ለመሪነት የቀረበ ቼልሲ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии •

  • @AbrarShifa-n8m
    @AbrarShifa-n8m 7 дней назад +40

    ማንሱሬ ሰለም በረግጥም ሰላ ቼልሲ ከዚ በለይ መውረት ትችል ነበር ግን ሁሌም ምትሳጠን ሰአት ከሌሎች አንጸር በጠም ትንሽ ነው ከቻልክ ወጋንታኛ ሰትሆን በኡኩል ለመቅረብ ሞክር Please በታረፈዉ ድል ሁሌም ለኔው ቼልሲ

  • @MHMADIlhrby-wv8zx
    @MHMADIlhrby-wv8zx 6 дней назад +11

    በቃ ሰለቼሊሲ ትተናህን አቁም ያስገደህ የለም አተዘባሪቅ እድሜ ላላዛር ❤

  • @tesfayeshte5795
    @tesfayeshte5795 7 дней назад +12

    መንሱር ስለ አርሰናል ብሆን አንድ ሰአት አይበቃህም ስለ ቸልሲብቃት ለመተንተን 14 .27 ብቻ ስታብራራ አይከብድም በጣም ከበደህ አይዞህ መንሱር በርታ😮

    • @mametube4292
      @mametube4292 6 дней назад

      7 ደቂቃ ነው ከዚያ በላይ ያለው የተደገመ ነው

  • @RobelHailu-f5t
    @RobelHailu-f5t 7 дней назад +20

    አይ..mensur በጣም ትገርማለክ
    አላዛር ባይኖር ኖሮ...ትጫወትብን ነበር..am sry betam.

  • @Diefoentertainmet2023
    @Diefoentertainmet2023 7 дней назад +8

    በጉልበቱ እና በብቃቱ ሁሉም የሚያናግር ክለብ ብኖርም እሱ #ቼልሲ ነው
    መንሱርም ሳይፈልግ ነው ስለ ቼልሲ የሚናገረው ይህ አንዱ የዛሬው ትንተና ነው።

  • @DanielTefera-b6d
    @DanielTefera-b6d 7 дней назад +13

    ስለ ኩኩሬላ ፀጉር ነው ወይስ ስለ ቼልሲ የቡድን ስራ ነው መንሱሬ???ስራው የኩኩሬላ ብቻ አይደለም***ያው የሱም ብቃት አይካድሙ::

  • @motiolani1629
    @motiolani1629 7 дней назад +7

    ስለ ቼልሲ ባታወራ ይሻላል እኛም ደስ ይለናል
    የ ቼልሲን ጉዳይ አላዛር ላይ ነው ሚያምረዉ

  • @EndaleWabi-u5q
    @EndaleWabi-u5q 6 дней назад +2

    ስርአት ያዝ ከዚ ቦሀላ ስለ ቼልሲ እንዳታወራ😊😊😊

  • @MamMorata-b8e
    @MamMorata-b8e 7 дней назад +13

    ቼልሲ ይችላል

  • @oftauutube5336
    @oftauutube5336 7 дней назад +7

    Football is the game
    Chelsea is our Name
    Winning is our aim!
    Chelsea Chelsea Chelsea Chelsea Chelsea 💙💙💙💙💫✨

  • @Hulualem31
    @Hulualem31 7 дней назад +13

    መንሱሬ ደቂቃዋ አነሰች😂

  • @lijsew3311
    @lijsew3311 6 дней назад +3

    ስለ ቸልሲ አንተ ባታቀርብ ደስ ይለኛል ሰውየው

  • @true_blue1997
    @true_blue1997 6 дней назад +1

    Mesur....Chelsea deserves more of Your time and More of explanation . We 're very disappointed as a blue fan 😢😢😢😢😢

  • @dewam2832
    @dewam2832 7 дней назад +7

    London is blue 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @YosefNathan-m6i
    @YosefNathan-m6i 5 дней назад

