ገታ መስጂድ - በፋና ላምሮት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 353

  • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
    @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 5 лет назад +4

    አላህ ህድያ ይስጠን እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ስለ ድኔ ብዙም እዉቀት የለኝም ነበር አሁን ግን አልሃምዱሊላህ አላህ ድነን እንዲያዉቅ ሲል ስደት መጣሁ አሁን ሃራም እና ሃላሉን አዎቅኩ ከዝህ በላይ ምን አለ ታድዬ ኢንሻ አላህ በሰላም ላገሬ ያብቃኝ እንጂ የተማርኩትን ለማስተማር እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ ያረብ

    • @fatumaseid8001
      @fatumaseid8001 3 года назад +1

      ታዳ እዚጋ ምን ኩፍር አየሽ ደስቱር አትይም ዝም ብለሽ

  • @حسبياللهونعمالوكيلالحمداللهربا

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን አላሁ ሙስታአን
    አላህ ህዳያ ይስጣቹህ እሄ ተግባር ሙስሊሞችን አይወክልም

    • @NuredinAwelu
      @NuredinAwelu 4 месяца назад

      የገትይን ልክ መጀመሪያ ማወቅ ነው

  • @زينببنتشيخعمر
    @زينببنتشيخعمر 4 года назад +5

    ያ ሠላም ያ ሠላም ሸኾቻችን ባረከሏሁ ፊኩም ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ አቅራቢዎቹም አሏህ ምንዳውን ይመንዳችሁ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 3 года назад +5

    አሏህ ይጠብቃችሁ ገታዬ 😘😍😍

  • @jemalseid7690
    @jemalseid7690 2 года назад +3

    ዊዊዊዊዊዊ!!!! የላሚቱ ነገር!!! አስተግፊረላህ!!!! አላህ ሂዲያ ይስጠን ይስጣችሁ።

  • @muazmahamud5570
    @muazmahamud5570 2 года назад +3

    እንኩዋን ከኛ ጋር የሰገደ እኛን ያየ እሳት አይነካውም ወላሂ ለረሱላችን እንኩዋን እንደዚህ አልተባለም እስልምና እንደዚህ አይደለም አላህን ፍሩ።

    • @SusuHasen
      @SusuHasen Год назад

      ሲጀመር የሽርክ ቦታ ነው

  • @silverstatelimo8994
    @silverstatelimo8994 4 года назад +7

    I love it
    ለዛሬው እስልምና ምሰሶ የሆኑት እንዲህ አይነት ሼሆቻችን ናቸውና አላህ ስራችሁን ሁሉ ይውደድላችሁ እኔም በፍቅርና በክብር እወድአችሁአለሁ

  • @imetupian9924
    @imetupian9924 3 года назад

    ያአላህ መዲና ሚመስል ማሻ አላህ
    ሙጀሰሲሞች አፈቹን ያዙ ጨልሞበቹ ነው ከወልዮች ምትገፉት ከናንታ ኡስታዞች ምንም ስለመታዩ ነው

  • @izzeddinhassan3135
    @izzeddinhassan3135 4 года назад +1

    Ya Allah be arifochih yihunbih enezihn bela atfalin. Geta ye Arifoch mender! ALLAH Yakoyachihu wendime!

  • @هيكلهمحمد
    @هيكلهمحمد 2 года назад

    እሻአላአላህእዚህስፍራእኔምእድህድአላህይገዘኝ፣♥️❤️❤️❤️♥️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @islamselam1093
    @islamselam1093 5 лет назад +10

    እሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እንዲ አይነት እስልምና የለም እሄ በእስልምና ስም ተሸፍኖ ያለ የጠንቜይ እምነት ነዉ ጌታችን አላህ ጥራት ይገባህ ቁርአን መመሪያችን በቃ።

    • @GhGh-gk1px
      @GhGh-gk1px 5 лет назад

      ሳህ አላህ ሂዲያ ይስጣቸው

    • @NuredinAwelu
      @NuredinAwelu 4 месяца назад

      አንተ ወሠክ የት ታውቀመቸዋለህ

  • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ

    አሏህ በነሱ ይሁንበት አሏህ የዱሮውን ይመለስ ሀገራችንንም አሏህ ሰላም ያድረግልን ዲናችንንም አሏህይጠብቅልን ከመጠው ፈሳድ

  • @bertadegu2412
    @bertadegu2412 5 лет назад +1

    we thankyou for this documentrey haji shiek seid bushara ,,

  • @حنوحنو-ت6ل
    @حنوحنو-ت6ل 3 года назад

    የሱፍያ ጉድ መቃብር አምላኪ ተመልከቱ እና ኢትዮጲያ ውስጥ ሺርክ የለም???

