የወሎ መንዙማ አባት - በፋና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 248

  • @mulugetaayalew9187
    @mulugetaayalew9187 4 года назад +19

    እኔ የወሎ ክርሲቲያን ነኝ ነገር ግን መንዙማ ስሰማ ደም ስሬ ነው ቀጥ የሚለው መንዙማ በጣም ነው የምወደው

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ

    ይገርማል ያሉ አይመስለኝም ነበር አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ሸሔ
    እናመሰግናለን ኢዛናዊት 😘😘

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ 5 лет назад +91

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ረመዳን ይናፍቀኛል ከጓደኖቸ ጋር የማታው ዱአና ጨዋታ ሙስሊም ጓደኞቸ በጣም ትናፍቁኛላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @1day322
    @1day322 5 лет назад +13

    ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል እኝህ ታላቅ ሰው በህይወት ያሉ አይመስለኝም ነበር
    አሏህ እድሜአችሁን ረዘም ያድርግልን ያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ

    ሱብሀነሏህ በጣም ደስ ይላል ሸህ ሁሴን ኮበልሻ በሂውት ያሉ አይመስሉኝም ነበር ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ጤና እድሜ ይስጥወት

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 2 года назад

    ማሸአላህ ተባረከላህ ሀቢቢ ኑሩልን አላህይጠውል ኡምርክ ኢንሸአላህ

  • @kebedeyimer4460
    @kebedeyimer4460 Год назад

    Thank you Dad! May Allah gives you long life

  • @endrisalhabeshy9952
    @endrisalhabeshy9952 5 лет назад +16

    ረጅም እድሜ አባታችን ሸይኽ ሁሴን

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 5 лет назад +15

    ደጋጎቹ መጀን ። ኑሩልን ።
    ሸህ ሁሴንን ልጅ ሆኜ ቤታችን ሲመጡ እንደንጉስ ሲስተናገዱ ነው እማቃቸው ።
    ኑሩልን አባባዬ ።💚💛❤

  • @hasenmohamed992
    @hasenmohamed992 5 лет назад +9

    ሰላማዊት ምርጥ ዘገባ ነው፡፡ በዕውነቱ እንደመንዙማው አባት መርቀንሻል፤ ድምፅና ብዕርሽን ክፉ አይንካው ብለናል፡፡

  • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ

    ተሰመቶ የማይጠገብ የትልቅሰው ንግግር በድጋሚዬ ሀያትትት ሽኹና አረ ደገምገም አድረጉልን የቀል መዳኒት ናቸው😢😢💖💖💞💞💞💞💞💕💕💕

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 5 лет назад +11

    ማሻአላህ ማሻአላህ። በጠም ዳድስስ ያሚሉ አበት ናቻው ረጅም እድሜ ከሙሉ 20ትትትትትትት ታማኜው

  • @yasinali4331
    @yasinali4331 4 года назад +3

    የኔ ማር በጣም እኮ ነው መንዙማቸውን የምወደው ሀገር ለመግባት ያብቃኝጂ እዘይራቸዋለሁ ግን ማመን ነው ያቃተኝ ከመደሰቴ የተነሳ ላለቅስ ነዉ

  • @zedyekochawayoutub6384
    @zedyekochawayoutub6384 5 лет назад +7

    ወሎ ይለያል ስላችሁ በምክንያት ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ሸህ ሁሴን ማዲህ

    • @aboodvipp6378
      @aboodvipp6378 4 года назад

      እግዳሣ አቦ እኳንም ተወለድንበት

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 года назад

      ኧረ ባክሽ አላህ ሂድያ ይስጣቸው እኔ ነኝ ግን ወሎ ሚያወቀው በሽርክ ነው

    • @zedyekochawayoutub6384
      @zedyekochawayoutub6384 4 года назад

      አንችን አይመለከትም

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 года назад

      @@zedyekochawayoutub6384 አልሀምዱሊላህ ወላሂ አወ ግን ኢንሻ አላህ ወሎ የሽርክ ሀገር እንደመሆኗ የተውሂድ አገር እናደርጋታለን በአላህ ፍቃድ. ይብላኝላችሁ በሽርክ ተዘፍቃችሁ ሀየ ሀየ ምልክት እነዚህን እንደማውገዝ ጭራሽ ሀየ ሀየ ትላላችሁ

