Ermiyas, didn't you go to UN office to report kero as a terorist group? Don't lie. You are not a positive thinker about the Oromo individual or as a group about the Oromo people.
Getachew Reda explained what he saw on the ground about Qeerroo when he was on power Getachew Reda admitted that Qeerroo hold OLF flag during their protest and he couldn’t believe how that happened There is no way OPDO organized Qeerroo and gave OLF flag to Qeerroo
The recent university students movement in Oromiya region was set up by OPDO/PP. This tells us that kiro was led by the same. Of course, the change was planned by thier babysitters and so no surprise if Jawara is deployed to set agenda for Amhara,too.
People believe that if this guy Jawar gets a chance to lead Ethiopia, which is his dream, he will be the worst leader ever. He is selfish and waiting in hiding, watching how things will unfold, then he will say I am here.
Can stop you open your mouth like boti you think we going forget innocent 7 3 amhara killed by jewar propaganda you don't know our father give name demi mlshi
You're in serious crisis bouncing from one end of politics to the other branch. Recently, after getting rejection from Amhara politics, you accepted a cheapest offer of PPs via Tekele Uma.
ምነዉ ጀዋር ትንሽ ሲተነፍስ ትንጫጫላችዉ ስጋትና ፍርሓቱ ይገባናል
Jowar already gave up to dagaagina by brother if you have read afaan oromo please read his last paper man.
Always tell truth never change.
ለአማራ የሚያስተዳድረው የኦሮሞ ብልፅግና መራሽ ብልፅግና ነው! የአማራ ልጆች ተበልተዋል!
ይተገበራል ይተገበራል ነው ያለው " አባይ ፀሃዬ" 🎈🎈🇪🇹🇪🇹
Ermiyas I recommend you to take a logic 101 course in order to avoid logical fallacies.
የውሸት ትርክ ነው ጀዋር የተናገረው አቦይ ፀሐዬ በቪድዮ ወጥቶ አላልኩም ብላል ካለ ለምን በቪድኦ አያምጣ ጀዋር ለፖለቲካ ሲባል ወሸት ተናግረናል
Ermi is good at revealing the fact and negiating it as the same time.
REPUBLIC OF OROMIA, THAT IS GOAL
Ermiaas be fair when you discuss especially JM even your emotion speak, I think if you are neutral analyst why u seem get angry 😂😂
Ermiyas, didn't you go to UN office to report kero as a terorist group? Don't lie. You are not a positive thinker about the Oromo individual or as a group about the Oromo people.
በአዋሠው የእህአዴግ የመጨረሻ ስብሰባ ላይ ስለማስተር ፕለኑ ውይይት ላይ መልሰው መልሰው ነብሳቸውን ይማርና የማስተር ፕላኑን ስራ ላይ እንዳይውል የሚያደርጉትን ልክ እናስገባቸዋለን ብለው ተናግሮአል።
OMN must reveal!
Getachew Reda explained what he saw on the ground about Qeerroo when he was on power
Getachew Reda admitted that Qeerroo hold OLF flag during their protest and he couldn’t believe how that happened
There is no way OPDO organized Qeerroo and gave OLF flag to Qeerroo
Since when shemelse was a member of EPDRF ? Check your data before you present it. Shemlse came to the prime minister office after Abey took power.
ኤሪሚያስ በርታ ትክክለኛው መንገድ ላይ ነህ እውነት ያሸንፋል 💪
ትክክል ትንሽ ነው ይቀርው ደንበኛ የብልፅግና ካድሪ ድርውም እኮ ስራው ካድሪንት ነው በሙቀበት😅
Ermias after u liberated ur self from the so called (media) u begin very critical analysis. I hope that why you have got many listner.
በሐሰት ላይ ተመስርቶ የመጣ ለውጥ ድሮውም ጤናማ አይሆንም፣ የቁልቁለት መንገድ የሆነውን ውጤትም እያየነው ነው፣ ቀድሞውኑ በአደባባይ በሜንጫ ለማለት ከደፈረ ሰው መልካም ነገር መጠበቅ ነው የእብደቱ አካል።
ኤርሚያስ ጁሀር ከድሮም አክቲቪት ነው እንጂ ፖለቲከኛ አይደለም ሲያሾፉበት ነው ፖለቲከኛው ጁሀር የሚሉት
'ጨነቀኝ ጠበበኝ እኔን' ነው ያለችው ብዙነሽ በቀለ... ጎበዝ የጀዋርን ንግግር መነሻ በማድረግ ለስርዓቱ ጥብቅናህን በማሳየት ረገድ ገንፍሎ ወጥቶብህ እስኪያሳጣህ ከተከራከርክለት በኋላ ማረሚያ ላጲስህ ደግሞ ጀዋርን አብዝተህና እግዝፈህ መቀባባትህ መሆኑ ግሩም ነው። ወግድ ይሁዳ!