    Thanks mensure big respect

  • @GirumLencha
    @GirumLencha 7 дней назад +1

    እድሜክ ልክ እነደዚች ደቂቃ ትጠር ሌላ ምንም አልልም😢😢

  • @shafiAliye-cf5os
    @shafiAliye-cf5os 5 дней назад

    መንሱሬ ስለ ቼልሲ መብረሪየ በመቅረብህ አመሰግነለሁ

  • @mametube4292
    @mametube4292 6 дней назад +1

    ስለቼልሲ ማውራት ባትፈልግም የኔው ቼልሲ ወደህ ሳይሆን በግድህ እንዲታወራ ያደርግሃል

  • @adayafro2072
    @adayafro2072 7 дней назад +3

    የግድ ማን ሲቲ መሆን አለበት ቼልሲ? ብዙ በስ ርአት እንድትዘግብ ወይስ በደንብ መዉረ ድ አለበት ምን አይነት ዘገባ ነው????😢

  • @mohammedadem404
    @mohammedadem404 7 дней назад +2

    ከአርሰናል ገደፊ ጋዘጤኛ ሙገሳ አያስፈልገንም የለንደን ንጉስ ቸልሲ ነው 💙💙💙💙💙💙

  • @pacific20tv
    @pacific20tv 7 дней назад +1

    5 ደቂቃ ነው እኮ 14 ደቂቃ ከየት መቶ ነው ፤ የምን መጃጃል ነው በጣም ይደብራል

  • @EndriasGmichael
    @EndriasGmichael 7 дней назад +43

    አሁን አቀረብኩ ብለህ ነው ስለቸልሲ?

    • @lijalemassefa3483
      @lijalemassefa3483 7 дней назад +5

      ወንድሜ መንሱር ስራ ነው እየሰራ ያለው።
      የአርሰናልን አቅርቦ 38K ቢታይለት እና የቼልሲን አቅርቦ 10k ወይም 20k ከሆነ የሚታይለት እርሱ የማያቀርበው ግልፅ ነው ማለት ነው። እኔ የቼልሲ ደጋፊ ብሆንም ከስራ አንፃር ልክ ነው ባይ ነኝ። ባይሆን እኛ ስለ ቼልሲ መስማት ከፈለግን ሌላ አማራጮችን መጠቀም የሚሻል ይመስለኛል።

    • @habibulrhahman6734
      @habibulrhahman6734 7 дней назад

      gin eko buzun gize sila Chelsea kifat silaflif naber eha dagmo ayimachenem ​@@lijalemassefa3483

    • @AmanMelash
      @AmanMelash 7 дней назад +3

      እግርኳስ ስር ብር አይደለም ስለስሜት ነው professional ሰው የግዴታ ሁሉንም በ እኩል የማስተናገድ ግዴታ አለበት . እሱ ግን ነውን የሚለው ያጠራጥራል

    • @yigzawmihretie8787
      @yigzawmihretie8787 7 дней назад

      ማሬስካ፣ፎፋና፣ኩልዌል፣ኒኮላ ጃክሰን፣ኩኩሬላ፣ፓልመር፣ ማዱዊኬ ወዘተ የሚሉ ስሞችን ነው በዚህ ዘገባ ላይ ያደመጥኩት። እነዚህ የተጫዋች ስሞች ታዲያ የዪናይትድ፣ የሲቲ፣የአርሰናል ወይስ የሙኒክ አለያም የማድሪድና የባርሴሎና ናቸው እንዴ? የምንፅፈውን አስተያየት ከእውቀት አልባ ስሜታዊነት የነፃ ቢሆን መልካም ነው።

    • @hamidhussen2316
      @hamidhussen2316 7 дней назад

      ​@@lijalemassefa3483በፍፁም he can still be professional.. የሚሰጠን ሽፋን ማነሱ ሳይሆን በሚሰጠን ትንሽ ጊዜ እንኳን የሚያነሳቸው ጭብጦች ያናድዳሉ...በዚህ ወቅት ስለ ቼልሲ እልፍ የሚወሩ ቁም ነገሮች ሳሉ እሱ የሚያወራው ስለ ኩኩ ፀጉር😂 ብሮ im fuming right now

