ ጎበዝ ግን ቤቱ ቡራ ቡሬ ሆነብኝ ደሞ በጣም ቦጌ ሆነ መቸም ሰው እደ ምርጫው ነው

  • @eritreantiktokhabesha762
    @eritreantiktokhabesha762 2 года назад +2

    ሲያምር ዛር ያለበት አተ ቤት ይመጣል አወሌ እ

  • @ራያራዩማዮቶፕራዩማ
    @ራያራዩማዮቶፕራዩማ 2 года назад +4

    ይቅርታና ቀለሙ ትምርት ቤት መስሏል አድአይነት ወጥ ቀለም ሲሆን ያምራል ቀለሙ በፍፁም ይደብራል

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 2 года назад

    ቀለሙ ብትቀይረው እኔም ዛሬ የቤት ባለቤት ሆኛለሁ ግን ሰርተው ቁልፍ ነው የሚያስረክብት

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 2 года назад +10

    እንደውቃቢ እህል ድብልቅልቅ ያለ ከለር አንድ አይነት ከለር ቢሆን ያምራል የኔ ኮርኒሱ ሁለት አይነት አለው ቅርፁ ላይ ሌላው ነጭ ነው ግርግዳውም አንድ አይነት ነው በርግጥ የየክፍሉ ቀለም የተሉያየ ነው ማሻ አላህ ላተ ደስ ታለህ አብሽር የደስታ ቤት ያርግላችሁ

    • @user-so6hw8bs1c
      @user-so6hw8bs1c 2 года назад +1

      🙈😂😂😂

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 2 года назад

      @@user-so6hw8bs1c ምን ላድርግ ብለሽ ነው ሰብ አርጊኝ የሀገሬ ልጅ

    • @user-so6hw8bs1c
      @user-so6hw8bs1c 2 года назад +1

      @@Tube-zk4yh ገና ድሮ ነው ያረኩሽ እማ እኮ ሚታህ ሸር ሥለሚያደርገው ሊንክሽን

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 2 года назад

      @@user-so6hw8bs1c የኔውድ እኔኮ ሌላ ኡሙ ሚፍታህ ነኝክክክክክ የዩቱበሩ ሚፍታህ እናት አይደለሁም የልጀ ሞክሸ ስለሆነ ነው የኔን እንኳን ሸር ሊያረግ ሰብም አላረገኝክክክክክክ

    • @user-rb9rm5yl6r
      @user-rb9rm5yl6r 2 года назад +1

      🤣🤣🤣የወቃቤእህልማኮ

  • @ኡምሀምዛነኝስደተኛዋ

    ምነው በያይነት ወጥ አደረከው አቀባብህ ግን ጎበዝ ነህ

  • @user-wk8oi9id5h
    @user-wk8oi9id5h 2 года назад +1

    ማሻአላህ ነው የሰላም የፍቅር ቤት ቢሥሚላ የበረካ አላህያርግላችሁ ላኢላሀኢለላህን በልባችሁም አላህ ይወፍቃችሁ ለቤታችሁ እንደተለጠፈው
    ከአንድ አላህበስተቀር በሀቅ የሚመለክ የለምና

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 2 года назад +5

    ቤቱ ያምራል በጤና ኑሩበት መሸአላህ የቀለሙ ነገር ዝም

  • @user-gx6yy8wt5k
    @user-gx6yy8wt5k 2 года назад +2

    ቀለሙ ግን ምንም አይሰብ ቤቱ ያምራል የጤና ቤት ይሁንላችሁ

  • @mahaamadyesuf6208
    @mahaamadyesuf6208 2 года назад +1

    ቤቱ ቆጆነበር ተጫወትክበት የሣር ቤት አሥመሠልከው😳😳

  • @zuzu-z6d
    @zuzu-z6d 7 месяцев назад

    ቀለሙ ግን ያቃዣል ምቾት አይሰጥም አዝጎርጎርከው ሀዲቃ መስሎ የለደ😅😅😅😅

  • @hayutube2591
    @hayutube2591 2 года назад

    ማሻ አላህ ነው ቤቱ የቀለም ከለር አበዛህበት ነጭ በሰማያዊ ድኮር ብቻ ቢሆን ይሻል ነበር ወይም ሽሮ ከለር ቢሆን ሀሪፍ ነበር ጨርሰህ የህፅናት መዋያ አስመስልከው

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 2 года назад +2

    ምነውተደበላለቀ ቀለሙው

  • @ፓናዶልቲዩብ
    @ፓናዶልቲዩብ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ የጤና ያፊያ ያድርግላችሁ
    ቀለሙ ግን አያምረም ድብልቅልቅ አለ ኮርኒሹ እሽ ግርግዳው ግን