Selam
Andi Be Hawassa betekahedew Sinseba nw yalut sibal Semew begizew
Your point is to disregard Jawar at this point 😂 But you are justfyiing how strong the Oromo cause is!
እያደሩ ማነስ
ምነው ሁሉንም አውቃለው አልክ??
ከ360 በሗላ መጀመሪያ ማዳመጤ ነበር ድሮም አይጥመኝም ዛሬም ብሶብሀል የራስህ መለያ ቀለም የለህም ሀሳብህ የተንጠባጠበ ነው
ጀዋር ለኔ በአሁኑ ሠአት እኩይ ድብቅ የተልኮ አጀንዳ ይዞ እየተንቀሣቀሠ ነው ምክንያቱም ከኋላ ትርክት አየመዘዘ ለአመፅ የመቀስቀሥ ሥራዎች ላይ መጠመድን ነው የሚያሣየው
The recent university students movement in Oromiya region was set up by OPDO/PP. This tells us that kiro was led by the same. Of course, the change was planned by thier babysitters and so no surprise if Jawara is deployed to set agenda for Amhara,too.
ኤርሚ አባይ ፀሀዬን ጀዋር ነው እንዴ የገደላቸው ? Just curious
ኤርሚ speculation ላይ ተመስረተህ ትንታኔ መስጠት ድካም አይሆንብህም ?!
ጀዋር የከሸፈ ሃሳብ ይመስለኛል
የEBC ጋዜጠኛዉ ኤርሚያሰ የሲሳይ አጌና ወንድም
ፕሬዚዳንት ሽመልስ ጸሃዬ ”ልክ እናሰገባቸዋለን” ያለው ላይ ከማተኪር ይልቅ አጀንዳው በወንድሙ አባይ ላይ መሆኑ ጥቀኔታው ምንድን ነው? ለሽመልስ ጸሃይ ከለላ መሆን ነውን?
አብይ ጽሃዬ ብሎ አላልኩም ለማለቱ ምን ማስረገጫ አላችሁ? ክህደት የፖለቲካ ልብዋ አይደለምን?
ኤርሚ ለውጡ እናንተ በምትፈልጉት ሀይል ባለመምጣቱ ደስተኛ ስላልሆናቹ ለውጡ ከመጣ በኋላ ስልት ለውጣቹ የመንግስት ደጋፊ መስላቹ ወደፈለጋቹት መንገድ ለመጠምዘዝ ያደረከው ለሁለተኛ ጊዜ ሲከሽፍ አሁን እንደገና በተመሳሳይ መንገድ ኦሮሞን እርስ በእርስ በማጫረስ በመሀል የፈለከው ትርፍ ለማግኘት የምታደርገው ጥረት ዳግም የሚሳካ አይመስለኝም ወንድሜ
People believe that if this guy Jawar gets a chance to lead Ethiopia, which is his dream, he will be the worst leader ever. He is selfish and waiting in hiding, watching how things will unfold, then he will say I am here.