  • @AliyasAnwar-o3h
    @AliyasAnwar-o3h 7 дней назад +5

    Chelsea 💙💙💙

  • @ASHENAFI714
    @ASHENAFI714 7 дней назад +2

    Pride of London 💙💙💙💙

  • @samuelsara2634
    @samuelsara2634 7 дней назад +1

    ግዜው የኛ ነው እንበላዋለን ስልክ በምክንያት ነው እንቸላልሰዋለን😊💎💙💎💙💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @berhanugaboro5097
    @berhanugaboro5097 7 дней назад +3

    keep it up now am seeing some changes on this channel we need more Chelsea news like you do for arsenal

  • @seidyimam
    @seidyimam 7 дней назад +6

    ምን ሆነህ ነው እንደዚህ የወረደ ነገረ የምትሰራው? ህጻን ልጅ ነው እንዴ የለቀቀብህ ነው ደቂቃው ሲያንስብህ በ2 ላባዛው ብለህ ነው። ስል Chelsea አለማውራት እኮ መብትህ ነው። እኛ የማናውቀዉን አድስ ነገር አላወራህም። ለሙያህ ብትጨነቅ አሪፍ ነው።

  • @Hulualem31
    @Hulualem31 7 дней назад +3

    Welcome mensur🎉🎉🎉 chelsea king

  • @AbdiReshad-l1u
    @AbdiReshad-l1u 7 дней назад

    መሱር እድሜህ የብረት መሰሶ ያልግልህ እኔ መጠየቅ መፈልገው የቼልሲ ፕሮግሬም ስጥልን እናዳምጠው ጣል ጣል አርግልግ ከኢራን ነው

  • @KalebDelesa
    @KalebDelesa 7 дней назад +2

    Pride of London 💙 💙💙💙
    💥 Chelsea 💥💙💙🥰💪

  • @adonay8399
    @adonay8399 7 дней назад +5

    Keldek btam sel Chelsea akerbeko letele new sorry btam 😢

  • @DerejeLemu
    @DerejeLemu 6 дней назад

    መንሱር ራስህን አዳምጥ አርሰናል አቻ ወቶም ቡዙ ታወራለህ አስብበት

  • @teshomenura3569
    @teshomenura3569 6 дней назад

    Mensur program check argeal, the repeat in mid. thanks

  • @KbAb-wk2ml
    @KbAb-wk2ml 7 дней назад +3

    ሰላም ኬቢ ከስዊድን ነው ምንድነው ምወድክ ጋዜጠኛ ጠንቃቃ ለስራው ታማኝ ድስፕሊንድ ምክንያታዊ ጥሩ ላሉ ለሚጫወቱ ተገቢውን ትንተና አዋዝተክ ታቀርብ ነበር ነበርክ አሁን ግን ይቅርታ አንደ ዪቱበር ወይምከ ከይቱብ የምትገኘውን ነገር ማሰብ የጀመርክ እያስመሰለብክ ነው ለማንኛውም አስብበት እኛ ኮስ ወዳጆች ከሌሎች ለይተን የምንከተልክ በምክንያት ነው ደግመክ አስብበት ፤ ቸልሲ ፤ ሊቨርፑል ፤ ኖቲህጋም ፎረስት ፤ አስቶን ቪላ ፤ ሌሎችንም ተመልከት ዝምብሎ እንደተራ ጋዜጠኛ አትሁን አመሰግናለሁ አክባሪክ ነኝ

    • @ShelerMan
      @ShelerMan 5 дней назад +1

      መንሱር ምናለ ብትተወን በቃ ስማችንን ባትጠራው ተረት በሰፊው ለምዘግብላቸው በተረት ለቆሙት ቡድኖች አንብላቸው ቼልሲን ግን ፍታው የተረት አባት

