#ምስጢራዊው_ዘማሪ_በመብረቅ_አስመታኝ
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19c...
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
ሄናዬ እንወድሃለን አንተን ቤተሰብህ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርካችሁ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤❤❤
ኤንዬ እና ገኑዬ በጣም አመሰግናለሁ እወዳችኋለሁ ጌታ እንድትተዋወቁ መንገድ ስላደረገኝ ደስተኛ ነኝ ለዚህም በቅታችሁ ስላየሁ እግዚያብሔርን በጣም አመሰግናለሁ
ፓ/ር ካስዬን እና የግሎሪ ዞን ሚዲያ ክፍል አገልጋዮችንም መጋቢት 7 በሚሊንየም አዳራሽ የሚኖረንን የአምልኮ ፕሮግራም በቅንነት ስላስተዋወቃችሁልኝ ጌታ እናንተን እና አገልግሎታችሁን ይባርክ ማለት እወዳለሁ!
❤❤❤❤
ተባረክ ይድኔ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይድዬ 😍😍😍😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
MY DEAR BELOVED ENTIMATE BROTHER SINGER YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED YOU ARE HIGHLY BLESSED AND HIGHLY FAVOURED IN JESUS MIGHTY NAME HALLELUJAH.
ተባረኩ
በረታሁ😭
Both of them are so sweet, may the God if Avraham, Isaac and Jacob bless you both.
❤❤😢😢😢😢😢 waqayyoo gaarii dha 😢😢
ሄኒ በመዝሙርህ በጣም ተባርኬለሁ ይብዛልህ ❤❤❤
Yenane tarke eyawera new yemeseleg egzabehre melekam abate new 😢❤
Geta ke abat belay new
“ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።”
- ማቴዎስ 5፥8
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢
የኢየሱስ ፍቅር ከምንም ይበልጣል
ከእናቴም ከአባቴም ኢየሱስ ይባረክ
አይዞህ የኢየሱስ ፍቅር ይሻላል ዋዉ
ሄን በብዙ ተባረክ ❤❤❤❤😢😢😢
ሄኒ ትሁት ሰዉ ተባረክልን❤
You guys are a cute couple. Thank you for sharing your story
Heniye you are amazing
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤Amen Elelelelelel amen
ኦ ጌታ ሆይ እኔ በህይወቴ የምለው ነገር አለ የእናት የአባት ፍቅር አላውቅም ምንም የሰው ፍቅር አላውቅም በልጅነቴ ማንም ፍቅር የሰጠኝን ሰው የለም ግን አሁን ላይ ሳስበው እንደእግዚአብሔር ያለ ወዳጅ የፍቅር ፈጣሪ የለም አላውቅም ጌታ ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ እናት አባት ወንድም እህት ባል ልጅ የሚሆን የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት ኦ ጌታ ሆይ ብቻዬን አደለሁም ሁሌም በመንፈስ የሚያበረታኝ ❤❤❤❤ተመስገን
ከምታቀርባቸው እንግዶች ከህይወት ገፆች እጅግ ብዙ የሚጠቅሙ ስንቅ የሚሆኑ የህይወት ትምህርቶችን በብዙ እየቀሰምን ነው! ስለ ሄን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን! ፓስተር እንወድሃለን ❤
Heney yehenen mezimur sekefang bezu geze esemawalew enam betam new westen yemnkangna yemyastinanan tebark henye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ጌታ አንድ አደረጋችሁ በጣም ደስ ስትሉ ጌታ ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን ተባረኩ ፓስተር ካሴ ለምልም ቡሩክ ነህ አንተም
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘማሪ የዮሴፍ ስለሺን ጋብዘው ህልሜ ሰፈር አይቀርም የሚለውን
WOW ታባረኩ ጌታ አብስቶ ይባርካችሁ
ፓስተርዬ ራጅም እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም ነው የምንዎድክ ታባረክልኝ እና ከሃድያ ዘማሪዎች ዮሴፍ ሰሙኤል ብታቃርብልን
Amen Amen Amen geta eyesus zamanachune yhibareki
ጌታ ይበርከችሁ ተበራኩ ፡ በፍልምም እንጠብቀሌን
እግዚአብሔር ዓውቅ ነው እውነት
እግዚአብሔር ይምስገን 🙏🙏🙏ትባርክሁ 😍😍😍ካስዬ ጌታ እየሱስ
አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍
Amennn Amennn Jesus halleluja. Tebareku qedosan betame des ymel meskerenet.
