Rwanda | ሩዋንዳ እንዴት አንሰራራች Salon Terek
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Rwanda | ሩዋንዳ እንዴት አንሰራራች በዮናስ ክብረት ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ሞሼ ዳያን
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
ሳሎኖች በጣም በጣም አመሠግናሐው የኔ አፍ ነው የሆናችውልኝ አኔ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ለራሴ አይደለም ለልጆቼ አኔ ግን አይከሰትም ብዬ አላስብም የሚገርምህ ነጀርመን ታሪክ በጣም ተመሳሳይ ነው በስራ አጋጣሚ የመንግስት ሠዋች ሳገኝ ሀሳቤን ገልፃለው ግን አይደንቃቸውም በግሌ ከማየው ከመጨነቅ በቀር ምንም ማረግ አትችልም በተለይ ከተማ ስትኖር ምን አንደሚያስተምሯየው ራሱ ይገርመኛል መንግስት እንደሆነ ነፍጥ ካልዬዝክ መስሚያው ጥጥ ነው
ሰላም ሰላም ሳሎን ሚድያ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ ሀገሬን አስባት
አለም አቀፍ ህብረተሠብ የፓለስትንያን እንኳን ችግር መቼ መፍትሔ ሰጠ ለኛማ ማንም ዞር ብሎ የሚያየን አይኖርም ለማንኛውም የችግሩ ጠማቂ ይኸው አለም አቀፍ ተብየው እንደሆነ በማወቅ ሁሉም ኢትዮጵያውያን አገራቸውን መጠበቅ ብቸኛ አማራጭ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ሳሎን ቱዩብ በርቱ በጣም አስፈላጊ አስተማሪ ነበር በተደጋጋሚ ተመሳሳይ ትምህርት ያስፈልጋል። እናመሠግናለን
thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤
#ከፊደል ❞ሀ❝ ከመከራ «ዋ» የሚል ማንነት ካለህ ልጄ ልጅ አደለህም ትላለች የኔዋ 💖ውድዋ እናቴ😍 ለካ ቅኔው ያማል ቢቻ ሳይሆን እጅግ ያሣምማል!!!
ምርጥ እናት አለችህ ታድለሐል
ይህ አሳዛኝ አሁን በኢትዮጵያ እየተፈፀመ ያለ አለም ትኩረት ያልሰጠው የዜና ሽፋን ያላገኘ አስከፊ ጆኖሳይድ ታሪክ ነው
እህ ጆኖሳይድ የት አለ አከባቢ ፋኖን ልትለን ባልሆነ 😂😂
#አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍😍😍😍🙏
Selam selam salonoche
Ke Kongo betezerefe meaden
እኛ ወደብ አልባ አይደለንም
እረ እንፍጠን
ምኞትህን ነው እየነገርከን ያለሄዉ?
የትግራይ ህዝብ አንድ ሚሊዮን በላይ የተጨፈጨፈው በአረማኒያው አብይ አህመድ እሱ በቀሰቀሰው የህዝብ ቴሌቪዥ የጥላቻ ቃላት ህዝብን እና ሀገርን አወደመ። አብይ አህመድ ካልወረደ ሀገራችን ሰላም አይመለስም!!!!!? ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ ህዝቡ አንድ መሆን አለበት ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም።
አቢይ ለትግራይ መጨፍጨፍ ተጠያቂ አይደለም ተጠያቂው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሠራዊታችን ለሊት በተኙበት የፈጀው ሕውሐት ብቻ ነው ማንም ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ እንድትፈርስ አይፈቅድም
እቺ ሽጣም ሀገር አሁንም በተፍጁ