  • @YafiChelsea-z4b
    @YafiChelsea-z4b 6 дней назад

    London is blue💙💙💙💙

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 7 дней назад

    Thankyou The Awesome #MensurAbdulkeni 👌

  • @ethiotalentrecap9662
    @ethiotalentrecap9662 6 дней назад

    መንሱር ሠላማቹሁ ይብዛ እኔ የምለው ለምን የኔ ኮሜት አታነበውም መንሱር የማንቼ እስሬኛ ነኝ አስራት ነኝ ከፓስተር

  • @hamidhussen2316
    @hamidhussen2316 7 дней назад

    ስለ ኩኩሬያ ፀጉርና ስለ ኢምቦሞ እንጂ ይህ ስለ ቼልሲ ድል ፥ ድህረ ጨዋታ አልያም ወቅታዊ ብቃት የተሰራ ዘገባ አይመስልም አይደለምም ፡፡ በሙያህ ጉምቱ መሆንህ እሙን ነው ፤ ነገር ግን በማይታመን መልኩ በመንጋ የምትመራ እና ማስታወቂያ ወይም ገበያ ተኮር (market oriented) ጋዜጠኛ እየሆንክ ነው ፡፡ አሁን አሁንማ ስለ ቼልሲ በምትሰራቸው ዘጋባዎች ያናድዱኝ ሁላ ጀምረዋል 😢

  • @yasinhussen7736
    @yasinhussen7736 6 дней назад

    💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @Adonfaiz
    @Adonfaiz 7 дней назад

    Mensure selechelsea selezegebik enameseginalen gin zegebaw betam achir ena tedegagami hone editing lik ayemeselim. Thank you

  • @kemerabdulkedir-yq7nz
    @kemerabdulkedir-yq7nz 7 дней назад +4

    Gideta new sila chelsea gena taweralavhew

  • @yemaneniguse1671
    @yemaneniguse1671 7 дней назад +1

    the blue 👌👌👌💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @aberademissie9761
    @aberademissie9761 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤chealse

  • @Wisdom-Tube101
    @Wisdom-Tube101 7 дней назад

    በጉልበቱ እና በብቃቱ ሁሉም የሚያናግር ክለብ ብኖርም እሱ #ቼልሲ ነው
    መንሱርም ሳይፈልግ ነው ስለ ቼልሲ የሚናገረው ይህ አንዱ የዛሬው ትንተና ነው።ማንሱሬ ሰለም በረግጥም ሰላ ቼልሲ ከዚ በለይ መውረት ትችል ነበር ግን ሁሌም ምትሳጠን ሰአት ከሌሎች አንጸር በጠም ትንሽ ነው ከቻልክ ወጋንታኛ ሰትሆን በኡኩል ለመቅረብ ሞክር Please በታረፈዉ ድል ሁሌም ለኔው ቼልሲ

  • @brukmulugeta8779
    @brukmulugeta8779 3 дня назад +1

    2 ደቂቃ ስለ ቼልሲ ምታወራው መንሱሬ ማን አስገደደህ ቢቀርስ?????????
    ለ ቼልሲ ምሰጠው ሽፋን ያሰቃል

  • @BinyamBaye-p2w
    @BinyamBaye-p2w 7 дней назад

    Tankis mensur❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉😢😮😅😊

  • @zefenkb7511
    @zefenkb7511 6 дней назад +1

    አይ መንሱር አላዛር ባይኖር ይደብረን ነበር አርሰናል ቢሆን አሁን በዚደረጃ የጨዋታ ብቃት ብዙ ነገር ስትል ሲጠብክ እናያለን ለማንቺስተር እዛ ታች ያለ ቡድንን ስታቆለባብስ ሰአት አልበቃህ ብሎክ እንደዋልከው አይይይይይይይ መንሱር ይመችክ ጋዜጠኛ ነበርክ