  • @mikiaapdoapdo1666
    @mikiaapdoapdo1666 4 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ።💚💛💖

  • @zebibamohammedyoutub2617
    @zebibamohammedyoutub2617 4 года назад +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት አቦ

  • @yasirahmad8751
    @yasirahmad8751 5 лет назад +5

    ወየው ወየው ወየው ወሏሂ ስወዳቸው። አሏህ ረዝም እዲሜ ይስጥልን።

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ

    ወሎ የፍቅር ሀገር

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 5 лет назад +5

    በጣም ደስ የሚል ነው አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት።
    ይሄ ነው ያገራችን የእስልምና ውበት።

  • @beshelowonz3353
    @beshelowonz3353 Год назад

    አባታችን እወደወታለሁ።

  • @ኢዩቲኢዩቲ
    @ኢዩቲኢዩቲ 5 лет назад +2

    ኡፍፍ ወላሂ ቦታው ናፍቆኛል ያረብ በስላም ሀገሬ ገብቸ ለመዘየር ያብቃኝ እድሜና ጤና ለነሱ

  • @wawww6232
    @wawww6232 5 лет назад +3

    ማሸአላህ ብያለሁ የኔጎርቤት ሸህሁሴን ማዲህ ድምፅሁንም ዛትሁንም በማየቴ በጣም ደሥብሎኛል አላህበሠላም ያገናኜን ጎርቤቱሁ ከሣዉዲ አርቢያ

    • @yasinali4331
      @yasinali4331 4 года назад

      ሰላም የሸህ ሁሴን ጎረቤት ስለነሱ እምጠይቅሽ ነገር ነበረኝ ካየሽው መልሽልኝ ቁጥር እልክልሻለሁ ሸህ ሁሴንን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 5 лет назад

    ያአላህ ሸህ ሁሴን ድሮ ከማንም በፊት ያንቱ መንዙማ ስወድሁ እድሜና ጤና ሸህ ሁሴን የኮቻው እባት የዛሬን አያድርገውና ድሮ ልጂ እያለሁ ለኢድ ሽቶ ለመቀባት እቤቱሁ እመጣ ነብር ይሄ የማረሳው የልጂነት ማስታወሻየ ያርብ ዉድ ወገነኖቸ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃን ያረብብብብብብብብ

  • @najiaziz4954
    @najiaziz4954 4 года назад +1

    May Allah gives you long life . My favorite nasheed and it's remind me my father .

  • @ansha.hussen8224
    @ansha.hussen8224 3 года назад

    መንዙማውስጤነው

  • @zahrabashir8242
    @zahrabashir8242 4 года назад +1

    ማሽአላህ አደሜና ጤኔ የሰጠልን ሰትምሩ

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 5 лет назад +1

    በጣም ነው የምወዳቸው " አዳኝትዋን ውሻ ነከሰቻት በግ በሰው እጅ ያለ ሰው የለውም ማረግ" ይላሉ ሲዘይሩ ልብ ይነካሉ። እድሜ ይስጣቸው! ይህ ነው ኢትዮጵያውያንን የምናቀው ሙስሊም ። አይሲስን እዛው ያዝልን።💐

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 4 года назад +1

    ማሻአሏህ አላህ እዲሜና ጤናይስጥልን መሰሎችሁንም አሏህያብዛልን ያረብ

  • @Aነኝተስፋያደከመኝ
    @Aነኝተስፋያደከመኝ 2 года назад

    ❤❤ሶለሏሁ አሊይሂ ወሠለም ❤❤❤

  • @ልዩትዩብ
    @ልዩትዩብ 3 года назад +1

    Edmewen Allah yarzmew

  • @seadyemam108
    @seadyemam108 3 года назад

    mashall yene meret abate allah hayatagehun yarezmew welo yelale yehe nw...

