የመጋረጃ ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 | Price Of Wall Curtain In Ethiopia 2020
HTML-код
- Опубликовано: 12 окт 2020
- Check out this video. • የመጋረጃ ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 |...
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Merkato Tube Развлечения
መርካቶ ዩቱብ እንኳን ደህና መጣህ በሜትር የቀሚስ ጨርቅ በተለይ ከፋዮቺ ከሀበሻ ቀሚስ እየቀላቀሉ የሚጠቀሙትን እንዳትረሳ ጣቃ ጠይቅልን ጠይቅልን የምትሉ ላይክ
የኔም ጥያቄ ነው
ድዛይነር ነሽ ወይ አብረን እንስራ
አይመሥለኝም ማማዬ ለመግዛት ፈልጋው ይሆናል
የመጋረጃ ሰፊዎቹን ሳላደንቅ አላልፍም። በጣም የሚያምርና ጥራት ያለው ሥራ ነው። ዋጋውም ቆንጆ ነው።
ኢትዮጵያ ትለምልም
ቤት ባገኘሁ ብቻ ዋናው ቤት ነው
እንኳን በሠላም መጣህ መርካቶ ኢቱፕ።እናመሰግናለን አሪፍነው
I like this guy who explains nicely and well knowledge. From canada
መርካቶ ቲዩብ በጣም እናመሰግናለን 🙏
አህለን መርካቶወቺ አሪፍ አቀራረብ ነዉ ደግሞ ብትን ልብስ ማለቴ ጣቃ የሴቶቺ የወዶቺ ብታሳዩን
እናመሰግናለን መርካቷችን
እናመሰግናለን መርካቶ
እናመሰግናለን ጥሩ ነዉ ።
የሻወር ቤት እቃዎች ከገንዳ ጀምሮ
ንገረን
አይይ መጀመሪያ ቤት ይኑረኝ እንጂ ለእቃም ሆነ ለመጋረጃ አልጨነቅም ነበር ዋናው መጠለያ ነው ለመረጀህ እናመሰግናለን
ከቻልክ የጨረቃ ቤቶችና ዋጋቸው ብትሰራልን
ሸቃሎች ቤት አሳየን ካላችሁ ላይክ አድርጉኝ በሉ መልካም ቀን
የጨረቃ ቤት ከምገዢ ይቅረብሺ እህቴ እኔን ያዬ ይቀጣ።
@@aleyeloveyebaliyenafaki7664 ለምን ምን ሆንሽ አንቺስ ግልፅ አድርጊው
ይቅርብሺ እማ የተሠራም እደገዠ ቦታም አትገዢ ህጋዊ ገዥ የት ነሺ ህጋዊ አለ የኔ ፈረሶብኛል ጨረቃ ጨረቃ የሰሩት የሚገዛቸውኳ አጥተዋል ጨረቃ ቤት እጅሺን አሺ ህጋዊ ቢወደድም ቦታ ገዝተሺ ስሪ እህቴ ምክር ነው ጨረቃ ቤት አለ የሚሸጥ የህቴ ግን አልመክርሺም ገዥ ብየ ሥደተኛ እደሆንሺ ይቅረብሺ እማ
@@aleyeloveyebaliyenafaki7664 እሽ አመሰግናለሁ ውዴ
በርቱ መርካቶ ዩትብ
ማሻ አላህ በጣም የምራል በርቱ የዳቦ መገጋርያ መሽንም ወገዉን አሰዉቀን
ዋው በጣም ደስስ ይላል መርካቶዎች
ለቤተመቅደስ መጋረጃስ ማዘጋጀት ይችሉ ይሆን
Good collection.
