Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤በጣም ቆንጆነው❤❤❤ሞያተማርኩ
አመሰግናለሁ ጤናማ ምግብ ነው ተባረኪ በርቺ
Thanks sister gobez nesh 👏👏👏Ye Eritrean chbTo be telba and be kbea be dagusa yseral
በርቺ እህት እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉
Oh my mom used to mke it when I was a chiled I love it so yam berchi
👍👌 ጎበዝ የሴት ቁንጮ ነሸ እጅሸ ይባርክ 🎉
አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤Wow I will try it tanks
አመሰግናለሁ🥰❤️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ደህናነን የእኔ ባለሞያ ሁሊም እንደምልሽ አንች ጀግና ነሽ የምሬነው ቅኔ የእኔ ውድ ሁሊም ከፍ ብለሽ ማየት እፈልጋለሁ ማርያምን ምክንያቱም ጥረሽ ነው እዝህ የደረሽው አሁንም ከዝህ በላይ ከፋበይ ❤🙏#Share
ፂወንዬ😘 የኔ አበረታች የኔ ቅን አሳቢ እህት ሁሌም አመሰግንሻለሁ 🥰🙏❤️ ኑሪልኝ🙏🙏
Berchi gobez
❤❤❤❤❤
really useful specially for those who lives alone ( singles)
አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏
It is cultural food in wollo.
ትክክል 🥰 አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
አሪፍ ነዉ ግን የሀበሻ ቪዲዮ አጠር አጠር አይልም ይንዛዛል ተመልካች ያሰለቻል ሌላዉ መጠን ላይ መግለጽ ችግር አለ በተረፈ አሪፍ ነዉ
ከዚህ በላይ እንዴት ይጠር እህት
8 ደቂቃ ረዘመብሽ? እንደዚህ የማይጠቅምና የሰውን ሞራል የሚነካ አስተያየት መጻፍ ትክክል አይደለም:: ቪዲዮ እየቀረጹ መስራት እንዴት ከባድና ጊዜ የሚወስድ መሆኑን ሞክረሽ እይው:: ካልተመቸሽ አለማየት የአንቺ ምርጫ ነው::
ጭብጦ❤
በርች እህቴ እህቶች ስታዩ ላይክ እያደረጋችሁ አያስከፍልም
አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰❤️🙏
የወሎ ጭብጦ
❤በጣም ቆንጆነው❤❤❤ሞያተማርኩ
አመሰግናለሁ ጤናማ ምግብ ነው ተባረኪ በርቺ
Thanks sister gobez nesh 👏👏👏Ye Eritrean chbTo be telba and be kbea be dagusa yseral
በርቺ እህት እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉
Oh my mom used to mke it when I was a chiled I love it so yam berchi
👍👌 ጎበዝ የሴት ቁንጮ ነሸ እጅሸ ይባርክ 🎉
አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow I will try it tanks