Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😢 ወይ ጉድ የምር ግን የባስሊቆስ ወንዝ የሚባል አለ? የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ 👌ደራሲዋንም ተራኪዋንም እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏 ፍቅር የሰው ጅብ ሲያስብል ወይ ጉድ የሁሉም ገጸባህሪያት ታሪክ ከአዕምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ።
በተመሰጦ እና በአትኩሮት 2ቱንም ክፍል አዳምጨዋለሁ እናመሰግናለን እድገታችን በሀሉን ሁሉን ነገር ፍቅራችን የኑሮን ዜ አብሬ ኑሬዋለሁ በትዉስታ አብሬ ተጉዣለሁ እናሠግናለን በድጋሜ
ድራሲው ግን የትባርክ ይሁን