በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ተማሪ (ሉሊት ክፍል 29)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025

Комментарии • 385

  • @EyuFikr-r3m
    @EyuFikr-r3m 9 дней назад +11

    ካሌብግን ሉሊትን ጎዳና እያያት ጨክኖ ጥሏት ሄደ ከእንደዚ አይነት ፍቅረኛ ጥንቅር ብሎይቅር😂😂😂😂

    • @አልዋሽም
      @አልዋሽም 9 дней назад +1

      ይቅር ድብን ብሎ😂😂😂😂

  • @TigistAsfaw-zq7xo
    @TigistAsfaw-zq7xo 9 дней назад +9

    የሉሊት አዲሷ ጉዋደኛ የተመቸችው ብቻ❤

  • @MeeMee-g3v
    @MeeMee-g3v 9 дней назад +4

    ቀጣይ ቶሎቶሎልቀቁት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢🥰🥰😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሰይሉሊ፡እንኳአልሞትሽ😢😢😢❤❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 9 дней назад +5

    ካሌብ አሑን ፍቅርኛነው እጎዳና ስትወድቅ ዝምያለው ለምን ሔደች ይላል😂😂😂😂😂😂😢😢😢

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 9 дней назад +9

    ያረቢ ከእንደ ካሌብ አይነት ሽንተ ቀዝቃዛ ፍቅረኛ ሰውረን😢😂😅

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d 9 дней назад +11

    ጌታን ልእልቴ እደምትገባባት ገምቼ ነበር😢😢😢

  • @YeGr-lx8oi
    @YeGr-lx8oi 9 дней назад +7

    ሉሊት ን ገላት መስሎኝ ግን ክፉ ለራሱ ደግነት ለራስህ ነዉ

  • @MekdesGetschew
    @MekdesGetschew 9 дней назад +25

    እስኪ አይዞሽ በልኝ በጣም ከፍቶኛል💔💔💔💔😢😢😢😢😭

    • @KamStu-u7i
      @KamStu-u7i 9 дней назад +1

      አይዞሽ ፈጣሪከጎንሽይሁን😢

    • @fwh8268
      @fwh8268 9 дней назад +1

      አብሺሪ ማማየ😢😢

    • @MekdesGetschew
      @MekdesGetschew 9 дней назад

      @@KamStu-u7i አሜን የኔ ውድ😥

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 9 дней назад

      አይዞሽ እኔም ክፍት ብሎኛል ዝም ብሎ ያስለቅሰኛል ይጨንቀኛል

    • @ኑረየሀለበዋግሬስ
      @ኑረየሀለበዋግሬስ 9 дней назад

      ደሚርኝ

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 9 дней назад +5

    አዲሷን ልጅ የወደዳችኋት እስኪ በላይክ😊😊😊❤❤

  • @rahmayoutube4555
    @rahmayoutube4555 9 дней назад +5

    😂😂😂😂 አይ ካሌብ 😂😂😂ለምን ሄደች አላለም በፊት የት ነበር

  • @KalyeKalye-l2f
    @KalyeKalye-l2f 9 дней назад +4

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ😂😂

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 9 дней назад +1

    YeElsa wondmina ሉሊት ልጣበሱ ነው 😂😂😂ካለብ ጉድ ሊሆን ነው 😝😅😅😅😅😅

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j 9 дней назад

    Lulit jakna honeshal nulit Nuri shi hamat❤❤❤❤❤❤ yenehud faxari kanchi gar hiwun❤❤❤

  • @wayjowayjo3072
    @wayjowayjo3072 9 дней назад +76

    7ኛነኝ ውዶቸ ሠሞኑን በጣም እየከፍኝ ነው እስኪ ከጎኔ ሁኑ የማዳም ቅመሞች😢

  • @TenaWorku-u1k
    @TenaWorku-u1k 9 дней назад +1

    ካሌብና ሉሊት አድ አይነት ቦቅቧቃ ናቸው ወይኔ ካሌብ አይዞሕ እቺ አሩጊት አተባተባተበችሐአ ቆይ ዋጋዋ ነው ምሰጣት ያባትሕ ገዳይ ሚሥትሕም አሣጥታሕ ነበር