  • @fatmahhhhh5046
    @fatmahhhhh5046 5 лет назад +2

    እኔየድሮውን መንዙማ በጣምነውየምወደው። ግንበሂወትያሉአይመሥለኝምነበር

  • @ffkkgshdh3276
    @ffkkgshdh3276 4 года назад +1

    ማሸአላህ ተባረከላህ ረጅም እድሜ

  • @jemalmohammed4840
    @jemalmohammed4840 5 лет назад +5

    ሸህ ሁሴን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠወት

    • @s3adhhussen828
      @s3adhhussen828 5 лет назад

      አሚንንንንንንንኝያረብ

  • @hossainhossain6173
    @hossainhossain6173 4 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zebibamohammedyoutub2617
    @zebibamohammedyoutub2617 4 года назад +2

    አቦ ሀያቲን ጀባ ብያለሁ ስወደወት

  • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ

    ማሸአሏህ ማሸአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ሀያትትትትት ከሙሉ አፊያጋ

  • @hayatim1276
    @hayatim1276 4 года назад +1

    መሸአላሕ አላሕ እረጅም እድሜ ይስጣችሑ

  • @zebibatizita1562
    @zebibatizita1562 4 года назад +1

    አላህ እረጂም እድሜ ይስጠዋት

  • @jamalmhmd5267
    @jamalmhmd5267 4 года назад

    በሂውት ያሉ አይመሰለኚም ነበር ሱብሀን አላህ

  • @mohammedtaha7361
    @mohammedtaha7361 4 года назад +1

    በህይወት ያሉ እይመስለኝም ነበር ይገማል ተደብቀዋል በጣም

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 5 лет назад +6

    ያአላህ!!!እውነትም የዚክር ሰዎች አያረጁም።እኔ አሁን የሀምሳ አመት ሠው ነኝ።ልጅ ሆኜ ግን በሸኽ ሁሴን መንዙማ እናቴ ስታለቅስ ነበር የምትውለው።እኚህ ሼኽ የሀምሳ አመት ሠው ይመስላሉ ግን በርግጠኝነት ከ90 ያልፋቸዋል።ሸህ መሀመድ አወልንም ተመልከቱ።የ47 አመት ሠው ነው የሚመስለው።ግን የ87 አመት ሠው ናቸው።አላህንና ነብዩን የሚዘክሩ ሰዎች ነፍሳቸው፣ሠውነታቸው ይታደሳል።ይሄው ምስክርነቱ።የነ አቡኪ፣የነእመዲን ጀበል የድምፃችን ይሰማ ትግል ፍሬው እያፈራ ነው።"አልኺላፉ ሸር"ያሉትሰሀባ ማን ነበሩ?አዎ ምንም ለዲኑ ያላበረከትን ሠዎች፣ምን እሱ ብቻ፣ስግደታችንን እንኳ በወቅቱ የማንሰግድ ሠዎች ሀይማኖት ላይ በፖለቲካው የተዘረጠጠ አፋችን በለመደው እየሄደ ስለሚያስቸግረን ያዝ ብናረጋት አላህ ይድልን ነበር።

    • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
      @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 5 лет назад

      እኔ እራሱ ገረመኝ በህይወት ያሉ አይመስለኝም ነበር መዙማቸዉን በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @nesuhebekele2135
      @nesuhebekele2135 5 лет назад +1

      ቅን ሰው ምን ይነካዋል ? የዋሆች ናቸው ! እግዚአብሔር ቅርባቸው ነው

  • @nuhashmesdin9110
    @nuhashmesdin9110 5 лет назад +3

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለሽህ

  • @ኡሚቲዩብ-ዠ6ፀ
    @ኡሚቲዩብ-ዠ6ፀ 5 лет назад +2

    ማሻ አሏህ በጣም ነው የምወዳቸው

  • @tube3617
    @tube3617 5 лет назад +1

    በጣም ነው ምታምሩት አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤነት ጋር ለአባቶቻችን ይሁን 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

    • @fafiali325
      @fafiali325 5 лет назад

      ያአላህ በትክክለኛዉ መገድምራን ሙስሊሙን ኡማአድአድርገን

  • @mahammedali3482
    @mahammedali3482 5 лет назад +4

    ማሻ አላህ ሀያት አላህ ይስጥልን ኑሩልን

  • @ሱሱወሎየዋ-ገ2አ
    @ሱሱወሎየዋ-ገ2አ 5 лет назад

    አሰላማሊኩም መሸአላህ እረጆም አድሜ ሀያት አኔ በጣም ነዉ ሙኑዙማዉን እምሰማዉ ኢንሸአላህ አኔ የደሴ ልጀ ነኝ አቤተዉ አመጣላሁ እናቴ ገራ ።

