ሁልጊዜ ማታ ማታ ተቀቡት ለተሸበሸበ ቆዳ ለማዲያት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ይህን ክሬም ተጠቅመን ፊታችን ላይ ምንም እንከን አናይም ፊት ያጠራል ያለሰልሳል

Комментарии • 83

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 День назад

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጎበዝነሽ በርቺልበጣምአሪፍነው👍😍
    [

  • @እብራሂምሚዲያ
    @እብራሂምሚዲያ День назад

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @Tube-onei
    @Tube-onei 2 дня назад

    ዋውውውውው ጡሩ ነው እማክረዋለሁ ቆይ ይህን ክሎሬክስ የተጫወተበትን እጀን እሞክረውና ለውጥ ካየሁ ወደፊቴ እሞክረዋለሁ እኔ ፊቴ ምንም አይነት ነገር እድጠቀም አይፈቅድልኝም ለጓደኛየ ሸር አረግላታለሁ

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 2 дня назад

    ሰላም ሰላም እንኩዋን ደና መጣሽ ውድ
    አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን

  • @SelinaTube-n8g
    @SelinaTube-n8g День назад

    ሰላም ሰላም ሰላም የኔ ውድ ነገር እንኳን ደህና በጣም ደስ ይላል ጥሩ ነው ልጆች በጣም ጥሩ

  • @blenblen9581
    @blenblen9581 6 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ
    አሪፍ ይመስላል ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በተለያዩ ስራዎች እንጠብቃለን በርችልን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 2 дня назад

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉበጣም አሪፍ ዉህድነዉ እህታንንበርችሰላምፍቅርን ያብዛልንንበያለንበትአላህይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube 12 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ዋውውውውው ሲያምር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @ጀሚላይቱብ24
    @ጀሚላይቱብ24 6 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አህለን እህታችን አሪፍ የመዋቤ ማስክነው እናመሰግናን አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 11 дней назад

    እንኳን ደና መጣሽ ትግስት በጣም ቆጆ ክሬም
    ነዉ ሰረተሽ የተቀባሽዉ እንቀባለን ተቀቡ
    እምትሉንን በሙሉ ዶክተሮቻችን ኑሩልን❤

  • @ቅመሞነኝስደተኛዋ
    @ቅመሞነኝስደተኛዋ 7 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ምርጥ ቆይታ ነው በተለያዩ ነገሮች እንጠብቃለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ውዴ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Rozimarakilove
    @Rozimarakilove 6 дней назад

    ሰላምሺ ይብዛ እኳን ደህና መጣሺ ሁላችሁም ሰላም በያላችሁበት ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን እናመስግናለን ሀሪፍ ቁይታ ነበር

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi 9 дней назад

    ዋውውው ቲጅ በቤት ውስጥ መስራት እሚቸል አሪፍ እና ቀላል ውህድ ነው በርች ጎበዝ ነሽ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 8 дней назад

    እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ ዋውውውው በጣም ምርጥ ክሬምነው❤❤❤

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 11 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነው ከልብ እናመስግናለን በተለያዩ ነገሮች እንጠብቃለን በርችልኝ🎉🎉🎉

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 2 дня назад

    Salem nashi ankeni mantshi maryee agency manager naketd Dreamscape batem arifi nahu woooooooow batem naw

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ወህድ ነው እህታችን🎉🎉🎉🎉

  • @HiwatykeduserufiallijHiwat
    @HiwatykeduserufiallijHiwat 11 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚልና የተለየ ልዩ የቆዳ ክሬክ❤❤❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 11 дней назад +1

    ውውውውው እግዚየበሔሮ ደመሰገን እንኳን መጣሸ በአወነት ደሰ የሚል ቆደታ ነበር ወዴ በርቺልኝ ሳረቸየ እንኳን ደሰ የልሸ በእወነት በርቺልን ሰለማ ፈቅር አንደኳን ደሰጠን

  • @ነፀብራቅሚድያ
    @ነፀብራቅሚድያ 9 дней назад

    ዋውውው ቲጅዬ በጣም አሪፍ እና ቀላል ውህድ ነበር በርችልን

  • @shewitKebede-w2p
    @shewitKebede-w2p 9 дней назад

    በጣም ነው ሚያምረው❤❤❤❤

  • @mulat7
    @mulat7 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ለአንቺ ይሁን ዋውውውውውው እወነት
    በቤቱ መክባክብ አሪፍ እናመሰግናለን በርቺ ❤❤❤❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 12 дней назад

    wowww des ymil arif aserar new
    ejish yebarek yeney melekam
    berichi enamsegealen

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 11 дней назад

    ሰላም ይብዛላችሁ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው እኔ እሞክራለሁ

  • @SelinaTube-n8g
    @SelinaTube-n8g 11 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ ያምራል

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 12 дней назад

    ሰላምሸ ይብዛልን ዋው ቲጂየ በጣም በጀመረው አሰራርነው ውዴ🙏🙏

  • @foziyamohammed3846
    @foziyamohammed3846 10 дней назад

    ተባረኪ አመሰግናለው ❤❤❤

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ 12 дней назад

    ሰላም እግዚያብሔር ይመሰገን ወዴ እንኳን ደህና መጣሽ በርቺለሰኝ አገራቸን ሰላመሰ ፈቅር አንደነት ይሰጠን ምርጥ ወህድ ነው ዋው በያለሁ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 11 дней назад

    እናመሰግናለን ቲጅየ❤❤

  • @Oyqwe
    @Oyqwe 11 дней назад

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣሻ እህት አርፍ ቆይት ነው በርቱ የኔ መልካም እህት በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 12 дней назад