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech 9 дней назад +10

    ካሌብ እኮ ግን እውነተኛው የሉሊት ፍቅረኛ ቢሆን ኖሮ ለምን ጎዳና እንድታድር ተዋት ቢያንስ አብሮዋት ነበር ማደረ የነበረበት አደጋላይ እንድትወድቅ መተ የለበትም

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 9 дней назад +1

      ያስጠላል ድራማው ቢያን እጋዴኛ ቤት አትሄድም

    • @LubabaAbdu-g7p
      @LubabaAbdu-g7p 9 дней назад +1

      አወ ቢያንስ እሷን ከቤቱ መውሰድ ባይችል አብሯት መሆን ነበረበት የደረቅ ንዴት ምን ዋጋ አለው

  • @mahletbabey
    @mahletbabey 9 дней назад +6

    ፍቅረኛ ተብዬው ግን በችግሯ ግዜ አብሯት መሆን ሲገባው ጭራሽ ጎዳናላይ😢 ዴ እረወደዛ እንደዚህ አይነት ፍቅረኛ ገደል ይግባ ዴ

    • @halimetr533-od8qw
      @halimetr533-od8qw 9 дней назад +1

      😂እና እሀዘላይ ሁኖነዉ እና ያባቱን ገዳይ እየፈለገነዉ😂😂😂😂😂

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 9 дней назад +11

    ፍቅረኛ ተብየው እንዴት የማያቀው ሰው ቤት በርግዶ ይገባል ሲቀጥል ጎዳናላይ የዱርዬ መጫወቻ እስክትሆን ነው የሚጠብቃት ምን ነፈዝ ነው እራሱ ታማኝ ያልሆነ ሰው ሌላ ሊያምን አይችልም ይልቅ ጠንቋዬን አባቱን የገደለችውን ሴት አያፈላልግም 😢

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 9 дней назад +1

      Awo ya lij betam kerfafa nw

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 9 дней назад

      Eswa degmo sew yelelebet bota yemitikemetew lemindinew?😢

  • @ጋው
    @ጋው 9 дней назад +1

    ልእልት በጣም አሳዘነኛለች በመመታትዋ የካለ መናደድ ምንም አልገባኝም ብቻ ቀጣይ ክፍል አሪፍ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ❤❤❤❤😢😢😢

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 9 дней назад +4

    የክፉሰወች ስራ ለራሳቸው ነው መልሶ ወጥመደ የሚከተው በአልማዝ ክፋት እጇን በጇ አስበላት የምትሉ ላይክ👍ግጩኝ ሰብስክራይብ

  • @erehmet-pg8ij
    @erehmet-pg8ij 9 дней назад +9

    እደት ፍቅረኛዋ ጎዳናላይ ሊተዋት ቻለ ሲገርም

  • @SisSiso-kv6bb
    @SisSiso-kv6bb 9 дней назад +8

    ቱ እንደ ካሌብ አይነት ፍቅረኛ ይዘቅዘቅ😅

  • @Selam-tl8wo
    @Selam-tl8wo 9 дней назад

    ❤❤❤❤andachawu bimotu batam miyatalana timirt yellela drama nawu mihonawu

  • @hfhfyf1539
    @hfhfyf1539 9 дней назад +1

    እመዋ ካሌብ ተበላ😅😅😅ድራማው እያማረ መጣ😂😂😂😂😂

  • @AdAe-c1b
    @AdAe-c1b 9 дней назад +4

    የሉሊት ጎዳና መውደድ ምን ይሉታል🤣🤣🤔እጓደኞቿ ጋር አትሆንምደ ጉረኛ😊

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 9 дней назад +1

    ❤❤❤ይሄ ድራማ በጣም የሚያጓጓ እየሆነ ነው

  • @مدينه-ف2س
    @مدينه-ف2س 9 дней назад +3

    ሁለተኛ ነኝ 😂❤🎉

  • @Pnice-o1o
    @Pnice-o1o 9 дней назад +5

    ዛሬስማንም አልቀዴመኝ ላይክ😢😢😢😢❤❤❤

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j 9 дней назад +2

    lihilti daginashi gin tahiwu luliti tihidi kezibeti mikinatum inatish kifunati inde anchi ayidelechim😢😢😢😢