    • @fatumaahmed8769
      @fatumaahmed8769 4 года назад

      I wish whean l come Ethiopia l go see them inshallah

  • @assenmuhammed157
    @assenmuhammed157 5 лет назад +1

    ማሸአላህ እድሜ አላህ ይስጣችሁሁሁ

  • @سميرهمحمد-ح4ه
    @سميرهمحمد-ح4ه 5 лет назад +5

    ማሻአላህ ይሄነዉ ትክክለኛዉ ሙስሊም አቤትኮሜንቶች ተቃጠላችሁ ዉሀብዩች አቦእድሜይሥጥልንከአፍያጋር ድምፅሁብቻይበቃል

    • @fafilove2970
      @fafilove2970 5 лет назад

      ተይ ሰሚራ እኳን እድህ ብለሻቸው እዳውም የተቃጠሉ ናቸው ክክክክክ ወሀብዮች አትቃጠሉ አይዟችሁ ውሀ እናቀብላችሁለን ፉት በሉበት ክክክክ

    • @ياالله-و6ز5د
      @ياالله-و6ز5د 5 лет назад +1

      @@fafilove2970 እነሱማ በዘንድሮ መውሊድ ተቃጥለው ሊሞቱ ነው ሸይኾቻችንን ያቆይልን ግን ጋዜጠኛይቱን ሰላም ሲሉ ደንግጫለሁ አሏህ ከስተት ይጠብቀን

    • @nesuhebekele2135
      @nesuhebekele2135 5 лет назад

      @@ياالله-و6ز5د ሰላም ማለት ችግር አለው ?

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 года назад

      @@fafilove2970 ኧረ ዉሃ ይብላሽ እንደት አንቃጠል ነብያችን. ሰሀቦች. ታቢኢዮች ያልሰሩትን አድስ ጥመት ስታመጡ
      ጠማችሁ ሰውን አታጥሙ አልሀምዱሊላህ በአላህ ፈቃድ ሁሉም ሀቁ እየተገለጠለት ነው
      ያረቢ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ምን ይባላል

  • @fatimayousf7623
    @fatimayousf7623 4 года назад

    ያረቢ ሀያትትትትትት

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 5 лет назад +5

    Allahe edmena tana yesetewte abatachen

  • @fouzal1405
    @fouzal1405 5 лет назад +3

    ሶለላሁ ወአለይሂ ወሰለም አላህ ይህ የስንት አመት መንዙማ ነው

  • @ሀዋየረሱልወዳጅ
    @ሀዋየረሱልወዳጅ 5 лет назад +1

    ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @shekurayenew3296
    @shekurayenew3296 4 года назад

    mashallahe lekas shehe hussen alu allahe behayat allahe yagenagnen amen amen amen

  • @seidebrahim7997
    @seidebrahim7997 5 лет назад

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ ሸህ ሁሴን ገታ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 5 лет назад +2

    ኮሜት ስጭወች በጣም ትገርማላችሁ አሊፍ የትኛዋናት ብትባሉ የማመልሱ ትቀባጥራላችሁ

    • @usedubai8017
      @usedubai8017 5 лет назад

      አቦ በረካ ሁኝ እኔኮ ግርምምም ነዉ የሚሉኝ

  • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ

    መገን መገን ታዲያሳ ወየወየወየወየወየወ እህህህህህህህህህ😢😢😢😢😢

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 5 лет назад +1

    ስወዳችሁ ሸህ ሁሤን 💚💛❤ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @MM-uc9lb
    @MM-uc9lb 4 года назад

    የአ ወላሒአሰለቀሳቺሁኚሰለረሱልተወረቶመቺያልቄናወላሒእኔምያሉአይመሥለኚምነበረአልሀምዱሊላህእዲሜናጤናይሰጥህ

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ማሸአላህተባረክአላህ እኔምበጣምየምወደዉቅማቶአለኝአልሀምዱሊላህበጣምነዉየምሣሣለት እኔወልጀምችላትእድሆንምኛቴነዉ. ኢሽአላህ💘💘💘💘💝💗💗💗💖
    አባታችንአላህእረጂምሀያት. ከጤናጋይጣችሁኢሽአላህ💘💘💘