እናመሰግናለን መርካቶዎች የእናንተን መረጃ በጣም ነው የምወደው
Enamesegnalen gin meskeyawn waga alngerkenm yemfelgew neber
እናመሰግናለን ከቻልክ የሚታፈነው ብረት ድስት ጠይቅልን
Pls laundry bet lemkeft min endmiyasfelegih ena wagawen akirebelen abate please
ማሻአላህ በጣም ያምራሉ
እኳን ሰላም መጣክልን
በጣምደሰለል👍👍👍👍
How you guys delivering out side Ethiopian give us your website
መርካቶ ቲቪ ምነዉ ጠፍችሁ በሠላም ነዉ
can u tell us how much is the tax to ship used cars to ethiopia from usa
Enamesegnal
አድርቅ ነክ ተጥያቂው ዋጋ አትናገርም ምን ወደግራ ወደቀኝ ትሄዳለክ አንገዛም ።
😂😂😂
Kkkkkk
የኛ ሰው ችግር ነው ሁሉም ነጋዴ ግልፅነት ይጎላቸዋል በተለይ መርካቶ ዞር ዞር ካላላችሁ መበላታችሁ ነው።
@@fs-ul9tv ክክክክክክክ
እኔ እራሡ ባሣልፉ ባሣልፉ
ያምራል
መርካቶ RUclips እናመሰግናለን
ማሻአላህ ያምራል ግን ወደ ቡታጀራ ያደርሳሉ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አሪፍ
wowow👍👍
ምንም የሚገባ ነገር አልነገረንም በዚህ አይነት በጣም ውድ ነው
Welcome 🙏
ወዉ ያምራል
nice
አህላን ወንድም
በጣም ያምራል እኔም ካለሁበት ሀገር ይዤ አመጣለሁ ብየ ነበር አሁን ግን ተውኩት በፋሲካ በጌታ ፈቃድ እመጣለሁ
መርካቶ ቲዩፕ ባለውለታዬ ነህ
እንኳን ሰላምመጣቺሁ እኔም አረጓደናነጪ ሁለትአይነቱንእፈልጋለሁ
ሀሪፍ ነው ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዋም ብቅ ይበሉ ቪድዮ በማየት በርቱ
ማሻአላህ
ቆይ ግን ጥያቄ አለኝ የጨርቁ የብቻ የእጅ ስፊት የብቻ የመስቀያው እቃወቹ የብቻ ነው እንደ ዋጋ እንደ???
አረቢያ መጅሊሥ ሥንት እንደሆነ ጠይቅልን መልሥ እጠብቃለዉ
Tv stand & yesofa table teykelen
በጣም ውድ ነው
ዋውውውውው
Please please I need the price of fridge? medium
ሁሉም ጨርሰህ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ዉጤቱ ይሄ ይመጣል ብለህ ዋጋዉ ቁጭ አታደርግም ግራ አጋባኸን እኮ ቀኝ ግራ እያልክ ምንሼ ነዉ???
እዚህ ቪድዮ ላይ የምታዩት መጋረጃ ሠራተኛ ደምበኛን የሚያጉላላና ከስራው ወሬው የሚቀድም ነው። የእኛን ቤት ሊሰራ ተስማምተን አበላሽቶ አስረክቦኛል። ተጠንቀቁ ። በእኔ ይብቃ!!
የዚህ ፔጂ ተከታታይ ሁሉ መጋረጃ የሚሰረው ልጂ አጭበርባሪ ነው ከኔ የደረሰ እዳይደርስባችሁ በተለይ ውጭ አለም ያላችሁ ሰወች የኔን ግድ የለም የሀቅ አምላክ መድሀኒያለም ፍድን ይስጥህ የሰራኸው አይባርክ በውነት
አወ ቀሚስ እና ድሪአ ዋጋወቺን አሳየን አጠቃላይ እናመስግናለን
Selam selam M RUclips selameh bezet yibel lemitaqerbelen merejawoch kelib enameseginalen qetelebet Eski bazin gize ye stegurbet eqawoch sent yihonalu seralen merkato RUclips
እርርርርር በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
አደራ የምንላችሁ ቤት ሳይኖራችሁ የቤት እቃ ምን እዳትገዙ አደራ በኔ የደረስ እዳይደርስባችሁ እኔ ቤት ለገዛ በየ እርርርር በጣም ውድ ነው። በተለይ አ. አ.