  • @ጀናፋሚሊ
    @ጀናፋሚሊ 9 дней назад +5

    አይ ሉሊት ስት ሰው ልታስግድል ነው😢😢😢

  • @TameerSa
    @TameerSa 7 дней назад

    ማነውእደኔይሄቤት ዳግምናቢናየሚስሩበት የመስለው😂😂😂😂😂😂

  • @Mulyetadesse-b6d
    @Mulyetadesse-b6d 7 дней назад

    weyna wezero aelmaz yekfatsh tg kebad new film mehonu new yetkemsh enata😢😢😢

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 9 дней назад +2

    ድራማ ሲደብር አንዛዙት እኮ ኤጭ😢😢😢😢

  • @SabitNajeb
    @SabitNajeb 9 дней назад

    Xuru guwadega aleshi Lulitee ❤😢ye almaz macarashaw awaqi gaa new😂

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 9 дней назад +1

    ቶሎ ቶሎ የልቀቅልን የምትሉ ላይከ 👍👍

  • @TsegayneshDube
    @TsegayneshDube 9 дней назад +8

    ቤቱ ግን የሉልት ነው 🤔🤔በቃ ከሆነ እቺ አርጊት ትውጣ የምትሉት

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 9 дней назад +19

    ሉሊትስላልሞተችደስያለውላይክ

    • @ZunhAfhhr
      @ZunhAfhhr 9 дней назад

      እረ አልሞተችም

  • @Edreis-d9l
    @Edreis-d9l 9 дней назад +5

    አደኛ

  • @FgGhj-h5g
    @FgGhj-h5g 9 дней назад +3

    እኔ ግን አድሱ ልጀ አላመረኝም የሆነ ሹካካ ይመስላል አስቸያየቱ😅

  • @ጣዕም_media
    @ጣዕም_media 9 дней назад +1

    i love this drama

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 9 дней назад +5

    ፍቅረኛ ተብዬ ጎዳና ላት ስትኖር ዝም አለ እኮ የገባችሁ አስረዱኝ

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 9 дней назад +1

    betikikil 💯 godana lay tihon nw ende yemilew?

  • @hanaasfaw8764
    @hanaasfaw8764 9 дней назад +7

    ምን አይነት ጅላንፎ ነው በፈጣሪ ደግሞ ከጎዳን ስትቀመጥ ለምን ያላለ ጓደኘዋ ቤት ስትሄድ እንደዚህ መሆኑ 😡እንከፍ ነው የማይረባ