  • @yimerdamtew4181
    @yimerdamtew4181 Год назад

    Geta(choresa..kalu ❤❤
    Never forget.alhmededla

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 5 лет назад +4

    ኧር። አቦ ኮሜቶች ሰጭ አፍችሁን ዝጉ ሀቢሉሺ ለ እማትይ ሁላ አፍሺን ትከፍቻለሺ እሲ ሶብር አድርጉ ስደት እውቀት ሳይሰጣችሁ አፍ አወጣባችሁ።

    • @mybrazersister
      @mybrazersister Год назад

      አቦ ሀያት አላህ ይሥጥሽ /ህ በጣም ተናድጀ ነበር

  • @NuredinAwelu
    @NuredinAwelu 4 месяца назад

    አላህ ይመራቸው በጣም ትልቅ ሰው በጣም ትልቅ ቦታ አላህ ያሰረዳን

  • @kawsrtube9258
    @kawsrtube9258 5 лет назад +1

    ማፈርያ አተን ብሎ አስጌብኝ ሽርክ አኡዚ ቢላህ አረ ወዴት እየሄድንን ነው ጎበዝ የነትና ቤት መሰለ እኮ መስጅዱ 😭ያሳፍራል

  • @appleapple9446
    @appleapple9446 5 лет назад

    እናንተኮሜንትየምትሰጡባለየናችሁ

  • @fetimuhammed1837
    @fetimuhammed1837 2 года назад

    ALHAMDULILLAH allah biwedegni getan aswededegni

  • @RihanaSeid-vr9jy
    @RihanaSeid-vr9jy 7 месяцев назад

    ገታ ሸህ በሀበሻ ለእስልምና እንዲስፋፋ የደከሙ አላህን የሚፈሩ ነብዩን የሚወዱ ታላቅ ሸህ ናቸዉ እኛ አላህን በሳቸዉ አንተን በተገዙት ይሁንብህ የምንፈልገዉን አድርግልን እንጂ ቀጥታ ገታ ሸህን እንደዚህ አድርጉልን አንልም አላህ ሒዳያ ይስጣችሁ

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ

    አሏህ አሏህ መጀን

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 года назад +2

    አላህይጨምርላችሁአስጎበያችሁንን

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 лет назад +2

    ወነአኡዙቢላህ እስተኽፍሩሏህ ወአቱቡ ይለይ
    አላህ ሆይ ከሽርክ ጠብቀን

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 лет назад

      one ethiopia anichi zift jahili yeminabashi sidiki new

    • @oneethiopia7468
      @oneethiopia7468 5 лет назад

      @@sherifali3676 እሽ የኛ ቀብር አመላኪ በስድብ ነውደ የተመረከው

  • @ሀሲናወሎየዋ
    @ሀሲናወሎየዋ 3 года назад

    ድስላይክየምታደርጉ ጤናችሁ አሳሰበኝ

  • @akrammohammed720
    @akrammohammed720 5 лет назад +3

    ነብዩንየምወዱከሆነያዘዛችሁንስሩ

  • @KuwaitCool-pu5kl
    @KuwaitCool-pu5kl Год назад

    ሱብሀነሏህ አጂብ የወልዮችነገር

  • @azkdkaksz3042
    @azkdkaksz3042 5 лет назад +1

    Inshallah be selam hagre kegbaw hije ezeyrewalehu botawenm

  • @abubakerahmed5438
    @abubakerahmed5438 5 лет назад +9

    ያአላህ ሁሉንም አተ በቅዋህ አሳውቀን።

    • @rabiasaid9888
      @rabiasaid9888 5 лет назад

      ንግግራች ሁሉ ሀቅ ነው እሚወድቅ የለውም መቶ በመቶ አምናለሁ

    • @NABAWITUBE
      @NABAWITUBE 3 года назад

      @@rabiasaid9888
      ምኑ ነው ሀቅ ? ምንድን ነዉ ማስረጃው?