  • @መሬምአወልአወል
    @መሬምአወልአወል 2 года назад +1

    ማሽአላህ በፍቅር በአፊያ ኑሩበት ቀለም አንድ አይነት ሲሆን ነው ቤት የሚያምረው ማለት ባታደበላልቀው አሪፍ ነው

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад +1

      እሕትአለምየደምሪኝኝኝ

  • @user-pu1ut4mp8x
    @user-pu1ut4mp8x 2 года назад +1

    ማሻአሏህ በሰላም በፍቅር ኑሩበት እኔም እርስ ነኝ የምቀባው ቀለም ቤቴን ስሄድ ምርጫህ ግን አልተመቸኝም ከለሩ

  • @አላህከሪም-ፈ1ከ
    @አላህከሪም-ፈ1ከ 2 года назад +2

    የድቢ ወጋሪ ቤት መስሏል ቤቱ ማሻ አላህ ነበር

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 2 года назад +1

    ተዘበራረቀብኝ ግን መሻላህ ጎበዞች 🥰🥰🥰

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 года назад

    ማሻአላህ አወል ቤትህ ያምራል
    እኔም ላሳድስ ነበር ቀለም ቤቴን
    70 ቆርቆሮ ነው የስት ብር ቀለም ይበቃዋል ለማሳደስ ነው ፊት ሁሉም ተቀብቶ ነበር
    በአላህ መልስልኝ ሞያተኞችን ጠይቀህ ኮሜት አስቀምጥልኝ

  • @ياحبيبييارسولالله-ر5خ

    ግን ቀለሙን ለምን አንድ አይነት አልሆነም

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 2 года назад

    አዳይነት ደዛይን ምርጫህ ቢሆን የበለጥ ያምራል ይህ ያኔአሥተያየትነው በተረፈ በርታ ላገርህ ታበቃህ አልሀምዱሊላህ👍👍

  • @bint4181
    @bint4181 2 года назад +1

    ማሻአላህ ቤቱ ያምራል ቀለም በዛበት እኔ እንደት እደሚያስጠላኝ ቀለም

  • @مريمعليك
    @مريمعليك 11 месяцев назад

    የኮርኒሱ ዋዉ ነዉ የግርግደዉ ገን የድሮ ሰርቤት የምንሰዉ የከሰል ዲዘይን ነዉ ክክክ አቦ ኑሩበት ይመቻቹ

  • @fayafifa3474
    @fayafifa3474 2 года назад +3

    ማሻ አሏህ እፍፍ ቤት መሠራት ከባድ ነዉ የእኔም ቤት አልቆ የማይበት ቀን ናፈቀኝ

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h 2 года назад +2

    የሚያምረውንቤት ተጫወትክበት የቀለምምርጫህ ቦጌነው ደብዘዝያለቢሆን አሪፍነበር

  • @hdhdhdhdh3858
    @hdhdhdhdh3858 2 года назад

    ማሻአላህ ቤቱ ያምራል ተደሰቱበት ግን የቀለሙን ተወው በተፈጥሮየ ከሩቅ የሚጣራ/ድምቅ ያለ ከለር አልወድም የግሌ አስተያየት ነው

  • @salihat7830
    @salihat7830 2 года назад +4

    የቤቱ ዲዛይን በጣም ያምራል ማሻአላህ ግን ቀለሙ የትምህርት ቤት የአደኛ ክፍል አስመሰልከው

    • @awelo6570
      @awelo6570  2 года назад

      😀😀😀ወዬው

    • @fatimeadbu8796
      @fatimeadbu8796 2 года назад

      @@awelo6570 ዝበላቸው አተን ደስካለህ እናተ ናቺሁ የምትኖሩበት በፍቅር ኑሩበት

    • @user-ud3rh1yv9o
      @user-ud3rh1yv9o 2 года назад

      😂😂😂

    • @zabibasaeed8786
      @zabibasaeed8786 2 года назад

      😅😅😅😅😅

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 2 года назад

    ዘመናዊ የጨት ቤት 60ቅጠል ቆርቆሮ ለመስራት ስት ይፈጃል በአላሕ እዳታልፈኝ S nagn ye babowa

  • @user-hp8gz2xo1m
    @user-hp8gz2xo1m 2 года назад +1

    ወይኔ ማነዉ በካሜንት ዘና ያለዉ
    ግን ግን ምነዉ የማስታወቂያ ቀለም አደረከዉ የተዘበራረቀ ነገር ክክክክክክ ተጨወትክበት
    ጥሎብኝ የቀለም ብዛት አልወድም

  • @ربياشرخليصدري
    @ربياشرخليصدري 2 года назад +1

    ማሻለህ ከቀለሙ በቀረ ያምራል በደስታ በጤና ኑሩበት ግን የጭቃ ቤት ነው መልሱልኝ?