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 9 дней назад +2

    ልእልት ጥሩ እህት ናት ከዚህች ከወረ እንደት ተወለደች

  • @AgerneshAgezew-d8b
    @AgerneshAgezew-d8b 9 дней назад +3

    ካሌብ እምቦጭ😊😊

  • @سوسيسوسو
    @سوسيسوسو 9 дней назад +1

    አልማዝ ተብየይቱ ግን ነፍሰ በላ ነሽ ኤጭ 😂😂😢😢

  • @Gentezewda
    @Gentezewda 9 дней назад +7

    እራሥ ወዳድ አፊቃሪ

  • @saadahbashwte5875
    @saadahbashwte5875 9 дней назад +4

    ከልብ ፍቅራኛ ነው ግን😅😂😂

  • @HdbsbbHshshsb
    @HdbsbbHshshsb 9 дней назад +3

    ይቺ ሉሊት የምትባለዉልጅ መቸነዉ ሰዉ የምትሆነዉ😂😂

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 9 дней назад

      😂😂😂😂አሁን አዉሬ ናትዴ

  • @ኑረየሀለበዋግሬስ
    @ኑረየሀለበዋግሬስ 9 дней назад +3

    ዉድ የሀገሬ ልጇች እስት ደሚሩኝ ስዎደቹሁ አድስ ጀመር ነኝ

  • @abdoksa-i8w
    @abdoksa-i8w 9 дней назад

    tebareku wedimna ity 😢😢

  • @ShukriyaNew
    @ShukriyaNew 9 дней назад +2

    ሁለተኛ ነኝ😂😂😂😂

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe 9 дней назад +4

    ፍኖት.ነዉሚትመቸኝ

  • @lallistuugalatabunee40
    @lallistuugalatabunee40 9 дней назад

    Wowowowo elsaa💔💔💔💔💔💔

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c 9 дней назад +5

    ለምን ሄደች አላለም ብፊት የት ነበር😂😂😂😂

    • @GgGg-n2r3l
      @GgGg-n2r3l 9 дней назад

      እኮ በፊት ነበርእጅ መጥኑ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ምጣድ ጥዱ ማልቀስ ካሌብ ክርፍፉ😂😂😂

  • @Makko-h2z
    @Makko-h2z 9 дней назад +5

    ካሊብ ግን ወድነዉ ጉረኘ

  • @UaeKfn-p4n
    @UaeKfn-p4n 8 дней назад +3

    እኔም ባክሽ እናትና አባቴናፍቀውኛል

  • @saadaahmed7035
    @saadaahmed7035 9 дней назад +2

    ውይይይ የዚችየመርዝ ሴትዮሥራ እረመቸነው ያችሥመጨረሻ ምጉዲነሽ ውይይይ ክፋት

  • @KalyeKalye-l2f
    @KalyeKalye-l2f 9 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagimSolomon-ep6qj
    @DagimSolomon-ep6qj 9 дней назад

    አንደኛ ነኝ ላይክ😢😢😢😢😊

  • @FjnnDinbd
    @FjnnDinbd 9 дней назад +1

    ዛሬየመጀመሪያነኝክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @መዲናአህመዲ
    @መዲናአህመዲ 9 дней назад +1

    እንኳንም ሉሊት ያልተመታች🤣🤣🤣

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 8 дней назад

    ኡረ❤❤❤❤

  • @HanaTh-ez9jj
    @HanaTh-ez9jj 9 дней назад +17

    ግን እንዲ አየነት ፈቀረኛ አለ ጉዳናለይ ትቱዉ የሚሂድ😢

  • @VenarJuner
    @VenarJuner 9 дней назад +1

    Kalebi indayabdi😂😂😂😂😂😂

  • @GjU-u6q
    @GjU-u6q 9 дней назад +3

    አድኛነኛለይክግጩኛ❤❤❤

  • @mekoyt-m7t
    @mekoyt-m7t 9 дней назад +2

    ሠው የዘራውነው እሚያጪደውክፉሥራ ዙሮለራሥነው😢😢😢

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 9 дней назад +4

    ምን አይነት እህት ናት ሜዳለይ ተታት ቲሂዳለችዴ ጓደኘዋሥ ቢሆን ኧረ የማይመሥል

  • @zuzubintbaba-ut4lk
    @zuzubintbaba-ut4lk 9 дней назад +4

    እኔምጠርጥሬነበር እልእቴላይ መተኮሱ😢😢

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 9 дней назад +2

    Gin lemidunew police ga yalhedut?

  • @LpP-hl2eh
    @LpP-hl2eh 9 дней назад +3

    አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ😂😂

  • @ElfSa-h4v
    @ElfSa-h4v 9 дней назад

    ኤጭጭጭጭ ምንድነው እንደዚ ያጠረው ሰዓት ይጨመር 😮የሉሊት ፍቅረኛ እንከፍ የሆነ ቲሽ እንደዚአይነት ፍቅረኛ ጥቅር ብሎ ይቅር ደሞ ይደነፋል እንዴ🤣🤣🤣 ልዑልዬ በናትህ ጥበሳት 😜 ደሞ ስማቹ መመሳሰሉ
    ሉሊት ❤ ልዑል

  • @nafsoibirahim8615
    @nafsoibirahim8615 9 дней назад

    Kifil 30 ilaqaq ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 9 дней назад +2