    • @fatumaseid7080
      @fatumaseid7080 2 года назад

      አሚንንንን

  • @ad-op5uu
    @ad-op5uu 5 лет назад

    ገደልግባ አሁንይሄምንዲንነዉ

    • @fy9657
      @fy9657 5 лет назад

      ረአሏህን ፍራእሳትእናጀነት በአሏህ እጅነው አተብሎ አፍህን ሞልተህእሳትአይነካም አትበል

  • @naimanaima920
    @naimanaima920 5 лет назад +7

    ላኢላሀኢለላህ አላህ ቀጥተኛዉንመገድምራን

    • @jamalali1757
      @jamalali1757 4 года назад

      ከልብነህ ውሻታምተግርህ ይዘህ እስተራስ በሽርክ የተጫወተብህነህ

  • @تزثتتتقتتثنتتث
    @تزثتتتقتتثنتتث 4 года назад +1

    አይ ውሀብያ ትገርማላቹህ ምንነው ሽርኩ ቡናውን ሆደህ መሞከር ነው ቀብር መዘየር ማምለክ ነው ያለው ማነው እስቲ ተነብዩ ጀምሮ እስከሰባት መቶ አመት ድረስ የሚከለክል ሀዲስ ጥቀሱ

  • @meyoutube1897
    @meyoutube1897 5 лет назад +15

    በጣም ያሳዝናል አላህ ህዲያ ይስጣቺሁ

    • @naimanaima920
      @naimanaima920 5 лет назад

      ዉይፉፉማር የኔልዩ ሥወዳትአላህያሣድጋትያረብ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ

    ጥሩ የሰራችሁ ይመስል ታስታውቃላችሁ ቢዳአ ነው የምታስተምሩት

  • @umumaidah872
    @umumaidah872 2 года назад

    አኡዙ ቢላሂ ሚነሸይጧኒ ረጂም አሏህ የህዲኩም

  • @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ

    ማሻአሏሕ ከበረከታችሑ አሏሕ ይደብልቀን የሐን የሑሴንን እረዴሏሑ አንሑሙ አንሑሙ ዘር በጣም እፈልግ ነበር እናተን አገኘሑ በዱኒያ ጀነት ገባሑ እናተን በማየቴ በጣም ደስተኛ ሖኛለሑ ሙሲሊም የሖነ እናተን አይሰድብም ጀዛከሏሑ ኸይሰን የአይናችን ማረፊያ እናተ ናችሑ አብሽሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @رحمانرحيم-و1ت
    @رحمانرحيم-و1ت 5 лет назад +1

    አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም የሰው ልጅ ያለበት ሀል ያስፈራል ይገርማል ምንም አልልም አላህ ብቻ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
    @ፋፊነኝለድኔታጋይ 5 лет назад +1

    ሱበሀን አሏህ አሏህ ይህድኩም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
    ወደዳችሁም ጠላችሁም መውሊድ ግብን ያለ ቢድአ ነው ።
    ሙውሊድ
    የሁዳወች ባአል ነው
    የነብዩን ፍቅር ለመግለፅ
    እሚቻለው በቢድአ ሳይሆን
    ሱናቸውን በመከተል ነው ።
    ኢላሂ ጠመው ከሚያጠሙ አንተ ሰውረን

    • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
      @ፋፊነኝለድኔታጋይ 5 лет назад

      @@NO_SIDES ትክክል ልክ ነህ

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 лет назад

      ፋፊ ነኝ ድኔን አፍቃሪ !! ثبت قلبي على دينك dedebi zift jahili degimo yihuda meche new mewulidi arigo

    • @eesseess3185
      @eesseess3185 5 лет назад

      @@sherifali3676 ምንድነው ስድቡ ትክክል ነው ለማለት ነዉ ? አላህ ሆይ እንደነዚህ አይነት ቢድዓ ሰሪወችን አንተ አሳዉቃቸዉ ስርአትህ በጣም ይደብራል አንተ መከተል መብቱ አለህ ዋጋውን ግን ከአላህ ትመነዳለህ ሌሎችን መዝለፍ ግን ትንሽነት ነው።