  • @MesfinTefera-w3o
    @MesfinTefera-w3o 7 дней назад

    ያቀረብካው ደቂቃ ከማነሱም በላይ የሃሳብ መቆራረጡ እና መደጋገም!😢😢 ደግመህ ስማው እስቲ በረስህ ትስቃለህ።

  • @chelsea4307
    @chelsea4307 7 дней назад +2

    ምንድነው አቀራረብህ እየቆራረጠ ነው 3👈👈

  • @EliasHagos-l9s
    @EliasHagos-l9s 7 дней назад +2

    መንሱሬ ትላንት ቼሌሲ አየር ከኳስ ያበዛ በት ምክንያት ምንድ ነው

    • @Amanuel_Official
      @Amanuel_Official 7 дней назад

      ኤንዞ እንድገጭላቸው ነዋ😊! መንሱር ዜና እየደገመ የሚያቀርበውኮ ስለቸልሲ ሲያወራ ስለሚያንገሸግሸው ነው።

  • @AliyasAnwar-o3h
    @AliyasAnwar-o3h 7 дней назад +2

    Thank you mensure❤

  • @SamriFeker-v9x
    @SamriFeker-v9x 7 дней назад +4

    mndnew satesma nw ende metlekew

  • @EliasFd
    @EliasFd 7 дней назад +2

    ጨዋታው ካለቀ በኃላ ነው ቀዪ የተሰጠው ኩኩ

  • @yismawyeniun442
    @yismawyeniun442 7 дней назад

    💙💙💙💙💙

  • @YesufIsmael
    @YesufIsmael 7 дней назад

    Chelsea for life

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 7 дней назад +3

    mensure family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @samsonkaleab6162
    @samsonkaleab6162 7 дней назад +2

    Bleu for ever

  • @TeddyMesfin-q8y
    @TeddyMesfin-q8y 7 дней назад +1

    Mensure endegena kemhal endegena minew ende adis jemerk dehna......

  • @Senayytube
    @Senayytube 7 дней назад

    good news

  • @AbdulmenanAhmed-g4j
    @AbdulmenanAhmed-g4j 7 дней назад +4

    Le yutub sheqela sihonma temrtewalh

  • @eliashasiso8656
    @eliashasiso8656 7 дней назад +2

    What is this????

  • @MeleseDasalegn
    @MeleseDasalegn 7 дней назад

    የቼልሲ ደጋፍዎች ቅሬተ እየቀረቡ ነው 🙀🙀🙀

  • @KinfeHishe
    @KinfeHishe 7 дней назад +1

    Mensura ❤

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 7 дней назад +1

    አይ፡መንሱር፡ስለቼልሲ፡ባታወራ፡ዝም፡ብትል፡ጥሩነው።ምክንያቱም፡ስለቼልሲ፡መተንተን፡ይተናነቅሐል፡ሲቲ፡ቢሆን፡ዛሬ፡መሬት፡አይበቃሕም።ስለ፡ኩኩሌራ፡ማን፡ንገረን፡አለሕ።

  • @GashawAstatk
    @GashawAstatk 7 дней назад

    አዎ ተመልሰናል።
    ማሬስካ ግን እያሳሳቀ የአመቱ መጨረሻ ዋንጫ ይሆን?

  • @AschalewTestahun
    @AschalewTestahun 7 дней назад

    ምን እያደረክ ነው መሱሬ ምንም ያስደመቀን ነገር የለም

  • @belayfantu1315
    @belayfantu1315 7 дней назад +2

    Biker ayishalim 14 dekika kemitawera 🤮🤮🤮 arsenal bihon noro ehene jorochinin adenkurek neber

  • @HasenUsmail
    @HasenUsmail 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉hassen

  • @rahmetoreshed2694
    @rahmetoreshed2694 7 дней назад +2

    አሌላ በአረብኛ ዛሬ ማለት ነው

  • @AbrhamMelkie
    @AbrhamMelkie 7 дней назад

    London always blue

  • @samimesfin
    @samimesfin 7 дней назад +2

    Mndnw video tekekl aydelem ydegagemal eko editing tesastekal mensur

  • @Jokal_21
    @Jokal_21 7 дней назад

    አይ መንሱር ቢቀርብህስ😂😂😂😂😂

  • @osckodam
    @osckodam 7 дней назад

    Mr Mansur one show but ....repeat itself twice...I don't know why.

  • @hayutube7708
    @hayutube7708 7 дней назад +2

    #1

  • @YaredBancha
    @YaredBancha 7 дней назад

    እነኮ መንሱረ ድሮም ለሆድ እንደምሰራ አዉቅ ነበሬ አይነፋም መንሱሬ ስታስጠላ

  • @AmanWorku-fl6zu
    @AmanWorku-fl6zu 6 дней назад

    ere mensure sile Chelsea yhen bicha new yemteseraw ye ewinet le chelsea betam yhe yansal 14 dekika 😢😢😢