Ermiyas please be fair and dont take his intention out of context
በዚያን ጊዜ ለTPLF በለሥልጣኖች ላይ መዛት እጅግ በጣም ቀላል ነው ይህን ያክል መካበድም የለበትም።
መካበድ ሆነ ጆሮ ሰጥቶ እግር እግር እየሄዱ በጊዜው ሃቁን መመለስ ነበረበት፣ መልካም ተግባር ብቻ ለዚህ ከሃዲ ህዝብ በቂ አልነበረም፣ በአይኑ ሳይሆን በጆሮው ብቻ የሚንቀሳቀስ ህዝብ ትግራይን ያሰከፈላት ዋጋ ለመቼውም ይቅር የማይባል፣ ለመጪውም እንደ አገር አብሮ የማያስኖር ሆኗል።
Yes yes any time if Jower ready QEERO IS READY
የራሱ የሆነ የፀና አቋም ሆነ መመሪያ የሌለው ቄሮ በአንድ ሰው ብቻ የሚነዳ ከሆነ፣ ይህ ስብስብ ስብዕናውን መፈተሽ ያለበት መንጋ ነው።
መኪና በነዳጅ ይንቀሳቀሳል አንተ ደግሞ በአብይ ተከፋይ በብር
@@jibrilhasen4395 መኪና በኤሌክትሪክም ይንቀሳቀሳል አንተን ማን ነው ሚከፉልክ ቀፎ
ምን ጥያቄ አለው ? " ጠራርገን እናስወጣለን "
"ልክ እናስገባቸዋለን " በሁለቱም ብታሰላው ያስኬዳል ⁉
@@habeniyaa ከመጠራረግ ያተረፈህን አምላክ እንደ ማመስገን ጭራሽ ትዝታለህ...የፈጣሪን ዓይን አትውጋ...ታላላቆችህም በዛቱበት እንደወጡ በዚያው መቅረታቸውንም አስታውስ እንጂ..
ጁሀር የፖለቲከኛች መጠቀሚያ ነው እንጂ ለሱ ለራሱ አይጠቅመውም
የቆሞ ህዝብ ጠያቄ በሰላም ወጥቶ መግባት ነው።
Shimen eye tekelakelk new malet new
አንተ የነቃህው ያ ሀብታሙ ከሚባል የደም ነጋዴ ጋር የተለየህ ለት ነው👌👌👌👌
Ye oromoo xiyaqee matcher tamalas Ermyas?
ኢትዮጵያ አሁንም የለውጥ ተስፋዋ ጃዋር ነው
Why you repeat so many times why why just go the point
Ke prosperity party eyeblexicachew nw
አይ እርሚ ገና ፍኖን ብለህ ታወራለህ ማለቴ ከመጣው ሁሉ ስለምትደመር
Jawar alalam
Out of context!!
Pp is neftega, their thinking is wrong about the Oromo people.
Why are you defending pp?????
Vivaermiasbarta
እውነት ወሬ ሲወራ ጫጫታውን አሁን ተረዳኸው አይደል መንገድህ ጥሩ ቢሆንም ግለስብ አታምልክ ጀዋርን ብዙ ትጠቅሰዋለህ መርዙን ብታገኘውም አንተ በማርነቱ ነው የምታነሳው እሱ ላይ አልስማማህም
Mache ala Jawar?
ለምንድነው እነዚህ አማሮች የጀዋር ስም ሲነሳ እንደ ዛር: ያንገፈግፍቸዋል? ምሁር አይወዱም: በዘማሪና በአዝማሪ ሚመሩና ያደጉ ማህበረሰብ
Can stop you open your mouth like boti you think we going forget innocent 7 3 amhara killed by jewar propaganda you don't know our father give name demi mlshi
90% የጀዋር ደጋፊዎች የባሌ እና ሃረርጌ ሰዎች ናቸው። ሌላው ክፍል(ሸዋ፣ወለጋ፣ጉጂ፣ወዘተ) ክርስቲያን ስለሆነ በደንብ ያውቅባቸዋል።
ጃዋሮ ፎቢያ በሚል በሽታ ተለክፈዋላ...የአለም ጤና ድርጅት ክትባት አዘጋጅቶ እስኪያወጣ ሀኪም አበበችን ያማክሩ....
@@abrhamease6175 ጀዋር እንደ ነብር ቆዳ ያስደነብራቸዋል ‼
@@mideksahora8453 " ጀዋር ይሠቀልልን " ያሉት ያን ሰሞን ፀረ -ኦሮሞ ኤሊት ዲያስፖራዎች ቀዝነው ነበር ⁉
Minew Nefs Yimar Nefs Yimar Abezah Ermi
በህይወት የሌለ ሰው ግን ቁርጠኛ ታጋይ የህዝብ ልጅ ሰም ስለሆነ የሚያነሳው የሚገባውን ክብር መስጠት ሰብአዊነት ስለሆነ፣ እነደጃዋር አይነት በሀሰት ባለጊዜ መደዴዎችም በልካቸው ሊነገራቸው ተገባ ስለሆነ፣ ትላንት አጭበርብሮም ዋሽቶም ስለቀናው ዛሬ ይሳካልኛል ማለት ሞኝነት ብቻ ሳይሆን ደደብነትም ጭምር ነው።
Ermiyaas brother oromo Question not answerd
No end your Question forever !!!