  • @Zወሎየዋመዉሊድአክባሪዋ

    ማሻአላህማሻአላህማሻአላህአላህይጨምርላችሁ

  • @mahiive524
    @mahiive524 Год назад

    Masha allah❤❤❤❤

  • @bertadegu2412
    @bertadegu2412 5 лет назад

    we thank you fana broducastineg to post one of islam foundation shiek haji bushara , seydena ahmed negash , ,

  • @khm1514
    @khm1514 5 лет назад

    Astofirlaaa allha yeker yebalachu woshat yesachun semet bahamanot wust magalas yasazinalaa

  • @emuabdurohmanmohammed9746
    @emuabdurohmanmohammed9746 5 лет назад +8

    አዑዙቢላህ ያረቢ አላህ ይህዲኩም ምን ይመስላል ምን ይቀባጥራል ወላሂ በጣም ያሳዝናል

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 лет назад

      Emu Abdurohman Mohammed minabash new yemikebatiri new zift jahili dikala menideri yadegishi

    • @ahmadyasin8210
      @ahmadyasin8210 5 лет назад

      أنت أحمق

    • @اختمحمد-ظ7ث
      @اختمحمد-ظ7ث 5 лет назад

      sherif ali አንተ ሰውየ ያምሀል በየቦታው እየገባህ ዝም ብለህ ትሳደባለህ ኦኦኦኦኦ ማንም የፈለገውን አስተያየት የመስጠት መብት አለው ነው ወይስ አንተም ቀብር አምላኪ ነህ

    • @emuabdurohmanmohammed9746
      @emuabdurohmanmohammed9746 5 лет назад

      @@اختمحمد-ظ7ث ቢሆን ነዋ ባልሆነ ምንገድ እሄዱ አረ ይህ ተስልምና ያወጣል ሲባሉ ስድብ ነው የሚቀናቸው ተይው መሳደብ የለመደ ዝም ማለት አይችልም ለዛ ነው

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 3 года назад

      የት አቀህ ቀጣፉ ዝም አትልም

  • @ሶፊየወሎልጂ
    @ሶፊየወሎልጂ 5 лет назад +21

    😂😂😂😂😂😂ቱቱ አፈርኩኝ አተ ለቀባጠርከው

  • @hcgbghh342
    @hcgbghh342 5 лет назад

    አርይህልጂ ምን እያለነወ

  • @maryamrak1670
    @maryamrak1670 2 года назад

    አይወሎ ሀገሩም ህዝቡም ጥሩነበረ በሽረክናበቢድአ የተዘፈቀነው ያአላህ

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ

    ኮሜንቶች አላህን አፈሩም አቃችሃል ወይስ አይታችሃል ሰውን ዝቅ ማድረግ ምን ይባላል

  • @zedzednet7825
    @zedzednet7825 5 лет назад +4

    inelillah weyine ilehi rajiun allah yehdikum mn yikebatiral yarebi allah yehdikum

  • @hcgbghh342
    @hcgbghh342 5 лет назад

    በቁመቱ ሞሉ ወሺት አላህ ሂድያ የስጥህ እድው ከአቡበከር የበለጥ ነብዩን የሚውድ አለ አላህን ፉር መውሊድ በአለም የከበራል ስትል እኮን በአለም እዛውሀገራችን የማያቁት ስትአለ

  • @حنوحنو-ت6ل
    @حنوحنو-ت6ل 3 года назад

    በውሽት የተሞላ ፕሮግራም

  • @fetiyatube9313
    @fetiyatube9313 5 лет назад

    Mn malet new jilalya qederiya malet wey gud

  • @bilalmohammed8300
    @bilalmohammed8300 5 лет назад

    Masha allah Betem des yilal, enianm allah eminzerew allah yeregigne.

