Bizunesh Bekele "Yiwedegn aywedegn alawkim" ብዙነሽ በቀለ “ይወደኝ አይወደኝ አላውቅም”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 88

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 9 месяцев назад +24

    ከ50 አመት በላይ የሆነው ድንቅ ስራ:
    ዛሬ በ2016 አ.ም ( 2024 GC) እጅግ በተደበላለቀ ስሜት ውስጥ ሰማሁት።
    ብዙዬ በናንተ ዘመን ቀናሁ።
    ነፍስሽ በሰላም ትረፍ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 10 месяцев назад +8

    በዛ ዘመን እነዚህን ዘፈኖች የደረሳቹ ያቀናበራቹ ያዜማቹ በሂወት ያላቹ መደሀኒአለም ሰለእውነት እድምያችሁን ያለምልመው በሂወት ያለፋችሁትን ነፍሳችሁን ለዘለአለም በ ብሄረብፁአን ያኑረው !!!ቃላት የለኝም

  • @zeharatadese5290
    @zeharatadese5290 Год назад +14

    እማላቀው ዘመን እሚናፉቀኝ ነገረስ😢😊

  • @mikiasbaba8460
    @mikiasbaba8460 2 месяца назад +4

    አንጀት የሚበላ ስሜትን ሰቅዞ የሚይዝ ከልብ ተጨምቆ የወጣ ሙዚቃ ❤❤❤

    • @rufaelb7280
      @rufaelb7280 2 месяца назад

      እውነት ብለሃል ውንድሜ

  • @TheGadegj
    @TheGadegj 6 месяцев назад +6

    የሙዚቃው ቅንብር እንዴት ይህን ያህል ዘመን እንደ አዲስ ይደመጣል ? ያሁኖቹ ስራቹህን አስብበት ! At a mid age born but I like more oldies

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 года назад +43

    ዘፈን እና ለዛ ያለው ግጥም በእነ እትዬ ብዙዬ ግዜ ቀረ ድንቅዬ ብርቅዬ ድምፅ ጋር ❤️🙏🏽💯😘

  • @endaleendale2705
    @endaleendale2705 Год назад +9

    ሕብረት ትሪይት በብላኩ ቲቪ ። አባቴን ያሰታውሰኛል እንዴት እንደሚወዳት እና እሶ ከመጣች ቲቪ በመግዛቱ እራሱ ይደሰታል

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 3 года назад +19

    ዘመን የማይሽረው የድሮ ሙዚቃ ብቻ። ያሁኑስ ይቅር።

  • @solotefera8782
    @solotefera8782 Год назад +6

    የዘመናችን፡ያውም፡በሬዲዬ ፍቅርን።የአንደኛ።ክፍልተማሪ።ሆኜ፡ዘፍነሸ፡ያሰተማርሸኝ፡ብዙዬ፡ስምሸ፡ሁሌም።ከመቃብር፡በላይ፡ይውላል።የምወድልሸ፡ዘፈን፡ጥሩ፡መልከመልካም፡ከጥላሁን፡ገሠሠ፡ጋር፡የዘፈናችሁት።ሞልቶ ሞልቶ በያለበት፡ባትሰብከኝ፡ምን፡አለበት ።የናት፡ውለታዋ፡አዲሰ፡ፍቅር፡ይዞኛል።የማደርገው፡አሣጥቶኛል።አሁንም፡በፍቅር፡የማዳምጠው፡ነው።

  • @abysssebta1384
    @abysssebta1384 2 года назад +19

    እንደ ሐር የሚለሰልስ የንጋት ወፍ ዝማሬ፡፡ እንዴት ውብ ነው!

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 11 месяцев назад +3

    ብዙዬ የእኛ ብዙዬ! አንቺን በባለጌው ሞት በደፋሩ ሞት ተነጠቅን። እማዬ ድምፅሽን በሬድዮ ስትሰማ " ብዙዬ መጣች እስቲ ዝም በሉ" ትለን ነበር ልጅ በነበርንበት እድሚያችን። አፈሩን ገለባ ያድርግልሽ ነፍስሽንም እግዚአብሔር በገነት ያኑረው ብዙዬ።

  • @beletekassaye9489
    @beletekassaye9489 3 года назад +13

    የማይጠገበዉ የማይሰለቸዉ የአይምሮ አዳሽ ዘፈኖቸ ብዘዪ

  • @kenfeab
    @kenfeab 3 года назад +20

    The sweetest ever songbird in Ethiopian music. Absolutely splendid and irreplaceable!

