አባቴ ለኔ ሲል እህል እንዲዘጋው ዳቦ ውስጥ የጫት ገረባ ከቶ ይበላ ነበር || የፍቅረኛዬ ሚስት አሲድ እደፋብሻልሁ ብላ ስታስፈራራኝ ሀገር ቀየረኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 68

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    የኔማር የምር በጣምነው የሚያሳዝነው ታሪክሸ በዜእድማሸ ይሄሁሉጫና ይከብዳል የምር😢😢😢

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +7

    ስለቤተሰብ መጠየቅ ምናስፈለገሽ ስለራሳ ብቻ አትጠይቂም የወሬ ጥማታቹ አይጣል ነው

  • @እይታ-ጰ5ጘ
    @እይታ-ጰ5ጘ 2 года назад +1

    ፈተናሽ ብዛቱ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ካለፈው ተማሪ እንደ ውጣ ውረድሽ ተስፋ አልቆረጥሽም ፈጣሪ በጣም ነው ሚወድሽ።ጸሎት አድርጊ ግን ያየሁብሽ ነገር አሁንም ቆፍጠን አላልሽም ማለት ግልጽና ልብሽ ክፍት ነው እና እህታች እንደው ፈጣሪ ይርዳሽ ካለፈው ተማሪ መልካም

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ Год назад

    ብልጣ ብልጥ ካልሆነ ሰው የሰው መጫወቻ ይሆናል። አይዞሽ ተስፋ አለሽ። እግዚአብሔር መንገድሽን ያሳይሽ❤

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 2 года назад +2

    its really obvious this girl is honest and had a pure heart

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад +1

    እባክሸ አባትሸን እዳትይው በተሻለሸ መጠን ለሱብለሸ ሰለሆነ በህይወት እሰካለ እየሄድሸ ጠይቄው😢😢

  • @ኢትዮጲያአገሬ
    @ኢትዮጲያአገሬ 2 года назад +5

    ከስዋ መማር ያለብን በዙ ጊዜ አንሸውድ ወዶች በጣም አታላይ ናቸው በተለይ አዶሳብ አምጥቶ አስቅምጦ ሰሰራ ደሞዝ ሚቀበል ወድ ብቻ አንድ ነገር ስታዩ ወድያው መባነን ነው

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +12

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤ

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Год назад

    የኔ የዎህ ያባትሽ አምላክ ይጠብቅሽ አንች የዎህ ነሽ የዎህ ሰውች ብዙ ጊዜ ግልፅ ናቸዉ አምላክ ደግሞ አባትሽ ተሽሎቸዉ ልብሽ በደስታ ሙሉ ይሁን እኔ የህትነቴን ምመክርሽ እራስሽን ጠብቂ ገና ልጅ ነሽ ወዶች አታላይ ናቸዉ ከጀርባ ማነዉ የሚለዉ ማጥናት አለብሽ ፀጉርቤት ተምረሻል ለ2 አመት ነይና ሰደት የራስሽ የሆነ ቢዝነስ መስራት ትችያለሽ እህቴ አቺ በጣም ጠንካራ ነሽ በልጅነት እድሜሽ አርመታ ያልበገረሽ ያረብ ሀገር ስራ አያቅትሽም ዎናዉ መልካም አሪ ይግጠመን ነዉ❤

  • @fassicamitiku7779
    @fassicamitiku7779 2 года назад +5

    ግን የእውነት ነው ከዝህ ቻናል የምቀርበው ሁሉ ነገር? ከሆነ አገራችን ትልቅ ችግር ውስጥ ናት ባለቻናሎችም ባትበሉት ብቀር እንድህ አይነት ነገር ስታቀርቡ የምትቀርቡት ሴቶችም እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸሁ።

  • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
    @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ 2 года назад +1

    ጎበዝ ይህ ነገር ዘመን ድሪማ ነው አይደል

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 2 года назад

    Please help this unlucky young lady. So innocent,clueless. HEART BREAKING !!