  • @ኢትዮጲያዩቱብ
    @ኢትዮጲያዩቱብ 2 года назад +2

    ወንድ ልጅ እንዲ ሢሠራ ደስ ይለኛል ቤቴ ብሎ ሲሰራ ማሻአላህ

  • @ronsmc3355
    @ronsmc3355 2 года назад

    ኖሮ ሳላዉን ገለህዋል ምናለበት ዶተት ባታበዛበት ቀለም ምርጫችሁ አልተመቸኝም በተረፈ አሏህ የጤናና የደስታ ቤት ያርግላችሁ ሰዉ እዴበሽታዉነዉ እናተን ሀተመቻችሁ

  • @ዜድገጠሬዋዩቶብ
    @ዜድገጠሬዋዩቶብ 2 года назад

    ማሻ አላህ ያምር ነበር ግን ቀለሙን አደባለከው

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 4 месяца назад

    ቀለሙን ባደበላልቀወ እረፈነበር አወል ሣሎኑን አረጓደዬአደረገህ መኝታክላሡን ፒክብታደረገወ አረፈነበር ለማንኛወም አረፈነወ ማሻአሏህ ጎበዝነህ❤❤በረታ

  • @maa4631
    @maa4631 2 года назад

    አቦል ዋጋውን ንገርን እኔ መቶ ሽ ይወስዳል አሉይ ላስቀባ ነበር እዝሁ ሁኝ ይሻለይ ነበር ተቀብቶ ቢቀመጥ ምን ችግር. አለው ግን ብዙ ጓደኝቸ ይበላሻል እመግቢሽ ላይ ሽያላል አሉይ እኔ ደሞ ለውጨው አሁን ይባለኛል

  • @lubabayoutube5663
    @lubabayoutube5663 2 года назад

    ማሻ አላህ ነው ግን ትምርት በት መስሎል አየ ዎንዶች የቅልም ምርችቸ ያስቃል ሁላቸውም እስካሁን የምዳም ቅመሞች አንዴም አየትማቸው

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 2 года назад

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ማሻአላህ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 года назад

    ማሸአሏህ ቤታችሁ ያምራል አወሌ ግን ነጭ እና ከላይ የቀባሀዉ ቀለም ያምረል በፍቅር ኑሩበት እግድህ እናተን ደሥ ካላችሁ ይሁን ግን ሁለት አይነት ብቻ ቢሆን ያምራል እኔም ፎያለቤት ባሌ ሰርቶልኛል አሏህ በሰላም ያኑርን

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ የጤና ቤት ያረግላችሁ ጥያቄ ለምን በየክላሱ የተለያየ ቀለም ሆነ ማለቴ አንድ አንይነት ቢሆን የተመረጠ ነበር በከረል ከምትቀፐራረጡት አብዛሀኛው ቤት በቀለም ሙሸከል ነው

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 2 года назад

    ማሻአላህ ያምራል በሰላም በኢባዳ በዳስታ በጤና በፍቅር የምኖሩብት ያርጋችሁ አላህ ይባርክላችሁ ያረብ👏👏👏

  • @hayatem.d2249
    @hayatem.d2249 2 года назад

    እር አስር አይነት ቀለም አደረከዉሳ ያስጠላል አንድ አይነት አታደርግምዴ ሆ

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 2 года назад +1

    አስማለይኩም ወድም ማሻአላህ አሪፍ ቤት ነው ቤታችሁ እምወድልዱበት እምከብዱበት ያርጋችሁ ግን ቀለሙ ብርቱካኔው አላጀበኝም እደኔ ነው ደሞ ምርጫ የባለቤት ነው

  • @መርየም-ገ9ሐ
    @መርየም-ገ9ሐ 2 года назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ቤታችሁ ያምራል👌🏻👌🏻 ወንድምየ የታዘብኩትን 😜😜 አስተያየት🤷‍♀️ ልስጥ ሀሪፍነው ግን የሣሎኑ ቀለም ከላይ ኮርኒሡ ነጭ ሁኖ ከታች ደሞ ትንሽ ፈዘዝ ያለ ቢጫ🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️ ከለር ቢሆን ቆጆ ነው kkkkkkkk