Is ur question infinite?????😅😅😅
You're in serious crisis bouncing from one end of politics to the other branch.
Recently, after getting rejection from Amhara politics, you accepted a cheapest offer of PPs via Tekele Uma.
Abay Teshaye was your god father and you still worship TpLFites😮
Kebit new
Aremene
Hawasa lay neber sibsebawu
አሁን በልብህ ተንትነህ ሙተሃል!
ቶሎ ብልህ finfnne ደረሰ ብልህ ና አብይ ከሰለጣኑ ሳይወረደ
ሰለ አብይ አፋኝነት ለምን አታወራም
በዚህ ወቅት ይሄንን ርእስ ማንሳቱ ለጁሀር ፕሮፓጋንዳ መንገድ መክፈት አይደለመ
ኤርሚያስ እንደምን አለህ ጀዋር አንተ እንደምታገዝፈው አይነት ሰው አይደለም ጀዋር በሆነ ወቅት በተሰጠው መልካም ስም የታወቀ እንጂ የፖለቲካም የመሪነት የሚዛናዊነት በአጠቃላይ ከሰዎች ጎን ቁጭ ብሎ ተከራክሮ አውቆ አሳውቆ የሚነሳ ሰው አይደለም የጀዋር ትልቁ ችሎታው ብቻውን ቁጭ ብሎ ጋዜጠኛን እያስደነገጠ የፈለገውን አውርቶ ብቻውን ተነተንኩኝ የሚለውን ደንፍቶ የጎላና ታዋቂ በስሜት የሚመራ ከአንድ ተራ ፖለቲከኛ በታች እውቀት ያለው ሰው ነው ኤርሚያስ ብታምንም ባታምንም ኦሮሚያ ክልል ብትሄድ በአብዛኛውን ወጣት ዘንድ የሚጠላ ሰው ነው ተቀባይነት ቢኖረው ዛሬ ለምን ኦሮሚያ መሄድ ይፈራል የሰራቸውን ያውቀዋል
በትክክል። "እስላማዊ ኦሮሚያ" ይል ነበር እኮ።🤔
ባለፉት አመታት ጎንደር ባህርዳርና ደሴ/ከሚሴን በመሳሰሉት ስሙን በሚያጥላሉና በሚያጠለሹ የአማራ ከተሞች እስቲ ይደርሳትንና እንዳልተባለ አዳራሽ ሙሉ ተቀናቃኞቹን አወያይቶ በጫጫታና በሆይሆይታ አስጨብጭቧቸው የወጣው ሌላ ጀዋር ነበር እንዴ ተከራክሮ አውቆ አሳውቆ የሚነሳ አይደለም ስትል ያኔ 'hibernate' አድርገህ ነበር ማለት ነው።
አይ ኤርሚያስ ቄሮ በዘመነ ብልፅግና ትግሉ እንደተቀለበሰበት ስለገባው ብዙ እርምጃዎችን ወደፊት ተጉዞ መሳርያ ይዞ እየተፋለመ ነውኮ...ጃዋር የትናንቱ ቄሮ በነበረበት ሁኔታ እንደማይገኝና ወደፊት ተራምዶ ስለመገኘቱ ካንተ በተሻለ ጠንቅቆ ያውቀዋል።
እንተን ግን ጭንቅ ጥብብ አድርኅህ ስር እስኪገታተር በዚህ ጉዳይ ላይ ያናገርህ ምን ይሆን...ከአቶ ሽመልስ በከፋ ሁኔታ ተጨነቅህበት...እንደምንም እራስህን ሰብሰብ አድርገህ ለምዱን ለመከናነብ ሞክር...እና ስልጣን ያሉት 'ኦሮሞ' ስለሆኑ ወይም ነን ስላሉ የኦሮሞ ህዝብ ስለ መብቱ ትግል ማድረግ የለበትም ነው? ለማንኛውም የወቅቱን የስርአቱን ጭንቀትና አጣብቂኝ ባንተ ለካሁት...
ብሬ አትናደድ ፤ ጀዋር አይናደድም ⁉
የአማራ ወጣቶች የኦሮሞ ደም የኔ ደም ነው ብሎ በጎንደር በባህርዳር ያለቀው ህዝብ እንዴት አይተህው ነው???
አጀንዳ ጠፋ መሰለኝ በቀን ሁለቴ ሰለ jawar የአብይ አሸከር