    ሰላምሰላምሺ ይብዛ እኮንደህናመጣሺ በጣም አሪፍነዉ በርችዉደ በጣም አሪፍነዉ እኔም እሞክረዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mehlat
    @Mehlat 12 дней назад

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን በጣም
    አሪፍ አሰራር ነው ዋውውውው❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 8 дней назад

    ዋውውውውው ብጥም ይምር እንምስግንል ውቅትሽ ስለክፍል ሴት ልጅ እርሱን ምጥብቅ ገደትነው ይምርል ግብዝንሽ

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 12 дней назад +1

    እናመሠግናለንንንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 10 дней назад

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን
    አሪፍ ቆይታ ነበር ሴቶችየ ተጠቀሙት ❤ያውቃችሁትን ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን

  • @Harmefamily22
    @Harmefamily22 12 дней назад

    Wowow wowow wowow heduu bareedaa keessaan jabaadha halumaa kan iti fufi 🎉🎉🎉❤

  • @HALA19-s1j
    @HALA19-s1j 11 дней назад

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @AaAa-h8o
    @AaAa-h8o 12 дней назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @AMIR465
    @AMIR465 12 дней назад

    Hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu video akkan barumsa qabudha jabaadhuu jabaadhuu

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 12 дней назад

    selam enekan dena mexash
    wowww des ymil arif aserar new berichi meleam sera

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 12 дней назад

    Wawawaw gobeze balemoya neshe berchilgn lelame etbkalen wde arife nw

  • @Yordi-r2b
    @Yordi-r2b 7 дней назад

    ዋዉ ምርጥ ውህድ

  • @yoisefabraham7336
    @yoisefabraham7336 9 дней назад

    Thank for all ❤️❤️❤️

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 11 дней назад

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ቲጂዬ እንኮን በሠላም መጣሽልን ዋውውውው እኔ ፊቴ ተበላሽቱ ነበር የራት ጃል ነው የጠቀመኝ አንደኛ ነው

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 11 дней назад

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 11 дней назад

    Sweet salem nashi ankeni mantshi maryee agency manager maryeee woooooooow batem naw

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 11 дней назад +1

    ፍሪጅ ለስንት ጊዜ እናስቀምጠው ቲጅየ❤

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  11 дней назад +1

      ቤዚየ ውጭ ላይ አስቀምጭው በኔ ግብአት ከሰራሽው አይበላሽም

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 11 дней назад +1

      @tigesttadesse1215 እሺ የኔ ውድ እህት ነገ ጀሉን ገዝቸ እሰራዋለሁ ኑሪልኝ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 8 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 12 дней назад

    Ana dhufu bagaa nagaan dhuftee nagaan nagaa caluu sifi haa bayaatuu jabadhuu wowowow titi matii bayee bareedaa

  • @Yordi-r2b
    @Yordi-r2b 7 дней назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gadisegadise3143
    @gadisegadise3143 7 дней назад

    Ye mirshi newo wude madyat yaxafali ibakishi

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  7 дней назад

      አወ ውዴ እኔም ነበረብኝ ሁለቱም ፊቴ ላይ ሳትሰለች ማታ ማታ ተጠቀሚው

  • @mannie.kidane5490
    @mannie.kidane5490 9 дней назад

    Corn sturch

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 11 дней назад

    🙏🙏👍👍👍❤

  • @ayuHailu-p8q
    @ayuHailu-p8q 9 дней назад

    የተፈጥሮ እሬት ይሆናል

  • @Alaheisone
    @Alaheisone 12 дней назад +6

    እደጄሉ የዱቅቱን ስሙን ብትለጥፊዉልን ጡሩነው

  • @AmanTube-m2y
    @AmanTube-m2y 12 дней назад

    የሬት ጀል ከሌለን በሱ ቦታ ምን እንተካ

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  12 дней назад

      የእንቁላል ነጩን ክፍል ተጠቀሚ ውዴ

  • @tenagne884
    @tenagne884 11 дней назад

    Gobez

  • @ElsaMohamed
    @ElsaMohamed 11 дней назад

    ስላምውዳ፣እድትነሺማር፣ስበመልሺይውዴ

  • @azebmeles6982
    @azebmeles6982 12 дней назад

    ማድያት ነበረሽ ወይ?

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  12 дней назад

      አወ እማ ነበረኝ ተናግሬአለውኮ ስሚው

  • @سلىات-ف1خ
    @سلىات-ف1خ 9 дней назад

    ኒሻ

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 11 дней назад

    ዉዶቼ ፊቴን እያሳከከኝ ነዉ የምታቁት ክሬም ካለ ንገሩኝ

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  11 дней назад

      ይሄ ቆንጆ ነው እህቴ ተጠቀሚው ማታ ማታ

  • @ziziዚዚ-ና-Jordi-na
    @ziziዚዚ-ና-Jordi-na 7 дней назад

    ማታ ማታ ተቀብተነው ማደር እንችላለን

  • @fatumayesuf7400
    @fatumayesuf7400 11 дней назад

    የበቆሎ ዱቄት ነሻ ይሆናል አይደል እህቴ

  • @AbcAbc-jj5md
    @AbcAbc-jj5md 11 дней назад

    እናተ በቃ ለገንዘብ ብላችው ውሸት ማውራት እባካችው እግዚአብሔር እንዲታረቀን እራሳቸውን ግዙ

  • @shewazewodhabtegebriel388
    @shewazewodhabtegebriel388 9 дней назад

    Esti emokrwalhu

  • @tigesttadesseቲዩብ7
    @tigesttadesseቲዩብ7 12 дней назад

    እጅሽ ይባረክ ውዴ