  • @abdusalam3308
    @abdusalam3308 2 года назад

    qadas allah sirahu shebuahra gara

  • @Hወሎየዋ8888
    @Hወሎየዋ8888 5 лет назад +1

    አላህ ትክክለኛ ውን መንገው ይምርጥልን ያርብ

  • @Semiram-ep3ef
    @Semiram-ep3ef 2 месяца назад

    jezakumulllah

  • @kalbakalba3933
    @kalbakalba3933 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enwarjemal5729
    @enwarjemal5729 3 года назад

    Maasha allah

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 года назад

    እናተቀፈፋፊኮሜንቶችስራአትአድርጉ ምንአባሽምንአባቅታቂያለሽእናታቃለህእናየምትቀባጥሩት

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 3 года назад

    የሀድራዉ መፍለቃ ገታዬ አጀብ አጀብ 😍

  • @AbdurhmanMuhamed-d1p
    @AbdurhmanMuhamed-d1p 2 месяца назад

    😊😊😊😊😊😊❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህአለኒእ-ዠ4ሰ

    አኡዙቢላህ ዲኑን በከላችሁት ምንአይነት መዘባረቅ ነው ኤጭ ምንነው ሀግባይ አጣችሁ ቀናችሁ ሆነ አህባሽ ሀገር አበላሽ ሳይመሽባችሁ አቂዳችሁን አስተካክሉ ሽርክ ዙልሙን አዚም ።

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ
    @የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 лет назад +13

    ቆይ አሁን ያልከው እኛን ያየ እሳት አይነካውም ሀሀሀ እሽ እንበልና ሸርጡ እነሱን ማየትነው ብለሀል ሙሽሪክ ካፊር ቢያቸውስ እሳት አይነካውም መሳቂያ

    • @fatimamangistu9475
      @fatimamangistu9475 5 лет назад

      🤣🤣🤣😭😭😭😭

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 5 лет назад

      ከከከከከከከ

    • @kamilaaman5348
      @kamilaaman5348 5 лет назад

      ዎለቃ

    • @kamilaaman5348
      @kamilaaman5348 5 лет назад

      መውሊድ ኢሥለሚን. አይዎኪልምምምምም።

    • @kamilaaman5348
      @kamilaaman5348 5 лет назад

      ጠሞ. አጥማሚዎችችችችች ያሚን።።መታላል. ዎሸታም. ማውሊድን. ሠሐቦች. ያከብሩት. ነበርን?

  • @Elaminn99
    @Elaminn99 8 месяцев назад

    አርጎባ ፣ጋቸኒ (ጌያችን ) ሰይድ ቡሽራ..

  • @hananbaniyas1654
    @hananbaniyas1654 5 лет назад

    ግን መሥጂዱ ያምራል ወላሂ እሥኪ አላህ አንድ ያርገን
    ግን ለምን እውሥጡ ተቀበሩ?

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh 6 месяцев назад

    Dinun yaqoyu muslimun yaberktuu alahjezachewen ykflachu

  • @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
    @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 3 года назад

    ትልቅ ወንጀል እድህ አድርጎ መጥመም አልቀረብህም ምድረ ሽርካሞች በመሆናቸው ይታወቃሉ

  • @enwarjemal5729
    @enwarjemal5729 3 года назад

    ما شاء الله تبارك الله

  • @زمزمبنتاسلم5
    @زمزمبنتاسلم5 5 лет назад +9

    የተናገረዉ ከእስልምና ያፈነገጠ ሽርክ ነዉ
    በእስልምና ስም መነገድ ፍቁም ! አላህ ይጠብቀን ያአላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን።

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ

    አስታግፊረላህ ለአዚም ምንጉድነው ወሪብቻ።

  • @marem1ali872
    @marem1ali872 5 лет назад +1

    ሠውየውን ታሪካቸወሰን ባላቅ ንግግርህ ሽርክ አለበት የጀሀነም የጀነት መሆኑን አላህ ብቻ ነው

    • @dggfdg8829
      @dggfdg8829 4 года назад

      قطا الله ليسانك

  • @kemeriyatube2736
    @kemeriyatube2736 5 лет назад

    ላሀውለወላ ቅወተኢላቢላ አላሕ ያንሥልን መውሊድ ድቡን ያአለ ቢዲአ አንተ ምድነው። ምታወራው ፈጣሪ እኮአይደልም ሠው ለሠው የትነውያየነው ለሠው በዛላይ ለምተሠው።ኢነሊላህ ወኢነሊላሕ ራጅእን