ይመስለኛል ቀጠና ሁለት ቅዳሜ ጠዋት እኔና ፓስተር ሙላት ዘማሪ ቀርቶብን ቡኃላ ሻምበል ብርቅነህ ቢሮ ዉስጥ በር ዘግተዉ አንድ መዝሙር ያጠናሉ ጠጋ ብለን ስናደምጥ ስናደምጥ ቆየንና በሩን ከፍተን ገባን አየነው ሄኒ ገና ታዳጊ ወጣት ነዉ አበረታታዉ መከረዉና ልክ እንደዚህ አድርገውና ዘምር ብሎ ፀለየለት በቃ መድረክ ወጣና አገለገለ መዝሙሩም ተመችተህኛል ከምንም ከማንም የሚል ነበር ተባረኩ
Wowowow🍇🍇🍇🍇
Ameeen Ameeeeen amen
Kibre La Geta Yihuni Tabarakuu❤❤❤❤
Tabrake hene ba bezu tabrake pasterye anteme geta yebarake❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄኖክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ዘበኔ ይባረክ መዝሙሩ ትልቅ መልዕክት አለሁ ተባረክልን ተባረክልን
አለሁ እንጅ ጉዳይ በኔ ላይ በጣም የምወደው ዝማረ ነው ሄንዬ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው አብዝቶ ይባርክህ ሚስትህንም ልጆችህንም ጌታ ኢየሱስ ይባሪካቹ❤❤❤❤
Bettam Bettam emotional miyareg denk mesekerenet!!! Heni enkwan degu getta lezi abekah!!! ❤
በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ዘማሪ ሄኖክ ብዙ ግዜ አገልግሎትህን ተካፍያለሁ ተባረክልኝ አሁን ደግሞ ከውዷ ባለቤትህ ጋር ሳይህ እጅግ ደስ አለኝ ደግሞ ስክን ማለቷ ባለቤትህ ደስ ትላለች
ባለቤቱ ደስ ስትል ስታወራ😂❤❤❤
አሜን ሃሌሉያ እውነት ለእኔስ አምላኬ አልኝ እየሱስ ጌታ ነው ውውውው
ABSOLUTELY OH YES SIR.
ALshdsyi.. Adoniye.. Amen 😢😢❤❤
POWERFUL.
ABSOLUTELY.
What a powerfull testimony ❤❤❤
Henye befetm betam ewdih akebrih neber ahun degimo yebelete yemakebirh honehal keriw zemenih tidarih yibarek
❤❤❤❤ጌታ ዘመናቸውን ይባረክ ተባረኩ 💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
Ameeeeeeeeeeeen❤❤❤❤ igizabeher yebarikach 🥰🥰🥰
AMAZING.
Tebaku bebizu henok enwedachiwalen❤❤❤❤❤
betam dese yemel gize nbr geta iyesus hulachunem yebarkachu ❤❤❤❤❤❤❤ alw enji gudayi bane layi ameeeeeeen hallelujah
ተባረኩ በቡዙ ኤኒዬ ከነመላው ቤተሰቦችክ ፓስተርዬ በረከታችን ነክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምን አለው እንጅ ጉዴይ በኔ ላይ
አለው እንጅ ጉዳይ በኔ በላይ
ከኔ ጋር ያለው ነው አልሻዳይ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Heni, what a blessing singer! You are also blessed with an amazing and beautiful family. God bless you! Kassish, this is a work of holy spirit. it is becoming blessed and longing.
Amen amen❤
DEFINITELY SIR.