  • @mustefasultan8869
    @mustefasultan8869 Год назад +3

    መቼም የማልረሳው ቡዙዬ።

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 3 месяца назад

    ይህን ሙዚቃ ስሰማው ሰውነቴን አንዳች ነገር ይወረኛል ። የሚገርም ሙዚቃ ነው ።
    የሃገር ፍቅር ስሜት መቼም አይሞትም ።
    ከ 1983 በኃላ የመጡብንን ሆዳም ባንዳ ሃገር አፍራሾችን እግዚአብሔር ያጥፋልን ። ፀልዮ

  • @zys1314
    @zys1314 Год назад +19

    ይህ፣ ወቅት፣ የኢትዮጵያ ሙዚቃ፣ ከፍተኛው፣ ደረጃ፣ ላይ የደረሰበት፣ ወቅት፣ ነበር። የድምጿን ጥርት፣ ብሎ፣ መሰማት፣ የኦርኬስትራውን፣ የተረጋጋ፣ የአጀብ፣ ስልት፣ በሁሉም፣ የተሳካለት፣ ዘመን፣ ነበር።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +17

    ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ💔

  • @blacklionmedia2296
    @blacklionmedia2296 3 года назад +8

    የምርጦች ምርጥ ብዙዬ ፈጣሪ ያስብሽ እናቴ

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r Год назад +3

    ብዙዬ : በጣም : ነው - የምወድሽ::

  • @tigiwub1038
    @tigiwub1038 2 месяца назад +1

    "ፍቅር ይዞኝ ከምንገላታ
    ማሰብ ይጠቅመኛል በዕርጋታ" አይ ግጥም ፣ አይ ዜማ ፣ አይ ቅንብር ግሩም ነው ❤

  • @girmarahel8003
    @girmarahel8003 2 месяца назад

    ዋው ቃል የለኝም ምርጥ ስራ❤❤❤

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 9 месяцев назад +1

    I think this song is dedicated to Bealu Girma. Every of her music reminds me Bealu Girma. How many of us know Bealu was her lover ??? She loved him so much. He used to sing for him over the phone while he was in office.

    • @DanielAbebe-o7x
      @DanielAbebe-o7x 8 месяцев назад +2

      እርግጠኛ ነህ?

    • @AlemteshayAyle
      @AlemteshayAyle 8 месяцев назад

      Bizunesh Bizuye is one of the best admired musician and I liked this music more when I heard she played the music for her heartful love for the beloved Artist Bealu Girma.

    • @christian7978
      @christian7978 7 месяцев назад

      ሌላስ?

    • @Bretanssa
      @Bretanssa 2 месяца назад

      ትክክል ነው ። she was madly in love with him once.

  • @getahunasfaw2509
    @getahunasfaw2509 2 года назад +6

    ብዙሃኔ ነፍስ ይማር እፍፍፍ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 месяца назад +1

    ይህ ዘፈን ልጅነቴን ያስታውሰኛል አይ ድምፅ አዚያዚያም ግጥሙና ዜማውን አንቆረቆረችው ብዙነሽ በቀለ ነብስሽን በአፀደገነት ያኑርልን አንቺና ሂሩት በቀለን የሚመስል ድምፃዊ ከንግዲህ ይፈጠር ይሆን ?

  • @nardosbelayneh2357
    @nardosbelayneh2357 9 месяцев назад

    አጋፋሪ ፊልም ላይ ነው የሰማውት and i lov it....she is the best

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Год назад +3

    She is good and sweet like an old wine !

  • @sam12345768
    @sam12345768 Год назад +2

    Long live to all Ethiopian artists and musicians.Honor and respect to all.Becarfull those Bandas, thieves and our enemies who hates our music and arts.

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 года назад +5

    ውድድድድድ omg Buzuyyeee Bekele ❤️‍🔥

  • @tirusew
    @tirusew Год назад +2

    One of her best music. Coming to you Bizuye.

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie Год назад +3

    Best of all best.

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 9 месяцев назад +1

    ያኔ ኢትዮጵያ ሳትፈርስ!!!

  • @AlemteshayAyle
    @AlemteshayAyle 8 месяцев назад

    Bizunesh Bizuye is one of the best admired musician and I liked this music more when I heard she played the music for her heartful love for the beloved Artist Bealu Girma.

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 3 года назад +8

    Siwedish bizuye minale banchi gize tewelije bihone

  • @gamma-q8i
    @gamma-q8i 7 месяцев назад

    Her songs aged much better than Ethiopia itself!! RIP

  • @befekaduaseffa9187
    @befekaduaseffa9187 6 месяцев назад

    ወደኋላ እንድመለስ ያደርገኛል።

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie Год назад +1

    This is Incredible so golden .