  • @fafeali5153
    @fafeali5153 3 года назад

    አይ መውልድ አላህ ይህድኩም አሊሞቹ ያልሰሩትን አሁን የመጣችሁት ጀዩሶች ድኑን ተጫወታችሁበት

  • @zahrayousef4882
    @zahrayousef4882 4 года назад

    አባባዋ።እናተው።ኑሩልን።።ከሚወራው።ከሚያስፈራው።መጥፎ።ነግር።ሁሉ።ከነቤተሰቦቸ።ጠብቁኝ

    • @NABAWITUBE
      @NABAWITUBE 4 года назад +2

      አባባ አይጠብቁሽም ጠባቂሽ የማይሞተው ህያው የሆነው አላህ ብቻ ነዉ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 4 года назад

    Mashala

  • @هيكلهمحمد
    @هيكلهمحمد 2 года назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍🌹🌹🌹🇧🇴

  • @hananbaniyas1654
    @hananbaniyas1654 5 лет назад

    የኢቶ እሥልምና መሥራቺ ናቸው????

  • @madeena8856
    @madeena8856 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ የነቢ ወዳጅ

  • @naimanaima920
    @naimanaima920 5 лет назад

    ጀነት ጀሀነም የአላህ መሸአነዉ ሙበሀጂ ዉ ሡበሀነላህ
    እናተን አላህ ይህድኩም

  • @abdureisende43
    @abdureisende43 5 лет назад

    Mushrikoch!!!
    Egnan yaye esat anakawm
    Koshashoch!!!

  • @gfyygghgh1296
    @gfyygghgh1296 5 лет назад +34

    ቀብር እያመለካችሁ ነብዩን እንወዳለን ትላላችሁ አንድ ማስረጃ የላችሁም አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 лет назад +1

      Gfyy Gghgh anichi dedebi kebiri mezeyeri ena mamileki mini agenasewuu? anichi mezeyeri le motuti fatiha madiregi sunachewuu mehonuni yematawuki zifiti jahili

    • @እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ
      @እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ 5 лет назад

      @@sherifali3676 ስድቡን ምን አመጣው እውነት ነው የተናገረችሁ

    • @umaharun9929
      @umaharun9929 5 лет назад +1

      Gfyy Gghgh ይቅርታ እኔ እንኳን ቀብር ላመልክ የናቴን ቀቀብር አላየሁም ማምለክም አላቅም ከአን አላህ በስተቀር አሚን ብያለሁ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ስልሽ ክ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን

    • @hayathussenm.h.8796
      @hayathussenm.h.8796 5 лет назад

      አንች ከመናገርሸ በፍት እወቂ ማን ቀብርን ሲያመልክ አየሸ

    • @hshsjshsbdvzbxbxjxjdj9631
      @hshsjshsbdvzbxbxjxjdj9631 5 лет назад

      ስሚ እህት እናተናችሁ ማስረጃ የሌላችሁ ሳታውቂ ስለተሰበክሽ አትቀባጥሪ መስረጃውን ማወቅከፈለግሽ የስልምና ትምህርት ተማሪ ወሬኛ ኬኛ ቀብር አላመለክንም እናመልካለን አሉ ደቆሮ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +2

    ሀሀሀሀወደ ነብዩታሪክ ጠጋጠጋ ምን ዲነው ሀሀሀሀሀ ፈረሲቱ ተበረከከች አልክ መሳቂ

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 5 лет назад

    Thank for keeping Islam for our generation but I see a lot of things which is against teaching of Islam

    • @samuraiyasuke3709
      @samuraiyasuke3709 3 года назад

      Yes you are right. They are sufis and Sufism is a real issue.

  • @abdulkafiabajebel4016
    @abdulkafiabajebel4016 3 года назад

    Mashallaaah betam betam dassilaal

  • @muhammadisaa2169
    @muhammadisaa2169 3 года назад

    Allah keze matefo derget yetabekan

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 5 лет назад

    አተ አላህን አትፈራም ቅብር ሰታመልክ ደሞ ስታስጎብኝ አተ አንኳ ቡሽራ ቀርቶ የአለም አዛኝ እረሱለ ሰለላ አለይ ወሰለም ያየ እስት አየቀርለትም ባተ አሳብ አቡ ጃሃል እሳት አይነካሁም ነው የምትለው አላህ ሂዳያ ይስጥክ

  • @fakihaAli-iz3rj
    @fakihaAli-iz3rj 9 месяцев назад

    be sashewu be shehoch yhunbh yarbi hyrun gtemen

  • @umabdurahamanmuhammed5121
    @umabdurahamanmuhammed5121 5 лет назад

    Auzu bilalahmin shetamni rejemii
    Wushetam neh eshi
    yehe gelits gelete yaleh sherke new
    Allah hidaya yestachu yeseten