ትህትና የሞላበት interview bless you more Heni
ኡፍፍፍ አለ እጅ ጉዳይ እየሱስ ነው ኤልሻዳይ 😭😭 🎻🎻❤ አሜን
አሜን ሄንዬ ድንቅ ዝማሬ የሚነካ ነው & ገንዬ ተባረኩ ፓስተር ተባረክ ❤
አለው እንጂ ጉዳይ ከኔ ጋር_ አሜን አሜን
GOD bless you I like this song 🎶 ❤❤❤❤❤❤❤❤you’re my favorite singer
አሜንንንንንንንንንን ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
Amazing and beautiful, God bless you and your family more! God bless you too, Pastor!
በብዙ ተባረኩ❤ ቃል የለኝም ጌታ የሱስ በዚህ ፕሮግራም በሃይል እየሰራ ነው ።
Tabarku
ፓስተር ተባረክ ሄንዬ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ባለቤቱ ልጆቹን ጌታ ይባርክሌት ❤❤❤
Waw amen beautiful.
Tebareku ❤️❤️❤️❤️🙏🏾💐💐💐
Henye bemezmurochih betam tebarkenal tebarku
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER HENOK ADDIS, HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD JANET MEKONNENN AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
Waaaaaaaaaaw desssss yemel misikirinet new,,,, tebarekuligni 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
DEFINITELY.
Wowoww Amazing getaa yebarkachuu❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ትዳራችሁ ይለምልም ጌታ የበለጠ የተሻለና የላቀም አገልግሎት ይጨምርላችሁ ፓስተር ካሳ ጌታ ይባርክህ ስው ሁሉ ድንቅ ታሪክ አለውና ለእኛም ስለ ምታቀርብልን🙏🙌👏
ፓስታር በጣም አመሰግናለው ከምታቀሪባች እንግዶች ብዙ ተምራለው❤❤ ጌታ ይባሪክ
Amen
ድንቅ ነዉ ጌታ ሰዉ ይባረክ
❤❤❤ተባረኩልኝ
ገኒዬ አደራሽኝ ይህንን እግዜር የሰጠሽኝ ውድ ባልሽን ተንከባከቢው
ፖስተርዬ የምታማትመውን ነገር ብታስቀራት we love u so much
በትክክል.
እየሱሴ ስለ እነሱ ተባረክ
ተባረኩልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️
WOW.
Eebbifami pasrer kaasee❤❤
I love pastor Kasesh he is well trained, talented, hilarious, bold, kind heart, competent,,,, Keep it up pastor/ singer Kasahun!!
ገኒና ዘማሪ ሄኖክ በጣም ነው የምወዳቹ ገኒ ቅን ነሽ መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድናት ❤
ብሩክ ሁኑልን❤❤❤
አረ ወገኖች ላይክ እያደረግን እንጂ አሪፍ ፕሮግራም ነው ሁላችሁም ተባረኩ
Abbaako❤
እግዚአቡሒር አማላክ ይባርካችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሄኒዬ ተባረክ እንዃን ጌታ እረዳህ 😍😍😍😍
Uuufff geta yibarekachu ❤❤❤❤❤
ተባረኩ ከጌታ ጋር የሆነ ሰው ያስታውቃል❤❤❤
Wow❤❤
❤ተባርኩ እግ/ር ዘመናየችውን ሄኒ እና ገኒ ይባርክ የድኔ እንወድሃለን እንዲሁም ፓስተሪዬ ካስሽ እንውድሃችዋለን
በጣም ደሰ ትላላቹ ጌታ ይባርካቹ
ፓስተርዬ ብሩክ ነህ በጣም የምወድህ የምያካብርህ ❤❤
❤❤❤
Zemenachu ybarek brukan
ተባረኩ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፓሥተር ካሥሸ ሄንዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ ይባርክ በበለጠ ቅባት ተነሥታቹ የምድርቱ በረከት ሁኑ
What amazing wow be blessed all
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🍀
Stay blessed
ደስ ስትሉ በጌታ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Wow tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፣ ይባርካችሁ።