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 8 месяцев назад

    ዋውውው ቃላት አጠሩኝ

  • @rufaelb7280
    @rufaelb7280 2 месяца назад

    አሁን አያነባሁ ነው ይሄን የብዙዬን ዜም እየስማሁት ያለሁት - ሌላ ምን ሊባል አችላል።

  • @JMCH555
    @JMCH555 Год назад +2

    Sweet ❤

  • @tigsteballwennadwenekaratk5210
    @tigsteballwennadwenekaratk5210 2 года назад +5

    ብዝዬ በነሱ ቀረዘፋን እና ፍቅር እውነት ማር

  • @adugna2835
    @adugna2835 4 месяца назад

    የነሱን ዘፈን ልዝፈን ብለው የሚበረቀጡት ድፍረታቸው ይገርመኛል ብዙነሽ ባትሆን ማንም አይዘፍነውም ነፍስሽን ይማረው

  • @sunshinesunshine1918
    @sunshinesunshine1918 3 года назад +5

    ❤😍😍❤

  • @zys1314
    @zys1314 Год назад +2

    አፈር ብላ፣ መሬት፣ መቼም፣ ሌላ፣ አይጥምህ! ደህናውን ሰው ሁሉ፣ ወስደህ፣ እንዳስቀረህ።

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 2 года назад +3

    ❤❤❤

  • @SolomonTeshomSolomon
    @SolomonTeshomSolomon 6 месяцев назад

    Marrrrr!!!!!!

  • @betelihemkassa6441
    @betelihemkassa6441 9 месяцев назад

    My favorite music

  • @yonasgebrekirstos7746
    @yonasgebrekirstos7746 Год назад

    ለስለስ,ኩልል ያለ የማይሰለች .......oh,my God!

  • @asterworku543
    @asterworku543 2 года назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @senaittube502
    @senaittube502 3 года назад +3

    ❤️😭

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r Год назад +4

    አንቺን: ላይወድሻ : - የሚቻለው ፡ የለም።

  • @douabdallah1290
    @douabdallah1290 3 года назад +3

    delicious

  • @Dad-tx6iy
    @Dad-tx6iy 2 года назад +5

    ለኔ፡ጉልኮስ፡ነው

  • @mknyat10
    @mknyat10 7 месяцев назад

    ህብረት ትሪኢት .. 😭 😭 😭

  • @ShemseOmer-v9k
    @ShemseOmer-v9k Месяц назад

    Woyene.asleksheng.eko😂😂❤❤

  • @getuhaile4665
    @getuhaile4665 8 месяцев назад +1

    "ሙዚቃ ዱሮ ቀረ" ለሚለው አባባል ከዚህ በላይ ምን አይነት ማስረጃ ይቅረብ?

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Год назад

    Waw mulu zefen

  • @floridaefrim3558
    @floridaefrim3558 3 года назад +2

    😪😪😪😪😪💓💓

  • @AfterKiro
    @AfterKiro Год назад

    Tkiklyna gze zfen!!!

  • @endalemera25
    @endalemera25 Месяц назад

    ይህ፡ሙዚቃ፡ጥላሁን፡ገሠሠ፡ከክብር፡ዘበኛ፡ኦርኬስትራ፡ጋር፡ሆኖ፡የዘፈነውን፡እጅግ፡በጣም፡ስለምወደው፡እባካችሁን፡አሰሙን፡አደራ፡አደራ፡አደራ።

    • @endalemera25
      @endalemera25 Месяц назад

      ለማስታወስ፡ያህል፡እኔ፡በበኩሌ፡እወድሽ፡ነበረ።

  • @DawitAliAbdela
    @DawitAliAbdela 9 месяцев назад

    Geginha zefhagi neberese

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 11 месяцев назад

    ያኔም ማታለል ነበር ማለት ነው?

  • @MeskiAbebe-jv2uf
    @MeskiAbebe-jv2uf 8 месяцев назад

    Rip buzua

  • @DawitAliAbdela
    @DawitAliAbdela 9 месяцев назад

    Nefesesene yemharewe

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Год назад

    Kulili yale meliki

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 11 месяцев назад

    Without macape

  • @aschalawhayle1076
    @aschalawhayle1076 Год назад

    Abeda along ena ereff

  • @RatinaYilma
    @RatinaYilma 9 месяцев назад

    ለመነደነወየመሰደዘኘበለየ

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik Год назад +1

    Intro outro sucks😒

  • @Gifubeza
    @Gifubeza 8 месяцев назад +1

    ለኛ ለታላላቆቺ ሆድ. ያሸብራል

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @jermayahteklu5479
    @jermayahteklu5479 Год назад +2

    ❤❤❤

  • @betelihemkassa6441
    @betelihemkassa6441 Год назад +2

    ❤❤❤❤

  • @betelihemkassa6441
    @betelihemkassa6441 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @betelihemkassa6441
    @betelihemkassa6441 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @betelihemkassa6441
    @betelihemkassa6441 9 месяцев назад

    ❤❤❤