  • @memenureawol5418
    @memenureawol5418 3 дня назад

    ምንድነው ምዛበርቃዉ ጦዛሃል እንዴ ከቻልክ ከሁን ቦሃላ ስለቼልስ አትዛግብ እድሜ ለትርቡን ስፖርት🎉🎉🎉

  • @MusaKadir-d8d
    @MusaKadir-d8d 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MohhahamedAli
    @MohhahamedAli 7 дней назад

    እረመሡርይደብራል ለቸልሢ ትኩረት አልሠጠኽም

  • @alalana4252
    @alalana4252 7 дней назад +1

    London is blue

  • @sisaymilki10
    @sisaymilki10 7 дней назад +2

    Ye 6 dekika double🙄

  • @nigusadhena
    @nigusadhena 6 дней назад

    በቃ ይህ ነው ትንተናው?
    አላኣዛር ባይኖር ተበድለን ነበር

  • @AbduraAbudu
    @AbduraAbudu 6 дней назад

    Ere tew Menswr Endaz Atlgetbnnnn

  • @Mikevivacr7
    @Mikevivacr7 5 дней назад

    ስለክለባችን አታውራ አንተ የምታወራላቸው ክለቦች ይረገማሉ አንፈልግም አታውራ ተወን ስለነ ሻሼ 1ሰአት ሙሉ አውራ

  • @mameemiss
    @mameemiss 6 дней назад

    እሄ ስዳብ ነው ትንተና አይደለም😂

  • @MukamilMohamedKadir
    @MukamilMohamedKadir 7 дней назад

    አይ መንሱር

  • @KsaksaddffksaksaKsaksaddffksak
    @KsaksaddffksaksaKsaksaddffksak 7 дней назад

    ❤❤

  • @YesufIsmael
    @YesufIsmael 7 дней назад

    Alazar yetntenw sel chelsea

  • @dewamdewam-k3q
    @dewamdewam-k3q 7 дней назад

    london is blue

  • @kirubelfekadu7395
    @kirubelfekadu7395 7 дней назад

    ምንድነው የሆነ ሰው ዲያሪ የምታነብ ነው ሚመስለው ግድ የያዘህ የለም የተዘጋጀህበትን ብቻ አቅርብ

  • @charnasfa
    @charnasfa 6 дней назад +1

    ቆይ እኔ ምለው የኢትዮጽያ ስፖርት ጋዘጠኛች አንዳለ የአርሰናል ደጋፍወች ናቸው እንደ? ከአላዛር ውጭ,መነሱር ግን የሰራህን ይሰጠው ስለ ቼሊስ 14 ደቅቃ ብቻ shame on you😂😂

  • @MiteSmith-to4ty
    @MiteSmith-to4ty 6 дней назад

    እረ ሙድ ያዝክ you tube ገበቼ ማስታወቂያ ለስማ 😂

  • @aromatube143
    @aromatube143 4 дня назад

    atseman inde sle chelsea atzegb ...legna alazar aleln

  • @Ermiman-ty6re
    @Ermiman-ty6re 6 дней назад

    Sijemer ye manche degafi neh marcill menan atebel enawkalen

  • @MarumanMaruman
    @MarumanMaruman 7 дней назад

    Jaksenen ateki lemalet ktechgerk beman new yematechgerew kndant aynetu edezi aynet kalate mesmat endena kbad new emenegn bezi amet kaltego

  • @zPrimeTube
    @zPrimeTube 6 дней назад

    Editing needs to improve

  • @tesfishtesfa2106
    @tesfishtesfa2106 6 дней назад

    Ene betsuf babraraw yezin etif abraralew dmo le tsegur😂

  • @YoyoNg-r4s
    @YoyoNg-r4s 7 дней назад

    አረ ለቼልሲ ደጋፊ ክብር ይኑርህ ለምንድነው በሬዲዮ ፕሮግራምህ ላይ ሰፊ ደቂቃ ሰጥተህ ማትሰራው ያሳዝናል

  • @MusaKadir-d8d
    @MusaKadir-d8d 7 дней назад

    chelsi

  • @maregugeremew1650
    @maregugeremew1650 6 дней назад

    እግር ኳስን ሚዛናዊ አድርገህ ተንትን ስለ ቼልሲ ስታቀርብ ተዛጋዥተክ አቅርብ አሁን ላይ ምርጡ ክለብ only Chelsea