መስዬ እቃው አለ ግን ? እኔ ደግሞ ብቱን ገዝቼ ውስጡ ባዶ እኔ ብቻ !
አንቺ ባለ እቃ እኔ ባለ ቤት ሆነን ብቻችንን ከእቃ እና ከቤት ጋር ቅርቶ ከምንል ለምን መላ መላ አናስብለውም ።
አለ አይደል ..;
የኪችን ካብኔት የሚገጣጥሙ ሰዎች ካሉ አቅርቡልን ተባረኩ።😍😍😍
የፀጉር ቤት እቃዎችን እባክህ ጠይቅልን
Enamsgnaln merkato botawo ytu ga new
እስኪ አረቢያ መጂለስ ከትንስ እስተትልቅ አሳየን
ለቤተክርስቲያን እሜሆን መጋርጃ አቅርብልን
አይ ኮመንቶች እንዴት እንድምትመቹኝ መጠይቁት ነገረ ዩለም እኔ ምንም አልጠይቅም የምየቀረበውን ምከተታለሁ በፅበይ አንድ ነኝ ሽቃለው የዱባይ ነኝ
የማጋረጃ ብርት ወፍራሙ ስንት ነው
በፈለግንው ዲዛይን ብንፈልግ ትሰራላቹህ
መርካቶዬ ብትን የሴትና የወንድ ልብስ ማለቴ ሱፍ አሳየን
Sofaa inaa bifee ye 2013 asayenyii
እናመሰግናለን የቲቢ ዋጋ ፣ያገር ልብስ ብታሳየን
ያጃመአ. አሁን. የሚለው ነገር. የገባው. ያስርዳኝ. ሂሳቡግልፅአልሄነልኝም
Wowowowowowowo
አረቢያንመጅልስ ባሁኑሰአትሰትእደሆነጠይቅልን በተረፉጠክር
ዋጋውን ቁርጥአድርጋችሁ ንገሩን ሂሳብን
አጠቃላይ ዋጋውን ተናገር
ሊጡ ሣይኖር ምጣድ ማሞቅ ምን ዋጋ አለዉ ወንድሜ
እንሻአላህ ይኖርሻል አብሽሪ እህቴ
አብሺሪ ይገዘል ከለሺ
በሳቅ ገደልሽኝ !!!!! ባለቤት የሌላቸው ቤቶች ስለተገኙ ከርሱ ላይ ከሰጡን መጋረጃ የት ሄደን እንደምንገዛ እናውቃለን
ዋው. ማመን. አቃተኝ እንመጣለን.
የግድግዳ ማሥዋቢያ ወረቀት አለ እሥኪ በኮመት ገለጡልኝ
አው አለ በለፈው መርካቶ አሳይቶናል
@@user-tl6dk1vs3e እሥኪ ላኪልኝ. ሊክ. እንዳለ. ወይም. ቁጥር እንዳላቸዎ
የግርግዳ ማስቀዋቢያ ብለሽ ፃፊ እሚለጠፈው ይመጣልሻል በመርካቶን RUclips ቪዲኦ አለ ከነዋጋው
የአርብያ መጀሊስ ባሁኑ ስአት ያለብት በታቀርቡልን መርካቶ ቱዩብ እናምስግናልን
የኔም ጥያቄ ነው
የመሬት ወይም ቤት ዋጋ አቅርብልን
እናማሳግናላን ወንድማችን ባርታልን
በታረፈ ጥየቄዬይ እንድትማልስልን ታስፋ ኣላኝ
የቴሌቪዥን ዋጋ pls
ለምን. የ አንዱን ተጨርሶ የተሰቀለውን ዋጋ ለምን አልተናገረም ?