  • @munuraya9173
    @munuraya9173 5 лет назад +4

    እድሜ ይስጠወት

  • @عبداللهالشامسي-ق4غ
    @عبداللهالشامسي-ق4غ 5 лет назад +1

    አላህ መሸይሆቻችን አቆይል ያላህ ትዝታየተነሣ

  • @zeynbnahessin3203
    @zeynbnahessin3203 5 лет назад +2

    ማሻላህህህህአቤትስወዳችው

  • @rahmamob5553
    @rahmamob5553 2 года назад

    አላህ አላህ

  • @MM-uc9lb
    @MM-uc9lb 4 года назад +1

    ኤግዳሳአብእሰኪእንዲህበሉትሰለላህአለሒወሰላያሀቢበላህ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 5 лет назад +1

    አሉበህይወትባባየ

  • @izzeddinhassan3135
    @izzeddinhassan3135 4 года назад

    Masha'allah Allah yakoyachihu!

  • @mommom1417
    @mommom1417 5 лет назад +2

    ማሻአላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @s3adhhussen828
    @s3adhhussen828 5 лет назад +2

    ወየው ወየው ወየው እንግዳሳ ያሰላም እርይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይወየው ወየው ወየው ወየው እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ እሱ ያረብ ሀያት ወየት ልድረስ የኮቻዋ ተወላጅ ስደተኛዋ. Sነኝ መውሊድ ውስጤ ነው የነቢ ወዳጅ ነኝ ሸኼ አሏህ በሰላም አኑሮን እምንዘያየር ያድርገን ያረብ መገን ኮቻ የመሻኢኾች ሀገር ኮቻ ወየው ወየው ወየው ወየው ወየው ወየው ወየው ወየው ወየው መገን ኮቻ ትውልዴም. ኮቻ ነው በመሻኢኾች በወዋዩቶች ሀገር ኮቻ ሞቴንም ደስታየንም ሁል ነገሬን በኮቻ አድርግልኝ ያረብ ብብብብብብብብብብብብብብአሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ወየው ወየው ወየው ወየው ወየው ወየው ወሏሂ ሸሄ ካንቱ ካለኝ ሙሀባ የተነሳ ምናል አንዱን ልጃቸውን ብየ ተመኘሁኝ ያኢላሂ ምን ይቸግረዋል ያረብ ሀያትትትትጥትትትትትትትትትትትትትትትትእንወደወታለን የኛ አለኝታ ሸህ ሁሴን ማዲህ ያባቴንም ስምም ጋር መኩሸ ናቸው ረሂመሁሏህ ያባቴን ምትክ አሏህ ሰቶኛል ሁለተኛ አባቴ ናችሁ ሴኼ እወዳችሁ አለሁ

    • @mainslacko7616
      @mainslacko7616 4 года назад

      Ye Shehochu muhib bezih selk dewulesh zeyiriachew Allah yiwdedesh.
      0961565147

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 года назад

      ያረቢ አላህ ሂድያ ይስጥሽ መሰሎችሽንም. የነብዩ ወዳጅ ከሆንሽ ሱናቸውን ስሪ

  • @jamalmhmd5267
    @jamalmhmd5267 4 года назад

    ጋዜጠኝዋ ማሻአላህ አላይኪ

  • @EeEe-mn5vd
    @EeEe-mn5vd 4 года назад

    አሏህ ይሂደኩም

  • @mikiaapdoapdo1666
    @mikiaapdoapdo1666 5 лет назад

    በጣም ታምራላችሁ እድሜ እና ጤና ለሁላችሁም ይስጥልን አባቶቸ 💚💛❤

    • @sofiaogaly2771
      @sofiaogaly2771 5 лет назад

      አላህእድሜ፣ጤናአላህ፣ይስጥልን፣ዶሮፍቅር፣አለን፣መከባበር፣ነበር፣

  • @one-kx8dp
    @one-kx8dp 3 года назад

    mashahallah

  • @hadiraseid5391
    @hadiraseid5391 4 года назад +1

    አሏህ ያቆይልን

  • @wollohdwollo5448
    @wollohdwollo5448 9 месяцев назад +1

    ruclips.net/video/2UMtHGFhchU/видео.html 👈 ሸህ ሁሴን ማዲህ ኮምቦልቻ የወሎ መንዙማ አባት አዲስ መንዙማ