    አይሉሊት እንኳንምተናገርሻትአልማዝን ውልክፍ

  • @Bemenet-d9j
    @Bemenet-d9j 9 дней назад +2

    አደዚህ አይነት አፋቃር አይስጠን

  • @عبدالملكاسماعيل-و9ع
    @عبدالملكاسماعيل-و9ع 9 дней назад +4

    ወይሉሊት ግትር አትሁኒ

  • @zeanbzeanb
    @zeanbzeanb 9 дней назад

    ቀጣይይይይይ❤❤❤❤❤

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 9 дней назад +1

    ሐሪፍ ሠአት ለቃችሖል

  • @GgGg-n2r3l
    @GgGg-n2r3l 9 дней назад

    ቱ ካሊብ ይቀጥህ ልኡል አተ ክርፍፍ😂😂😂😂

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu 9 дней назад +3

    ፍቅርኛዋ ግን ጎዳና ላይ ስትወድቅ ዝም ማለቱ ከዛ ለምን ጎዳናው ላይ አልሆነችምነው

    • @ThGs-c2j
      @ThGs-c2j 9 дней назад

      አትፍረድ ይፈርድብሀል ነዉ እሱም በጣም ጭንቅ ላይ ነዉ ያለዉ. ምክንያቱም አባቱ ሞቷል😢

  • @KalyeKalye-l2f
    @KalyeKalye-l2f 9 дней назад +3

    ሉሊት ነቃች ተመስገን😂

  • @Kadijajamma
    @Kadijajamma 9 дней назад +3

    30❤❤❤❤

  • @HsbsvHdbd-eo1xw
    @HsbsvHdbd-eo1xw 9 дней назад +5

    ከደ ሉሊት ያለ ፍቅረኛ ይሰውረን

  • @LaylaYasin-g8j
    @LaylaYasin-g8j 9 дней назад +2

    ሎሊትአሊሙተቻምዲ😂😂😂😂😂

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 9 дней назад +1

    Lulit yemitibalew kerfafa eraswan ketikat kaltebekech endet adrga yachin kifu litikelakel tichilalech?😢

  • @misrakshasho
    @misrakshasho 9 дней назад +6

    ምን አይነት ፍቅረኛ ነው ጉዳና ላይ ጥሎ የሚሄደው የማይመስል ነገር

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 9 дней назад +1

    Minim baladeregat?

  • @HJg-c6m
    @HJg-c6m 9 дней назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zainba6421
    @zainba6421 9 дней назад +2

    አይ ካሊብ ምን አይነቱ ጅል ነው ለምን ሄድቸ ይላለድ ከልቡ የሚወዳት ቢሆን ጎዳና ሰትውጣ እቤቱ ይውሰዳት ነበር ፍኖት ግን ትመቸቸኝ ገልፅ ነው የትናገርቸው ❤❤❤❤

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 9 дней назад +4

    አልማዝን ቤቱን ሰጥቶ ከነ ቤቱ ማቃጠል ነበር

    • @FyFu-h5x
      @FyFu-h5x 9 дней назад

      እዉነትም😅😅😅😂😂

  • @FatmaAli-z2m
    @FatmaAli-z2m 9 дней назад

    ካሌብ፣ተበልተሀል

  • @TayoLire
    @TayoLire 9 дней назад +1

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @MelatBirlea
    @MelatBirlea 9 дней назад +5

    እንደኔ ድራማዉን ጓጉቶ የሚያይ

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 9 дней назад +1

    Indet new sewu lay tokisa beselam mitnorawu

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 9 дней назад +3

    ፍቅረኛ ተብዬው ምነው ደነፋ አሳ 😅😅

  • @HdbsbbHshshsb
    @HdbsbbHshshsb 9 дней назад +1

    ካሊቢ ተበላህ😂😂😂

  • @BuzeAnte
    @BuzeAnte 9 дней назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @ktube8920
    @ktube8920 9 дней назад +4

    ጉድ በል ጎንደር

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 9 дней назад +1

    አይ ሉሊት 😢😢😢

  • @BuzeAnte
    @BuzeAnte 9 дней назад +1

    ዋው