መጋረጃው አያምርም ሌላ ካለህ አሳየኝ❓❓❓❓
ቶታል ዋጋ ለምን አታስቀምጡም
Seki yesiramic waga tiyikelen
Where kontakt with you or numbers
ሰውየው ግን ዋጋውን ይደባብቃል
Tiru new botaw yet new akebabwe
እመሠግናለን ወንድሜ፨# ሠብስክራይብ እናድርገው #የስደት እህቶቸ#
ሀይ ደሴነሽ እንደየ
@@user-dq7jq9ov5v አወ
የባህል ልብስ ዋጋ
ለምን ቁጥር ማታሥቀምጥልን
ዋው አደኛ ነኝ ዛሬ ስኮምት እስቲ ወድሜ ቡለኬት ቤት ለመክፈት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል
ማሻአላህ
ዬርዳኖስ ሁሉንም ነገርሽን በሰው ላይ አትጣይ በእግዚአብሔር !
ቴክኖሎጂውን ይዘሽዋል ራስሽ ጎግል ላይ የምርትፈልግውን ነገር ማግኘት ትችያለሽ ማንበብ በዳንብ መራዳት ከከበደሽ በድምጽ መጠየቅ ትቺያለሽ በቪዲዬ እንዲያሳይሽ እና አይነቱን እና አሰራሩን እንዲያሳይሽ ከዛ ሀገር ቤት ያለው ማርኬት ላይ ፈልገሽ የፈልግሽውን አይነት በአቅምሽ ትገዢያልሽ!
እንደምትፈሊጊው አይነት ከፍታ እና አቅም መስሪያ ማሽን አለ!
ከ 10 ሺ ብር እስከ 5መቶ ሺ ብር አለ !
ከአስር ሺ ብር በታችም አለ ከፈለግሽ!
ዋናው ነገር በሰአት በቀን በወር ምን ያክል ቦለኮት ማምረት ነው የምትፈልጊው በምንስ ያክል በሰው ሀይል!
እርግጠኛ ከሆንሽ ሞር ኢንፎርሜሽን የምታገኝበት መንግድ ላሳይሽ እችላለሁ
ዝም ብለሽ አላጋጭ የሆንሽ ከሆነ you are with a wrong person !
እውነትሽን ከሆነ እና ባጀት የመደብሽ አምበሲት ከሆንሽ በጣም የሚገርም እና የሚደገፍ አይዲያ ስለሆነ የማውቀውን ነገር ሁሉ አሳይሻለሁ ምን አይነት ማሽን የት እንደ ምት ገዢው እንዴት እንደምትገዢው ሁሉ አሳይሻለሁ! እውነቴን ነው !
@@user-cd9bt9bn9k እሽ እያላገጥኩ አደለም አረ ስለምፈልግ አድል እዴ የጠየኩት
@@user-cd9bt9bn9k ዘርዘር አድርገህ ብታስረዳን ለክፍለ አገር ይሆን ይሆን?
@@user-nr6ey6os4t
እሺ ኢሜልሽን
Yamerale
Yet new botaw ? Ine sigeba megzat silemfelg new
Merkato new
አንድ አመት ያልሞላቸው የህፃናት ልብስ አቅርብልን
yameral
ሃሪፍ የተባለ ሱፍ ሰት ነው ሜትር?
ለምን ፈለግሽው🤭
የሴቶችን ጣቃ አሳዩን ውድ ያገሬ ልጆች
አምባሳደር ወይም ሙል ልብስ (ሱፍ) የወንዶች ብታሳየን እናመሰግናለን
ዴሴ ከፍተኛው 3500 ነው ሁቢ
@@user-rm6wm2lm8v ሙሉ ነዉ
Borsa ena chama bitakerbilin arif nbr
ዋጋ ዉን በአማካይ የመካከለኛውን ከነአከሰሰሪው የ9 ሜትር ብትነግሩኝ
ጨርቁ ርካሽ ነው የሚቆልሉት የእጅ እያሉ የሚጨማምሩት ከብትኑ ጨርቅ 4እጥፍ ይጨምራሉ
ዋጋውን እቅጩን አይናገርምደ
ዋጋ በሚሜትር
እኔ የሚላቹ ለቤተ መቅደሰ ትሰራላቹ
ዋጋው ግልፅ ኣላረጋቹትም