  • @EeEe-mn5vd
    @EeEe-mn5vd 4 года назад

    አይይ ሶፍዮች

  • @አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ነ2አ

    ሀያትትትትትትትትት
    ትትትትትያሠጥችው

  • @seidyimer6006
    @seidyimer6006 5 лет назад

    ማሻአላህ እረጅም እድሜ ተመኝሁኝ

  • @muhammedousman2220
    @muhammedousman2220 4 года назад

    Alahe edemahin rajeme yaregilen

  • @እኔእራሴነኝ-ጠ6ፈ
    @እኔእራሴነኝ-ጠ6ፈ 5 лет назад +1

    💓💓💓ማሻአሏህ

  • @yasinali4331
    @yasinali4331 4 года назад

    ሸህ ሁሴን ኮምቦልቻ በሂወት አሉ ነው የምትሉት እኔ አላምንም እንደሌሉ ነው እሚወራው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ

    ማሻ አላህ

  • @abduseaid4446
    @abduseaid4446 4 года назад

    ረጂም ሀያትትት

  • @mam-ui1wb
    @mam-ui1wb 5 лет назад +1

    ጉድሙተዋልብየነበርወላሂ አላህ ያቆይሁ

  • @hananbaniyas1654
    @hananbaniyas1654 5 лет назад

    ጋዜጠኛዋ ሥታምር ድቡሺቡሺ ያለቺ

  • @hggshsjshhshsjsj1966
    @hggshsjshhshsjsj1966 5 лет назад +2

    ማሻአላህ

  • @fouzal1405
    @fouzal1405 5 лет назад +2

    እኔ በሃያት ያሉ አይመስለኝም ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 5 лет назад

      ምን ማን አለ በሀያት አሉ

  • @slamlahagry7317
    @slamlahagry7317 5 лет назад

    Allah edmey tana yestaheiw ya wallou saw fekir astmrey nw

  • @jamalmhmd5267
    @jamalmhmd5267 4 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @zeynbnahessin3203
    @zeynbnahessin3203 5 лет назад +1

    መዙማችውሁሉውስጤናችውእፎፎፎ

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 5 лет назад +6

    የሳውዲ የወሃብያ ገረዶች እናንተን አይመለከትም ከዚ ጥፉ ትክክለኛ ኢስላማዊ አስተምህሮት ሃበሻ ምድር ነው ያለው ሸኾቻችንን አላህ ይጠብቅልን ።

    • @hugojumbo6658
      @hugojumbo6658 5 лет назад +2

      Osmaz አቦ የአበሻ ሙሥሊም ልዪ ነው የራሱ የሆነ ማንነት ያለው wow

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 лет назад

      Osmaz amini!!

  • @MM-uc9lb
    @MM-uc9lb 4 года назад

    አመረቀኑሺአይደልማሪቆጂየነሺምረጥሙሰሊምያዲረግሺ

  • @sndew3596
    @sndew3596 4 года назад

    ማሽአላህ

  • @husseinmohammed5610
    @husseinmohammed5610 4 года назад

    Hayat alhe yestlen

  • @EeEe-mn5vd
    @EeEe-mn5vd 4 года назад

    አሏህ ይሂድኩም ኮተቶች

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 5 лет назад +3

    አጂብ ኧረ ይሆን ቅጣል ከምድር ያጥፋልን እሱ ነዉ የሚያሠክራቸዉ

  • @sniperchick11
    @sniperchick11 4 года назад +1

    💗💗💗💗💗💗

  • @sara-sk4yg
    @sara-sk4yg 5 лет назад +1

    Woloyewchi eko liyu nen

  • @user-dc2yc8yh7e
    @user-dc2yc8yh7e 5 лет назад +2

    ይውነው ያማራ ሙስሊም ተሰምተው አይጠገቡም ኑሩልኝ እኔ ክርስቲያን ነኝሙስሊም እወዳለሁ አለ እጅ የጋላ ሙስሊም ሰው የሚያርድ ጭራቅ

  • @ansha.hussen8224
    @ansha.hussen8224 3 года назад

    Anshahussenseid Ethiopia