  • @nigistdebel3751
    @nigistdebel3751 Год назад

    Eshi tru የባለታሪኳን አድራሻ ማግኘት እንችላለን

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 года назад +3

    ምን ጉድ ናቹ እዚህ ቻናል ላይ የምትቀርቡ ሴት አሰዳቢ ሁላ ኧረ ወዴት እየሄድን ነው

    • @hazebslem4474
      @hazebslem4474 2 года назад

      Demo eko Abzagnochu legoche nachew men aynet giza laye endedresne alkeme yemer

    • @ኤሚየባባሙሀመድ
      @ኤሚየባባሙሀመድ 2 года назад

      @@hazebslem4474 ደሞ ሌላው ሰው ከኔ እንዲማር ይላሉ እንጂ መቼ ኖረውት ነው ለሰው ትምህርት የሚሆኑት አይ ይሄ ትውልድ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад +1

      @@ኤሚየባባሙሀመድ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @dhhdbzhx9763
      @dhhdbzhx9763 2 года назад

      በጣም ዘግ ናቸው አጠራው😂

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@dhhdbzhx9763 ማማየ ደምሪኝ

  • @emanale7626
    @emanale7626 2 года назад +1

    የኔናት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    እኔግን ያልገባኛ አባትሸን ለምን እቤቱሰጥ ያዝ አታረጌውምነበር እቤቱሰጥ ይሁሉ መከራ ሰታልፊ አባትሸን ከቤቱሰጥ እንቅ አርገሸ መያዝነበረብሸ😢

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    በዝ እድሚሸ ይሁሉ ፈተና ይከብዳል😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 года назад

    እውነት ታርክህ ነው ወይስ ድራማ የምታቀርቡት

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 года назад +1

    እግዜአብሄር ይማርሸ

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 2 года назад

    አባትሽን የምትረው መስሎኝ በጉጉት ስጠብቅ ስለወንድ?

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад

    የናትሺን ችግር እምታውቂው ስትወልጂ ነው ቢያንስ ቀርበሺ ካባትሺጋር የተለያዩበት ትክክለኛውን ምክንያት ማውቅ አለብሺ

  • @ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ
    @ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ 2 года назад +1

    የ ኢትዮዽያውያን ችግር ሰው እርዳታ በሚፈልግበት ግዜ መከራ ጨማሪ ሰው የሚለወጥ የሚያውቅ ማይመስለው ደግ መስሎ ክፉ በሰው ባዶነት ውስጥ መከራ የሚያበዛ በሰው ጉለት ላይ ሌላ አጉዳይ ሰው የሌለውን ሰው በዳይ ግን ይህን ምታደርጉ ሁሉ እግዚአብሄር ያያችዃል የዚህች ልጅ ህይወት ማታውቀው ምድር ላይ መታ ስቃይ የሰፈረች ኢትዮዽያውያን ተማሩ እባካችሁ ሰው አትበድሉ 😭😭😭

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    የልጅ አዎቄነሸ ጀግና ሚሰኬን😢

  • @kalkidanatnaf5954
    @kalkidanatnaf5954 2 года назад +2

    በምግርም ሁኔታ ለሰም ብቻ ነው አባቴን የምትለዉ እንጂ ምንም ፋቅር የምባል ነገር የላትም ሰራ ሰትጀምር አባታን ለወሰደው አለች ብይ ሰጠብቅ ጪራሺ አፈቀረችነ አረፈችዉ በዉንት መጨረሰ አቃተኛ እንዴት እንደጠላሁት ለሳዋ ብሉ ሰንት ዋጋ የከፈልላትን እረ በጌታ

    • @ሐገሬኑሪልኝ
      @ሐገሬኑሪልኝ 2 года назад +2

      እባክሽ አትፍረጂባት አንቺ እንደስዋ አልተንከራተትሽ። እስዋ ልጅ እንጂ ወላጅ አይደለችም። ያለእድሜዋ ብዙ ተሸክማለች እሱዋም መኖር አለባት።አንዳንድ ጊዜ ፍርድ ከመስጠታችን በፊት እራሳችንን እዛ ቦታ ውስጥ እናስቀምጥ። የሰው ልጅ ከአንዋኑዋሩ ባህርይው ይቀረፃል። አዞሽ እናትዬ አንቺ ሰው ሆነሽ መረጋጋት ሲኖርሽ አባትሽን በደንብ ትጦሪያለሽ። ጥፋተኝነት አይሰማሽ። እግዚአብሔርን አጥብቀሽ ያዥ። ያለፈው አልፎዋል ተማሪበት። እመቤቴ ጭንቅሽን ታቅልልልሽ። አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን።