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ

    አለመህ የህዲኩም ያረብ የነሱን ያህል ነብዩን የሚወድየለም ከከከከከ

  • @ኢዩቲኢዩቲ
    @ኢዩቲኢዩቲ 5 лет назад +2

    ኡፍ ናፍቆኝ ነበር እንኳንም አሳያችሁኝ

    • @user-qq3gg4ph1g
      @user-qq3gg4ph1g 5 лет назад

      ሱበሀንአላህመዉሊድቢድአነዉእስልምናንአታሰዲቡ

  • @kamalibraheemkemalibraheem7168
    @kamalibraheemkemalibraheem7168 4 года назад

    ገታ ማለት ባጭሩ ሽርክነው ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 лет назад +3

    አላህ ሆይ ቀጥተኛዉን መንገድ መራን
    ካስጠነከከን ሽርክ አንተዉ ጠብቀን
    ካንተበቀር ከሳት እሚያወጣ የለም

  • @asiaasia9589
    @asiaasia9589 4 года назад

    Subahan Allah qaxixengan mangad yemran

  • @najatnajat7790
    @najatnajat7790 5 лет назад

    አይሀገሬ በሽርክ መጨማለቅሽ ተው ግን የነብዩን ሱና እንከተል

  • @umaharun9929
    @umaharun9929 5 лет назад +4

    ኧረ ሃጅ ሙህዲን አሉ ወይ ዝምድና አለኝ ከሃጅ ቡሽራ ጋር እኔ ብዙም አላቅም ግን ከዛሬ 27 አመት በፊት ከእናቴ ጋር ሂጃለዉ የአያቴ ወንድም ቀብር አለ እዛዉ ዉስጥ ለእናቴ ሲያሳዩ አይቻለዉ እና እናቴም በልጅነቷ ከዴሴ ወጥታ ጅማ ነበር የኖረችዉ እኔም ጅማ ነዉ የተወለድኩት ደሴ ስንገባ ነዉ ያወኳቸዉ እናቴም ብዙ ሳትቆይ ሞተች ሃጅ ሙህዲን ደሴ ድረስ መጥተዉ ነበር እኔን እና ታናሾቼን ሊወስዱም ነበር አልሃምዱሊላህ አልወሰዱንም እንኳን ያልወሰዱን ቢወስዱን ኖሮ መዉሊድ አክባሪ ነበር የምሆነዉ ሊድሩኝም እንደነበር ሰምቻለዉ እኔ ግን ወደ የመን ገባሁ ዲኔንም አወኩ መዉሊድም አላከብርም አላህ ይቅር ይበለኝ አዲሳባ አንዋር መስጂድ አክብሬ ነበር ካወኩ በኋላ ቢዳዓ መሆኑን እርግፍ አድርጌ ትቻለዉ አልለሃምዱሊላህ

    • @shemseyashemseya4059
      @shemseyashemseya4059 5 лет назад

      ማሻ አላህ እናትሽንም አላህ ይርኸማት የኔም እናት ወደ አሄራ ሄዳለች ዱአ አርጊላት

    • @umaharun9929
      @umaharun9929 5 лет назад

      አላህ ይርሃማቸዉ ሁሉንም

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh 6 месяцев назад

    Kezihe beteseb mweldee

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    ኮሜቶች እዛህያድርሰን ትላላችሁ ልዘይሩቀብር

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 года назад

    ሱለሏሁአለይሂወሰለምም

  • @fatimaalnuaimi253
    @fatimaalnuaimi253 5 лет назад +1

    ረኮሜቶችአፋችሁንዝጉ
    የጻፋችሁትንእነሡአያዩትምየሚያነቡትአዘጋጆቹናቸውዝምያርጋችሁ

  • @seadakader6854
    @seadakader6854 5 лет назад

    Esachew leakirachew seritew motu enante keshirki witu wetat ayideleh ende bututu were taweraleh ende auzibilah esiturina yarebi

  • @حواءمحمد-ه5ب
    @حواءمحمد-ه5ب 5 лет назад

    ሺርክ ይሉሀል ይሀ ነው