  • @እኔነኝወለየዋ
    @እኔነኝወለየዋ 2 года назад

    ተኋላ ድዛይኑን አሳየን እስኪ ሙሉውን

  • @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
    @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ 2 года назад +2

    ማሻአላህ በደስታ በፍቅር የምትኖሩበት ያድርጋችሁ ውለዱበት ክበዱበት ማሻአላህ

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 года назад +2

    ቤቱ ግን የጭቃነውሲያምር

  • @EumuNesiha
    @EumuNesiha 2 месяца назад

    አይይይይይይ ቀለም ዘጋኝ ቤቱ ዋው ነበር

  • @seadina2616
    @seadina2616 2 года назад

    በአላህ የደከማችሁ ደክማችሁ የቀለም ቅባችሁንና የቀለም ምርጫችሁን አሳምሩት ቀለሙም ይሁን ቅቡ ለቤቱ አይመጥነውም ጉራማይሌ አታድርጉት አንዳይነት ይሁን

  • @fatumaseidtube3150
    @fatumaseidtube3150 2 года назад

    አወል ገርባ ነው አዳሜ ያገሬ ልጂ ????

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 года назад +1

    *ማሻአላህ ያምራል*

  • @habibaweloyewa7486
    @habibaweloyewa7486 2 года назад

    ትምህርት ቤት አሥመሠልከው እኮ ቀለሙን

  • @user-vy8pz3so1w
    @user-vy8pz3so1w 2 года назад +1

    በኮሜቶች ሞኩ😂😂😂😂መኪያ የት ነሽ እዴህ ቤቱን የውላይት ልብስ አረገው ዲብልቅል😂😂😂😂

  • @user-ll6bt8rp8w
    @user-ll6bt8rp8w 2 года назад +1

    ኮመቶች እኮ ስትት ያለበትን ያስተምራሉ እኔ መችም ለኮመቶች ያለኝ ፍቅር ቤትህ መሻአላህ ያምራል በጤና ኑርበት ቀለሟ ግን

    • @user-nr6de1sy2t
      @user-nr6de1sy2t 2 года назад

      ኪኪግንጨረሽዉ ቤቱማሻአላህ የቀለሙነገረግን ⁉️

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 2 года назад +1

    ያምራል ማሻ አላህ በሰላም በፍቅር የምትኖሩበት ቤት ያርግላችሁ

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r 2 года назад

    አዬዬዬየኔውስመቸነውየሚያልቀው የቤትጣጣአያልቅም ማሻአላህ ቀለሙ ተደበላለቀጅ ሸጋነውያምራል የጤናቤትይሁንላችሁ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ደምሪኝ እህትየ

  • @rabiaseid9366
    @rabiaseid9366 2 года назад +2

    ማሻ አላ ተባረካላህ አወሌ በፍቅር በሠላም የምትሮሩበት ያድርጋችሁ ቤቱ ግን የጭቃ ነዉ በአላህ

  • @user-nr6de1sy2t
    @user-nr6de1sy2t 2 года назад

    ክክክመኪ የተነሽ ቤቱን አበላሸዉእኮ

  • @erahmabintebaba6768
    @erahmabintebaba6768 2 года назад

    የኮርኔሱን ቀለም አትቀይርው ግርግዳውን ግን ቀይርው አንድ አይነት ብቻ ቀባው ሁሉንም ቀዩ ግን ያስጠላል የኔ አስተያየት ነው

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ራህማየ ደምሪኝ

    • @erahmabintebaba6768
      @erahmabintebaba6768 2 года назад

      @@TUBE-rv9zs እሺ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      @@erahmabintebaba6768 አመሰግናለሁ እህት

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r 2 года назад

    ቤቱ መሻ አላህ ያምራል የቀለሙ ነገር ተገጥሞ ይብሰል የስዕል ደብተር ነው የመሰለኝ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      እህት ደምሪኝ በቅንነት

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u 2 года назад

    የቀለሙ ብዛት ምን ጉድ ነው እረ ይደብራል

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 года назад +1

    ማሻአላህ ጎበዞችአላህበስላም መኪንም ያምጣልህነ በፍቅርበጤነየምትኖሩውበት ያርጋችሁ

  • @ፉፊየአላሕባሪያ
    @ፉፊየአላሕባሪያ 2 года назад +4

    ላኢለሀኢለላሕ መሀመድ ረሡለላሕ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ ማሻአላህ

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 2 года назад

    ወይኔ ቀለሙ ይደብራል ደሞ ብዙ አይነት ሆነዉ