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@ሐገሬኑሪልኝ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 2 года назад

    ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው በያላችሁበት እናመጣለን

  • @abayethio8649
    @abayethio8649 2 года назад +4

    ድምፅ የለውም እኮ

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 2 года назад +5

    እኔ ምኑም አልገባኝም በሰላም እደሩ 🤔🤔🤔

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Год назад

    ❤❤

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    ሰው እዴት ዘሩላይ ይጨክናል አክሰትኮማለት የናትምትክ ነበረች ቤያድላት ሰው ጭካኛነው😢

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 2 года назад +3

    ሲጀመር የአባት ፍቅር የለሺም ሂወትሺ ሁሉ ከወንዲጋ ነው ቢያንስ መስራት ስጀምሪ እንኳ አባትሽን አጠገብሺ አርገሺ መንከባከብ አልፈለግሺም ገራሚ ነው ከአንዱ ወደአንዱ እደጦጣ ከመዝለል ውጪ አስተማሪ ነገር የለውም

    • @ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ
      @ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ 2 года назад +1

      ፈርደሻል ይፈረድብሻል ድሮስ ከየሺ ምን ይጠበቃል

    • @amarche5385
      @amarche5385 2 года назад

      @@ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ 😃😃😃😃

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад +1

      @@ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад +1

      @@amarche5385 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 2 года назад

      @@ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ 😅😅😅 እነ የሺ እኮ ከአሸባሪዎች በምንም አይለዩም ።

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 2 года назад

    ዱዙዝ ነሽ ልበል አሳዝነሽኛል ግን ዱዙዝ ነሽ አባትሽ ግን በስማም የአባት ጥግ ነው አንቺ ግን ዱዙዝ ነሽ እንዴት ሰው ከችግሩ አይማርም በሼም ዝም ብለሽ ትከካለሽ አለማርገዝሽ ፈጣሪ ይወድሻል

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 года назад +1

    አይ ውንድ እንዳንድ ውንድ ውሻ ነው ቤተስብን እየበደለ እሱ ይዝናናል

  • @betobelo56
    @betobelo56 2 года назад

    የጉድ ሀገር አሉ🤔💔

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    ወዶች ስትባሉ የተረገማቹናቹ😢

  • @danielberhane5252
    @danielberhane5252 2 года назад

    Ene lagbat

  • @tameratdenku4150
    @tameratdenku4150 2 года назад

    አንቺ ታድጊያለሽ ገና ህይወትም ይቀጥላል

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 года назад

    አትፈርድ ይፈረድብካል !!!ፊትሽ ቢሸፈን ጥሩ ነበር ለቀጣይ ሂዉትሽ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 года назад

    ሴቶች አስተውሉ

  • @negashesebagadis1361
    @negashesebagadis1361 Год назад

    Yechen lege bewste agenaguge

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 года назад

    አይሰማማም

  • @zewdutsegaye4384
    @zewdutsegaye4384 2 года назад +1

    ጫት እንዴት በዳቦ ይበላል

  • @sebleadinew5300
    @sebleadinew5300 2 года назад

    እስክሪብት ነው ውሸታም RUclips's

  • @zoner5096
    @zoner5096 2 года назад

    አንቺም ለስሜትሽ ስትይ ሴትነትሽን አቆሸሽው እንዲህ አይነት ወንድ ከንቱ

  • @zulfana1457
    @zulfana1457 2 года назад +1

    Shame on these orthodox women. Shermutoch::

    • @betobelo56
      @betobelo56 2 года назад

      Why you stack Orthodox idiots?there's nothing to do with her religion , it's her personal behavior